context
stringclasses
286 values
question
stringlengths
10
114
answers
stringlengths
1
88
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ2010 ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፋይናንስ ዘርፍ ዐበይት ስኬቶች በሚል በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት የታክስ ገቢ በ2010 ከነበረበት 229 ቢሊየን ብር በ2012 የ36 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 311 ቢሊየን ማድረስ ተችሏል።
የታክስ ገቢ ከ2010-2012 በመቶኛ የምን ያህል መጠን እድገት አሳየ?
የ36 በመቶ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ2010 ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፋይናንስ ዘርፍ ዐበይት ስኬቶች በሚል በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት የታክስ ገቢ በ2010 ከነበረበት 229 ቢሊየን ብር በ2012 የ36 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 311 ቢሊየን ማድረስ ተችሏል።
በ2010 የነበረው የታክስ ገቢ በ2012 ምን ያህል ሆነ?
311 ቢሊየን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ2010 ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፋይናንስ ዘርፍ ዐበይት ስኬቶች በሚል በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት የታክስ ገቢ በ2010 ከነበረበት 229 ቢሊየን ብር በ2012 የ36 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 311 ቢሊየን ማድረስ ተችሏል።
በ2010 ዓመታዊ የታክስ ገቢ ስንት ብር ነበር?
229 ቢሊየን
67ኛው ግጥም በጃዝ ምሽት የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ አንጋፎቹ ገጣሚያን ነቢይ መኮንን፣ ተፈሪ አለሙ፣ ዶ/ር ሙሉአለም ተገኝወርቅ፣ መርድ ተስፋዬና ቤዛ ትዕዛዙ የግጥም ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን አርቲስት ሽመልስ አበራና እታፈራሁ መብራቱ አጭር ተውኔት ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ አበባው አያሌው ዲስኩር እንደሚያቀርቡ ታውቋል፡፡
67ኛው ግጥም በጃዝ የት ነው የሚካሄደው?
በራስ ሆቴል
67ኛው ግጥም በጃዝ ምሽት የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ አንጋፎቹ ገጣሚያን ነቢይ መኮንን፣ ተፈሪ አለሙ፣ ዶ/ር ሙሉአለም ተገኝወርቅ፣ መርድ ተስፋዬና ቤዛ ትዕዛዙ የግጥም ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን አርቲስት ሽመልስ አበራና እታፈራሁ መብራቱ አጭር ተውኔት ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ አበባው አያሌው ዲስኩር እንደሚያቀርቡ ታውቋል፡፡
በ67ኛው ግጥም በጃዝ ምሽት ላይ ዲስኩር የሚያቀርቡት ማናቸው?
አቶ አበባው አያሌው
67ኛው ግጥም በጃዝ ምሽት የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ አንጋፎቹ ገጣሚያን ነቢይ መኮንን፣ ተፈሪ አለሙ፣ ዶ/ር ሙሉአለም ተገኝወርቅ፣ መርድ ተስፋዬና ቤዛ ትዕዛዙ የግጥም ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን አርቲስት ሽመልስ አበራና እታፈራሁ መብራቱ አጭር ተውኔት ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ አበባው አያሌው ዲስኩር እንደሚያቀርቡ ታውቋል፡፡
አቶ አበባው አያሌው በየት ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርነት ይሰራሉ?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
67ኛው ግጥም በጃዝ ምሽት የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ አንጋፎቹ ገጣሚያን ነቢይ መኮንን፣ ተፈሪ አለሙ፣ ዶ/ር ሙሉአለም ተገኝወርቅ፣ መርድ ተስፋዬና ቤዛ ትዕዛዙ የግጥም ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን አርቲስት ሽመልስ አበራና እታፈራሁ መብራቱ አጭር ተውኔት ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ አበባው አያሌው ዲስኩር እንደሚያቀርቡ ታውቋል፡፡
አቶ አበባው አያሌው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምን መምህር ናቸው?
የታሪክ
67ኛው ግጥም በጃዝ ምሽት የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ አንጋፎቹ ገጣሚያን ነቢይ መኮንን፣ ተፈሪ አለሙ፣ ዶ/ር ሙሉአለም ተገኝወርቅ፣ መርድ ተስፋዬና ቤዛ ትዕዛዙ የግጥም ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን አርቲስት ሽመልስ አበራና እታፈራሁ መብራቱ አጭር ተውኔት ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ አበባው አያሌው ዲስኩር እንደሚያቀርቡ ታውቋል፡፡
በ67ኛው ግጥም በጃዝ ምሽት ላይ አርቲስት ሽመልስ አበራና እታፈራሁ መብራቱ ምን ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል?
አጭር ተውኔት
በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለ25 ዓመታት ያገለገሉት ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሰየሙ። ብርጋዴየር ጄነራል መአሾ  በተመድ የላይቤሪያ እንዲሁም ዳርፉር ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ ማገልገላቸውም ታውቋል። አዲሱን ሹመት ከጥር 04 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደተሰጣቸውም በተመድ መረጃ ላይ ተገልጿል።
ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ማን ተሾመ?
ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም
በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለ25 ዓመታት ያገለገሉት ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሰየሙ። ብርጋዴየር ጄነራል መአሾ  በተመድ የላይቤሪያ እንዲሁም ዳርፉር ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ ማገልገላቸውም ታውቋል። አዲሱን ሹመት ከጥር 04 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደተሰጣቸውም በተመድ መረጃ ላይ ተገልጿል።
ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ስዩም ከዚህ በፊት የት ሠርተዋል?
በተመድ የላይቤሪያ እንዲሁም ዳርፉር ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ
በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለ25 ዓመታት ያገለገሉት ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሰየሙ። ብርጋዴየር ጄነራል መአሾ  በተመድ የላይቤሪያ እንዲሁም ዳርፉር ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ ማገልገላቸውም ታውቋል። አዲሱን ሹመት ከጥር 04 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደተሰጣቸውም በተመድ መረጃ ላይ ተገልጿል።
ብርጋዴር ጄነራል መአሾ በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለስንት ጊዜ አገልግለዋል?
ለ25 ዓመታት
በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለ25 ዓመታት ያገለገሉት ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሰየሙ። ብርጋዴየር ጄነራል መአሾ  በተመድ የላይቤሪያ እንዲሁም ዳርፉር ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ ማገልገላቸውም ታውቋል። አዲሱን ሹመት ከጥር 04 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደተሰጣቸውም በተመድ መረጃ ላይ ተገልጿል።
ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ስዩም አዲሱ ሹመት ከመቼ አንስቶ ተሰጣቸው?
ከጥር 04 ቀን 2013 ዓ.ም
በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ በ58 ኪ.ግ ምድብ 7ኛ በመያዝ ዲፕሎማ አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ የወከለው አትሌት ሰለሞን ቱፋ እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በ58 ኪ .ግ ምድብ ባደረገው ውድድር 7ኛ ደረጃ በመያዝ ዲፕሎማ መገኘቱን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በወርልድ ቴኳንዶ ስንተኛ ደረጃ አገኘች?
7ኛ
በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ በ58 ኪ.ግ ምድብ 7ኛ በመያዝ ዲፕሎማ አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ የወከለው አትሌት ሰለሞን ቱፋ እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በ58 ኪ .ግ ምድብ ባደረገው ውድድር 7ኛ ደረጃ በመያዝ ዲፕሎማ መገኘቱን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ኢትዮጵያ በኦሎምፒክ በወርልድ ቴኳንዶ የተሳተፈችው ለስንተኛ ጊዜ ነው?
ለመጀመሪያ ጊዜ
በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ በ58 ኪ.ግ ምድብ 7ኛ በመያዝ ዲፕሎማ አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ የወከለው አትሌት ሰለሞን ቱፋ እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በ58 ኪ .ግ ምድብ ባደረገው ውድድር 7ኛ ደረጃ በመያዝ ዲፕሎማ መገኘቱን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በወርልድ ቴኳንዶ በምን ምድብ ተወዳደረች?
በ58 ኪ.ግ
በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ በ58 ኪ.ግ ምድብ 7ኛ በመያዝ ዲፕሎማ አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ የወከለው አትሌት ሰለሞን ቱፋ እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በ58 ኪ .ግ ምድብ ባደረገው ውድድር 7ኛ ደረጃ በመያዝ ዲፕሎማ መገኘቱን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በቶኪዮ ኦሎምፒክ በወርልድ ቴኳንዶ በ58 ኪ.ግ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው አትሌት ማን ነው?
አትሌት ሰለሞን ቱፋ
ከ2009 ዓ.ም ህዳር ወር ጀምሮ ሲዘጋጅ የነበረው አገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ዕቅድ በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡ ዝርዝር እቅዱን ለመተግበር ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል፡፡ ገንዘቡ በኢትዮጵያ መንግስትና በአጋር ድርጅቶች እንደሚሸፈንም ተነግሯል፡፡ አገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ዕቅድ እ.ኤ.አ እስከ 2023 ድረስ የሚቆይ ነው ተብሏል፡፡
የአገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ እቅዱ ከመቼ ጀምሮ ተዘጋጀ?
ከ2009 ዓ.ም ህዳር ወር
ከ2009 ዓ.ም ህዳር ወር ጀምሮ ሲዘጋጅ የነበረው አገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ዕቅድ በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡ ዝርዝር እቅዱን ለመተግበር ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል፡፡ ገንዘቡ በኢትዮጵያ መንግስትና በአጋር ድርጅቶች እንደሚሸፈንም ተነግሯል፡፡ አገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ዕቅድ እ.ኤ.አ እስከ 2023 ድረስ የሚቆይ ነው ተብሏል፡፡
ሀገራዊ የጤና ደህንነት እቅድን ለመተግበር ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል?
ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ
ከ2009 ዓ.ም ህዳር ወር ጀምሮ ሲዘጋጅ የነበረው አገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ዕቅድ በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡ ዝርዝር እቅዱን ለመተግበር ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል፡፡ ገንዘቡ በኢትዮጵያ መንግስትና በአጋር ድርጅቶች እንደሚሸፈንም ተነግሯል፡፡ አገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ዕቅድ እ.ኤ.አ እስከ 2023 ድረስ የሚቆይ ነው ተብሏል፡፡
አገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ እቅድ እስከመቼ ይቆያል?
እ.ኤ.አ እስከ 2023
ከ2009 ዓ.ም ህዳር ወር ጀምሮ ሲዘጋጅ የነበረው አገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ዕቅድ በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡ ዝርዝር እቅዱን ለመተግበር ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል፡፡ ገንዘቡ በኢትዮጵያ መንግስትና በአጋር ድርጅቶች እንደሚሸፈንም ተነግሯል፡፡ አገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ዕቅድ እ.ኤ.አ እስከ 2023 ድረስ የሚቆይ ነው ተብሏል፡፡
ለሀገራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ የሚያስፈልገው ገንዘብ በማን ይሸፈናል?
በኢትዮጵያ መንግስትና በአጋር ድርጅቶች
አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል አንድ ሚሊዮን ብር ለመለገስ ቃል ገብቷል፡፡ በዛሬው ዕለት ማዕከሉን የጎበኘው አትሌት ኃይሌ በጉብኝቱ ወቅት የተለያዩ የሕክምና ክፍሎችን እና የሥራ ቦታዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ አትሌት ኃይሌ ከጉብኝቱ በኋላ ማዕከሉን ለማጠናከር የሚውል የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንደሚያደርግ ተናግሯል።
አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ስንት ብር ለመለገስ ቃል ገባ?
አንድ ሚሊዮን ብር
የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ማካሄድ በጀመረው 5ኛ ዙር 4ኛ አመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2012 በጀት አመት 40 ቢሊዮን 56 ሚሊዮን 938 ሺህ ብር በጀት አጸደቀ፡፡ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሄለን ደበበ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የምክር ቤቱ ጉባኤው ለመዘግየቱ ይቅርታ ጠይቀዋል። በዋናነት በ3 አጀንዳዎች ላይ እየመከረ የሚገኘው ምክር ቤቱ የተለያዩ ሹመቶችንም ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የደቡብ ክልል የ2012 በጀት አመት ስንት ብር አፀደቀ?
40 ቢሊዮን 56 ሚሊዮን 938 ሺህ
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ሰባት ወራት 169 ቢሊየን 501 ሚሊየን 789 ሺህ 893 ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ አፈፃጸሙ ከዕቅድም ሆነ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ጭማሪ የታየበት መሆኑን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው አስታውቀዋል፡፡ ሚኒስቴሩ 169 ቢሊየን ብር 408 ሚሊየን 889 ሺህ 4 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የእቅዱን 100 ነጥብ 5 በመቶ ማሳካት መቻሉንም ገልጸዋል፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ሰባት ወራት ምን ያህል ገንዘብ ሰበሰበ?
169 ቢሊየን 501 ሚሊየን 789 ሺህ 893 ብር
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ሰባት ወራት 169 ቢሊየን 501 ሚሊየን 789 ሺህ 893 ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ አፈፃጸሙ ከዕቅድም ሆነ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ጭማሪ የታየበት መሆኑን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው አስታውቀዋል፡፡ ሚኒስቴሩ 169 ቢሊየን ብር 408 ሚሊየን 889 ሺህ 4 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የእቅዱን 100 ነጥብ 5 በመቶ ማሳካት መቻሉንም ገልጸዋል፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር አቶ ላቀ አያሌው ለመሰብሰብ ከታቀደው ግብር በመቶኛ ምን ያህል እንደተሰበሰበ ገለጹ?
100 ነጥብ 5 በመቶ
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ሰባት ወራት 169 ቢሊየን 501 ሚሊየን 789 ሺህ 893 ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ አፈፃጸሙ ከዕቅድም ሆነ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ጭማሪ የታየበት መሆኑን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው አስታውቀዋል፡፡ ሚኒስቴሩ 169 ቢሊየን ብር 408 ሚሊየን 889 ሺህ 4 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የእቅዱን 100 ነጥብ 5 በመቶ ማሳካት መቻሉንም ገልጸዋል፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ሚንስትር ማናቸው?
አቶ ላቀ አያሌው
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ኢንደስትሪያል ኮምፕሌክስ የመሰረት ድንጋይ የማኖር ስነስርአት ተካሄደ። የፋብሪካው ግንባታ በ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር የሚከናወን ሲሆን በሀገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ እጥረት ሊቀርፍ እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ የፋብሪካው ግንባታ በምን ያህል ወጪ ነው የሚገነባው?
በ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ኢንደስትሪያል ኮምፕሌክስ የመሰረት ድንጋይ የማኖር ስነስርአት ተካሄደ። የፋብሪካው ግንባታ በ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር የሚከናወን ሲሆን በሀገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ እጥረት ሊቀርፍ እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡
የለሚ ናሽናል ፋብሪካ ግንባታ የምን እጥረትን ሊቀርፍ ይችላል?
የሲሚንቶ እጥረት
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ኢንደስትሪያል ኮምፕሌክስ የመሰረት ድንጋይ የማኖር ስነስርአት ተካሄደ። የፋብሪካው ግንባታ በ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር የሚከናወን ሲሆን በሀገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ እጥረት ሊቀርፍ እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡
የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ የት ነው የተቀመጠው?
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ
የሆሊውዱ የፊልም ኩባንያ ዋርነር ብሮስ የቦክስ ኦፊስን የደረጃ ሰንጠረዥ በሰው ሰራሽ መሳሪያ (አርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ) መገመት ሊጀምር መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ሰው ሰራሽ መሳሪያው ዋርነር ብሮስ የሚያዘጋጃቸው ፊልሞች ምን ያህል ስኬታማ ሊሆኑ እንደሚችሉ ግምቱን ያስቀምጣል ተብሏል፡፡ ይህ አሰራር የተዋናይ አመራረጥን፣ የማከፋፈሉን ሂደት እና የሚለቀቅበትን ጊዜ መነሻ በማድረግ ትርፋማነቱን ይገመግማል ነው የተባለው፡፡ በሆሊውድ መንደር ከስድስት ትልልቅ የፊልም ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ዋርነር ብሮስ ይህን አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ከኤልኤ ስታርት አፕ ሲኔለይቲክ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የመገመቻ መሳሪያው ባለፈው ዓመት ይፋ የሆነ ሲሆን ለዘርፉ አዲስ ይዘት እና አሰራርን ይዞ መምጣቱ ሲኔለይቲክ በድረ ገፁ አስነብቧል፡፡ መሳሪያው የተለያዩ መረጃዎችን በመጠቀም የቦክስ ኦፊስ የደረጃ ሰንጠረዥን በትክክል እንደሚገምት ተጠቁሟል፡፡ አንዱ የዚህ መሳሪያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ተዋንያን የሚመርጡበት ሂደት እንዴት በፊልሙ ትርፋማነት ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር መመልከት እንዲችሉ ያደርጋል ነው የተባለው፡፡ ምንጭ፡-ስካይ ኒውስ
የትኛው የሆሊውዱ የፊልም ኩባንያ ነው የቦክስ ኦፊስን የደረጃ ሰንጠረዥ በሰው ሰራሽ ሊያስገምት የፈለገው?
ዋርነር ብሮስ
የሆሊውዱ የፊልም ኩባንያ ዋርነር ብሮስ የቦክስ ኦፊስን የደረጃ ሰንጠረዥ በሰው ሰራሽ መሳሪያ (አርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ) መገመት ሊጀምር መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ሰው ሰራሽ መሳሪያው ዋርነር ብሮስ የሚያዘጋጃቸው ፊልሞች ምን ያህል ስኬታማ ሊሆኑ እንደሚችሉ ግምቱን ያስቀምጣል ተብሏል፡፡ ይህ አሰራር የተዋናይ አመራረጥን፣ የማከፋፈሉን ሂደት እና የሚለቀቅበትን ጊዜ መነሻ በማድረግ ትርፋማነቱን ይገመግማል ነው የተባለው፡፡ በሆሊውድ መንደር ከስድስት ትልልቅ የፊልም ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ዋርነር ብሮስ ይህን አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ከኤልኤ ስታርት አፕ ሲኔለይቲክ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የመገመቻ መሳሪያው ባለፈው ዓመት ይፋ የሆነ ሲሆን ለዘርፉ አዲስ ይዘት እና አሰራርን ይዞ መምጣቱ ሲኔለይቲክ በድረ ገፁ አስነብቧል፡፡ መሳሪያው የተለያዩ መረጃዎችን በመጠቀም የቦክስ ኦፊስ የደረጃ ሰንጠረዥን በትክክል እንደሚገምት ተጠቁሟል፡፡ አንዱ የዚህ መሳሪያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ተዋንያን የሚመርጡበት ሂደት እንዴት በፊልሙ ትርፋማነት ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር መመልከት እንዲችሉ ያደርጋል ነው የተባለው፡፡ ምንጭ፡-ስካይ ኒውስ
የሆሊውዱ የፊልም ኩባንያ ዋርነር ብሮስ በሰው ሰራሽ መሳሪያ (አርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ) ለማስገመት ያሰበው ምንን ነው?
የቦክስ ኦፊስን የደረጃ ሰንጠረዥ
የሆሊውዱ የፊልም ኩባንያ ዋርነር ብሮስ የቦክስ ኦፊስን የደረጃ ሰንጠረዥ በሰው ሰራሽ መሳሪያ (አርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ) መገመት ሊጀምር መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ሰው ሰራሽ መሳሪያው ዋርነር ብሮስ የሚያዘጋጃቸው ፊልሞች ምን ያህል ስኬታማ ሊሆኑ እንደሚችሉ ግምቱን ያስቀምጣል ተብሏል፡፡ ይህ አሰራር የተዋናይ አመራረጥን፣ የማከፋፈሉን ሂደት እና የሚለቀቅበትን ጊዜ መነሻ በማድረግ ትርፋማነቱን ይገመግማል ነው የተባለው፡፡ በሆሊውድ መንደር ከስድስት ትልልቅ የፊልም ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ዋርነር ብሮስ ይህን አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ከኤልኤ ስታርት አፕ ሲኔለይቲክ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የመገመቻ መሳሪያው ባለፈው ዓመት ይፋ የሆነ ሲሆን ለዘርፉ አዲስ ይዘት እና አሰራርን ይዞ መምጣቱ ሲኔለይቲክ በድረ ገፁ አስነብቧል፡፡ መሳሪያው የተለያዩ መረጃዎችን በመጠቀም የቦክስ ኦፊስ የደረጃ ሰንጠረዥን በትክክል እንደሚገምት ተጠቁሟል፡፡ አንዱ የዚህ መሳሪያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ተዋንያን የሚመርጡበት ሂደት እንዴት በፊልሙ ትርፋማነት ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር መመልከት እንዲችሉ ያደርጋል ነው የተባለው፡፡ ምንጭ፡-ስካይ ኒውስ
ዋርነር ብሮስ በአርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ መሰረት ያደረገ የቦክስ ኦፊስን ደረጃ ሰንጠረዥ መገመቻ መሳሪያ ለማሰራት የተዋዋለው ከማን ጋር ነው?
ከኤልኤ ስታርት አፕ ሲኔለይቲክ
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤች.አይ.ቪ ኤድስ ላይ የሚሰራውን የተ.መ.ድ አካል (UNAIDS) ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ እና የዩኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን በኢትዮጵያ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በተያዙ ዕቅዶች ላይ መምከራቸውን ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
የተ.መ.ድ አካል ዩኤን ኤድስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማን ነው?
ዊኒ ቢያንዩማን
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤች.አይ.ቪ ኤድስ ላይ የሚሰራውን የተ.መ.ድ አካል (UNAIDS) ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ እና የዩኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን በኢትዮጵያ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በተያዙ ዕቅዶች ላይ መምከራቸውን ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴና የዩኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ የተመካከሩት በምን ዙሪያ ነው?
በኢትዮጵያ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በተያዙ ዕቅዶች ላይ
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤች.አይ.ቪ ኤድስ ላይ የሚሰራውን የተ.መ.ድ አካል (UNAIDS) ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ እና የዩኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን በኢትዮጵያ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በተያዙ ዕቅዶች ላይ መምከራቸውን ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
የተ.መ.ድ አካል ዩኤን ኤድስ በምን ላይ ትኩረት አድርጎ ይሠራል?
በኤች.አይ.ቪ ኤድስ ላይ
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤች.አይ.ቪ ኤድስ ላይ የሚሰራውን የተ.መ.ድ አካል (UNAIDS) ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ እና የዩኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን በኢትዮጵያ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በተያዙ ዕቅዶች ላይ መምከራቸውን ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
የዩኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ በኢትዮጵያ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ስርጭት የሚገታበትን ሁኔታ ከማን ጋር ተመካከሩ?
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
የመደመር መንገድ መጽሐፍ ሁለት ዓላማ ያነገበ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ይህም በአንድ በኩል ሐሳብ ማስተላለፍ በሌላ በኩል በገቢው ትምህርት ቤቶችን ማስፋፋት መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ የመጽሐፉ የነጠላ መሸጫ ዋጋ 350 ብር ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ አንባቢዎች ሊዳረስ የሚችል በቂ ቅጅ ስላለ ከዚህ በላይ ከሚሸጡት እንዳይገዙም አሳስበዋል፡፡
የመደመር መጽሀፍ ዋጋ ስንት ነው?
350 ብር
የመደመር መንገድ መጽሐፍ ሁለት ዓላማ ያነገበ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ይህም በአንድ በኩል ሐሳብ ማስተላለፍ በሌላ በኩል በገቢው ትምህርት ቤቶችን ማስፋፋት መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ የመጽሐፉ የነጠላ መሸጫ ዋጋ 350 ብር ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ አንባቢዎች ሊዳረስ የሚችል በቂ ቅጅ ስላለ ከዚህ በላይ ከሚሸጡት እንዳይገዙም አሳስበዋል፡፡
የመደመር መጽሐፍ ጸሐፊ ማነው?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የመደመር መንገድ መጽሐፍ ሁለት ዓላማ ያነገበ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ይህም በአንድ በኩል ሐሳብ ማስተላለፍ በሌላ በኩል በገቢው ትምህርት ቤቶችን ማስፋፋት መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ የመጽሐፉ የነጠላ መሸጫ ዋጋ 350 ብር ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ አንባቢዎች ሊዳረስ የሚችል በቂ ቅጅ ስላለ ከዚህ በላይ ከሚሸጡት እንዳይገዙም አሳስበዋል፡፡
የመደመር መንገድ መጽሐፍ ስንት ዓላማዎች አሉት?
ሁለት
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ኡጋንዳ ገብተዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በፕሬዝዳንት ዮዌሪ ካጉታ ሙሴቪኒ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ኡጋንዳ መግባታቸውን ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለከተው፡፡ ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ባለፈው ጥር ወር ላይ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ለ6ኛ ዙር ሀገሪቱን ለመምራት ዛሬ ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ።
የኡጋንዳ ፕሬዝደንት ማን ናቸው?
ዮዌሪ ካጉታ ሙሴቪኒ
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ኡጋንዳ ገብተዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በፕሬዝዳንት ዮዌሪ ካጉታ ሙሴቪኒ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ኡጋንዳ መግባታቸውን ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለከተው፡፡ ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ባለፈው ጥር ወር ላይ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ለ6ኛ ዙር ሀገሪቱን ለመምራት ዛሬ ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ።
ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኔ ጥር ወር ላይ የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት ለስንተኛ ጊዜ ነው?
ለ6ኛ ዙር
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ኡጋንዳ ገብተዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በፕሬዝዳንት ዮዌሪ ካጉታ ሙሴቪኒ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ኡጋንዳ መግባታቸውን ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለከተው፡፡ ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ባለፈው ጥር ወር ላይ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ለ6ኛ ዙር ሀገሪቱን ለመምራት ዛሬ ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ።
ለ6ኛ ዙር ኡጋንዳን ለመምራት ዛሬ ቃለመሀላ የፈፀሙት ማናቸው?
ዮዌሪ ሙሴቬኒ
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ኡጋንዳ ገብተዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በፕሬዝዳንት ዮዌሪ ካጉታ ሙሴቪኒ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ኡጋንዳ መግባታቸውን ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለከተው፡፡ ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ባለፈው ጥር ወር ላይ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ለ6ኛ ዙር ሀገሪቱን ለመምራት ዛሬ ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኡጋንዳ የተገኙበት ምክንያት ምንድንነው?
በፕሬዝዳንት ዮዌሪ ካጉታ ሙሴቪኒ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ኡጋንዳ ገብተዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በፕሬዝዳንት ዮዌሪ ካጉታ ሙሴቪኒ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ኡጋንዳ መግባታቸውን ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለከተው፡፡ ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ባለፈው ጥር ወር ላይ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ለ6ኛ ዙር ሀገሪቱን ለመምራት ዛሬ ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዩዌሪ ሙሴቬኒ በዓለ ሲመት ለመገኘት የት ሀገር ሄዱ?
ኡጋንዳ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በ84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ተገኝተዋል። በሰመዕታት መታሰቢያ ቀን የካቲት 12 ቀን በየአመቱ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፤አባት አርበኞች፤ እና የህብረተሰብ ክፍሉ በስድስት ኪሎ ታስቦ ይውላል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ማናቸው?
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በ84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ተገኝተዋል። በሰመዕታት መታሰቢያ ቀን የካቲት 12 ቀን በየአመቱ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፤አባት አርበኞች፤ እና የህብረተሰብ ክፍሉ በስድስት ኪሎ ታስቦ ይውላል፡፡
በስንተኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ በዓል ላይ ነው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የተገኙት?
በ84ኛው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በ84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ተገኝተዋል። በሰመዕታት መታሰቢያ ቀን የካቲት 12 ቀን በየአመቱ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፤አባት አርበኞች፤ እና የህብረተሰብ ክፍሉ በስድስት ኪሎ ታስቦ ይውላል፡፡
በአዲስ አበባ ለ84ኛ ጊዜ የተከበረው የመቼ ሰማዕታት መታሰቢያ ነው?
የየካቲት 12
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በ84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ተገኝተዋል። በሰመዕታት መታሰቢያ ቀን የካቲት 12 ቀን በየአመቱ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፤አባት አርበኞች፤ እና የህብረተሰብ ክፍሉ በስድስት ኪሎ ታስቦ ይውላል፡፡
በአዲስ አበባ የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን በየት ቦታ ይዘከራል?
በስድስት ኪሎ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በ84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ተገኝተዋል። በሰመዕታት መታሰቢያ ቀን የካቲት 12 ቀን በየአመቱ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፤አባት አርበኞች፤ እና የህብረተሰብ ክፍሉ በስድስት ኪሎ ታስቦ ይውላል፡፡
የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ማን ይባላሉ?
ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በ84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ተገኝተዋል። በሰመዕታት መታሰቢያ ቀን የካቲት 12 ቀን በየአመቱ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፤አባት አርበኞች፤ እና የህብረተሰብ ክፍሉ በስድስት ኪሎ ታስቦ ይውላል፡፡
ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን አባት አርበኞች ማህበር ውስጥ በምን ኃላፊነት ላይ ይገኛሉ?
ፕሬዚዳንት
ለሚያንኮራፉ ሰዎች መፍትሄ ይሆናል የተባለው አዲሱ የቴክኖሎጂ ፈጠራ  ይፋ ተደርጓል። ሚሊዮኖች የሚሰቃዩበት ማንኮራፋት ከጤና መቃወስ ጋር በተያያዘ በቂ የሆነ እንቅልፍ ከመከልከሉ በተጨማሪ በአካባቢው የሚገኙትን ሰዎች በመረበሽ ማህበራዊ ኑሯችንን ያውካል፡፡ መንስኤዎቹ የመተንፈሻ አካላት የተፈጥሮ ሁኔታና ህመም ሲሆኑ ከ60 እሰከ 80 በመቶ ከ50 አመት በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ አንደሚከሰት ጥናቱ ያመላክታል፡፡ አዲሱ ፈጠራም  የመተንፈሻ አካላትን የአተነፋፈስ ስረዓት በማሻሻል እና በማገዝ ማንኮራፋትን የሚያስወግድ ነው ተብሏል፡፡ ቴክኖሎጂው በአፍንጫ የሚቀመጥ ሲሆን ነርቮችን በማነቃቃት የአተነፋፈስ ስርዓትን በማስተካከል አየር በአግባቡ እንዲዘዋወርና ማንኮራፋትን በማስወገድ ጥሩ እንቅልፍ መተኛት ያስችላል ተብሏል፡፡
ማንኮራፋት የሚያመጣው ጉዳት ምንድን ነው?
በቂ የሆነ እንቅልፍ ከመከልከሉ በተጨማሪ በአካባቢው የሚገኙትን ሰዎች በመረበሽ
ለሚያንኮራፉ ሰዎች መፍትሄ ይሆናል የተባለው አዲሱ የቴክኖሎጂ ፈጠራ  ይፋ ተደርጓል። ሚሊዮኖች የሚሰቃዩበት ማንኮራፋት ከጤና መቃወስ ጋር በተያያዘ በቂ የሆነ እንቅልፍ ከመከልከሉ በተጨማሪ በአካባቢው የሚገኙትን ሰዎች በመረበሽ ማህበራዊ ኑሯችንን ያውካል፡፡ መንስኤዎቹ የመተንፈሻ አካላት የተፈጥሮ ሁኔታና ህመም ሲሆኑ ከ60 እሰከ 80 በመቶ ከ50 አመት በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ አንደሚከሰት ጥናቱ ያመላክታል፡፡ አዲሱ ፈጠራም  የመተንፈሻ አካላትን የአተነፋፈስ ስረዓት በማሻሻል እና በማገዝ ማንኮራፋትን የሚያስወግድ ነው ተብሏል፡፡ ቴክኖሎጂው በአፍንጫ የሚቀመጥ ሲሆን ነርቮችን በማነቃቃት የአተነፋፈስ ስርዓትን በማስተካከል አየር በአግባቡ እንዲዘዋወርና ማንኮራፋትን በማስወገድ ጥሩ እንቅልፍ መተኛት ያስችላል ተብሏል፡፡
የማንኮራፋት ችግር ከ50 ዓመት በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ በምን ያህል በመቶ ይታያል?
ከ60 እሰከ 80 በመቶ
ለሚያንኮራፉ ሰዎች መፍትሄ ይሆናል የተባለው አዲሱ የቴክኖሎጂ ፈጠራ  ይፋ ተደርጓል። ሚሊዮኖች የሚሰቃዩበት ማንኮራፋት ከጤና መቃወስ ጋር በተያያዘ በቂ የሆነ እንቅልፍ ከመከልከሉ በተጨማሪ በአካባቢው የሚገኙትን ሰዎች በመረበሽ ማህበራዊ ኑሯችንን ያውካል፡፡ መንስኤዎቹ የመተንፈሻ አካላት የተፈጥሮ ሁኔታና ህመም ሲሆኑ ከ60 እሰከ 80 በመቶ ከ50 አመት በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ አንደሚከሰት ጥናቱ ያመላክታል፡፡ አዲሱ ፈጠራም  የመተንፈሻ አካላትን የአተነፋፈስ ስረዓት በማሻሻል እና በማገዝ ማንኮራፋትን የሚያስወግድ ነው ተብሏል፡፡ ቴክኖሎጂው በአፍንጫ የሚቀመጥ ሲሆን ነርቮችን በማነቃቃት የአተነፋፈስ ስርዓትን በማስተካከል አየር በአግባቡ እንዲዘዋወርና ማንኮራፋትን በማስወገድ ጥሩ እንቅልፍ መተኛት ያስችላል ተብሏል፡፡
ለሚያንኮራፉ ሰዎች መፍትሄ ይሆናል የተባለው አዲሱ ቴክኖሎጂ በሰውነታችን የትኛው አካል ላይ ይደረጋል?
በአፍንጫ
በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት መሰራቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ነዋሪ የሆነው ታዳጊ አጃዬ ማጆር ተሸከርካሪዋን ከወዳደቁ ብረቶች እንደሰራት ተነግሯል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባደረገለት ድጋፍ የተሰራችው  የባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪ ሞተርን በመጠቀም የተሰራች ሲሆን ወደ ኋላ መሄድ እንድትችል ተደርጋ ተሻሽላ ተሰርታለች፡፡ አራት ኩንታል ክብደት ያላት ተሽከርካሪዋ እስከ 4 ሰዎች የመጫን አቅም ያላት ሲሆን በአንድ ሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ ትችላለች ተብሏል፡፡ ታዳጊው የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ መኪና መስራቱ ተገልጿል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለታዳጊው የተለያዩ ድጋፎችን  እንደሚያደርግ  ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በኢትዮጵያዊው ወጣት የተሰራው ተሽክርካሪ በሊትር ስንት ኪሎ ሜትር መጓዝ ይችላል?
40 ኪሎ ሜትር
በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት መሰራቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ነዋሪ የሆነው ታዳጊ አጃዬ ማጆር ተሸከርካሪዋን ከወዳደቁ ብረቶች እንደሰራት ተነግሯል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባደረገለት ድጋፍ የተሰራችው  የባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪ ሞተርን በመጠቀም የተሰራች ሲሆን ወደ ኋላ መሄድ እንድትችል ተደርጋ ተሻሽላ ተሰርታለች፡፡ አራት ኩንታል ክብደት ያላት ተሽከርካሪዋ እስከ 4 ሰዎች የመጫን አቅም ያላት ሲሆን በአንድ ሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ ትችላለች ተብሏል፡፡ ታዳጊው የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ መኪና መስራቱ ተገልጿል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለታዳጊው የተለያዩ ድጋፎችን  እንደሚያደርግ  ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በኢትዮጵያዊው ወጣት የተሰራው ተሽከርካሪ ስንት ሰው መጫን ይችላል?
4 ሰዎች

በኢትዮጵያዊው ወጣት የተሰራው ተሽከርካሪ ምን ያህል ክበደት አለው?
አራት ኩንታል
በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት መሰራቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ነዋሪ የሆነው ታዳጊ አጃዬ ማጆር ተሸከርካሪዋን ከወዳደቁ ብረቶች እንደሰራት ተነግሯል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባደረገለት ድጋፍ የተሰራችው  የባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪ ሞተርን በመጠቀም የተሰራች ሲሆን ወደ ኋላ መሄድ እንድትችል ተደርጋ ተሻሽላ ተሰርታለች፡፡ አራት ኩንታል ክብደት ያላት ተሽከርካሪዋ እስከ 4 ሰዎች የመጫን አቅም ያላት ሲሆን በአንድ ሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ ትችላለች ተብሏል፡፡ ታዳጊው የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ መኪና መስራቱ ተገልጿል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለታዳጊው የተለያዩ ድጋፎችን  እንደሚያደርግ  ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ውስጥ በሊትር 40 ኪ.ሜ መጓዝ የምትችል መኪና የሰራው ወጣት ስሙ ማን ይባላል?
አጃዬ ማጆር
በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት መሰራቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ነዋሪ የሆነው ታዳጊ አጃዬ ማጆር ተሸከርካሪዋን ከወዳደቁ ብረቶች እንደሰራት ተነግሯል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባደረገለት ድጋፍ የተሰራችው  የባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪ ሞተርን በመጠቀም የተሰራች ሲሆን ወደ ኋላ መሄድ እንድትችል ተደርጋ ተሻሽላ ተሰርታለች፡፡ አራት ኩንታል ክብደት ያላት ተሽከርካሪዋ እስከ 4 ሰዎች የመጫን አቅም ያላት ሲሆን በአንድ ሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ ትችላለች ተብሏል፡፡ ታዳጊው የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ መኪና መስራቱ ተገልጿል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለታዳጊው የተለያዩ ድጋፎችን  እንደሚያደርግ  ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
አጃዬ ማጆር በትምህርት ደረጃው ስንተኛ ነው?
የ11ኛ ክፍል ተማሪ
የናሳ ተመራማሪዎች ሱፐር ኧርዝ ሲሉ የሰየሟትን አዲስ ፕላኔት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በመጠኗ የመሬትን እጥፍ ታክላለች የተባለችው አዲሷ ፕላኔት ከከዋክብቷ አንፃር ለህይወት ተስማሚ በሆነ ርቀት ውስጥ እንደምትገኝ ተገልጿል፡፡ ይህም በፕላኔቷ ላይ ህይወት ሊኖር ይችላል የሚል ተስፋ አሳድሯል ነው የተባለው፡፡ ፕላኔቷ አለታማ አሊያም እንደኔፕቲዩን በጋዝ የበለፀገች ልትሆን እንደምትችል የናሳ ተመራማሪዎች የገለጹ ሲሆን ፕላኔቷ ያልተለመደችና ከቀድሞ ፕላኔቶች ልዩ እንደሆነች በመረጃው ተጠቅሷል፡፡
የናሳ ተመራማሪዎች ሱፐርኧርዝ ብለው የሰሟት አንዲት ፕላኔት ከመሬት አንፃር መጠንዋ ምን ያህል ይሆናል?
የመሬትን እጥፍ
የናሳ ተመራማሪዎች ሱፐር ኧርዝ ሲሉ የሰየሟትን አዲስ ፕላኔት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በመጠኗ የመሬትን እጥፍ ታክላለች የተባለችው አዲሷ ፕላኔት ከከዋክብቷ አንፃር ለህይወት ተስማሚ በሆነ ርቀት ውስጥ እንደምትገኝ ተገልጿል፡፡ ይህም በፕላኔቷ ላይ ህይወት ሊኖር ይችላል የሚል ተስፋ አሳድሯል ነው የተባለው፡፡ ፕላኔቷ አለታማ አሊያም እንደኔፕቲዩን በጋዝ የበለፀገች ልትሆን እንደምትችል የናሳ ተመራማሪዎች የገለጹ ሲሆን ፕላኔቷ ያልተለመደችና ከቀድሞ ፕላኔቶች ልዩ እንደሆነች በመረጃው ተጠቅሷል፡፡
የናሳ ተመራማሪዎች ያገኝዋትን አዲስ ፕላኔት ምን ብለው ሰየምዋት?
ሱፐር ኧርዝ
የናሳ ተመራማሪዎች ሱፐር ኧርዝ ሲሉ የሰየሟትን አዲስ ፕላኔት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በመጠኗ የመሬትን እጥፍ ታክላለች የተባለችው አዲሷ ፕላኔት ከከዋክብቷ አንፃር ለህይወት ተስማሚ በሆነ ርቀት ውስጥ እንደምትገኝ ተገልጿል፡፡ ይህም በፕላኔቷ ላይ ህይወት ሊኖር ይችላል የሚል ተስፋ አሳድሯል ነው የተባለው፡፡ ፕላኔቷ አለታማ አሊያም እንደኔፕቲዩን በጋዝ የበለፀገች ልትሆን እንደምትችል የናሳ ተመራማሪዎች የገለጹ ሲሆን ፕላኔቷ ያልተለመደችና ከቀድሞ ፕላኔቶች ልዩ እንደሆነች በመረጃው ተጠቅሷል፡፡
የየት ተመራማሪዎች ሱፐር ኧርዝ የተሰኘች አዲስ ፕላኔት አገኙ?
የናሳ
በመረጃ መንታፊዎች የተያዘባቸዉን መረጃ ለማስለቀቀ የራንስም ክፍያ ከከፈሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች መካከል 80 ከመቶ የሚሆኑት ድርጅቶች ለዳግም ጥቃት መጋለጣቸዉን የሳይበርሰን ጥናት ጠቁሟል ሳይበርሰን የተሰኘው የሳይበር ደህንነት ምርት አቅራቢ የሆነዉ ተቋም ባካሄደዉ አዲስ ጥናት እንዳመለከተዉ ከሆነ ተቋማቱ ብዙውን ጊዜ በተመሳሳይ የመረጃ መንታፊዎች ጥቃት እንደሚሰነዘርባቸዉ ነዉ ያመለከተዉ። ‘የራንሰም’ ክፍያ መክፈል የቅጅ ወንጀሎችን ከማበረታታት በተጨማሪ እነዚህ ኩባንያዎች በፍጥነት ወደ ተለመደው ንግድ ሥራቸዉ የመመለስ ዋስትና አለመኖሩን ነው ሳይበርሰን የገለጸው። ከዚህ ባሻገር ወደ ግማሽ የሚጠጉ የጥናቱ ተሳታፊዎች የሳይበር ጥቃት ሰለባ የሆኑ ድርጅቶች ክፍያውን ከፈጸሙ በኋላ መረጃዉን የማግኘት እድል ቢፈጠርም አንዳንዶቹ ወይም ሁሉም መረጃዎች እንደሚበላሹ ሳይበርሰን በጥናቱ አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ ይህም በመረጃ መንታፊዎች የሚጠየቁ የመረጃ ማስለቀቂያ ክፍያዎችን መፈጸም ለተቋማቱ በትክክል መረጃዎቻቸዉን እንደሚያስገኝላቸው ዋስትና አለመሆኑን ማሳያ እንደሆነ እና የመረጃ መንታፊዎች በተጎጂው ድርጅት ላይ እንደገና ጥቃት ከመሰንዘር አያግዳቸውም ተብሏል። ከዚያ ይልቅ የራንሰም ክፍያ መፈጸም የመረጃ መንታፊዎች ተደጋጋሚ ጥቃት እንዲያደርሱ የሚገፋፋ መሆኑን ሳይበርሰን መጠቆሙን ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ በመሆኑም የራንሰምዌር ጥቃቶችን ቀድሞ ለመለየትና ለመከላከል የቅድመ መከላከል ስትራቴጂ መኖር ኩባንያዎች ላይ የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶች እና በድርጅቶቹ ላይ ያንዣበቡ የራንሰምዌር ጥቃት እንቅስቃሴዎችን ቀድሞ ለመግታት ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በመረጃ መንታፊዎች የተያዘባቸዉን መረጃ ለማስለቀቀ የራንስም ክፍያ የከፈሉት ስንት በመቶ የሚሆኑ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ናቸው?
80 ከመቶ

የምን ክፍያ መፈጸም ነው የመረጃ መንታፊዎች የበለጠ ተደጋጋሚ ጉዳት እንዲያስከትሉ የሚያደርገው?
የራንሰም
ሴት ተማሪዎች በትርፍ ጊዜያቸው ችግር ፈቺ የሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ የሚያግዝ ስምምነት  መፈረሙን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመውም ከኮኖቬሽን ኢንተርፕረንርሺፕ ዲቨሎፕመንት ከተባለ ድርጅት ጋር መሆኑ ተነግሯል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት  ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ÷ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች  ሲመደቡላቸው ተቀብሎ ከማስተማር ጎን ለጎን በአከባቢያቸው ካሉ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጋር ትስስር በመፍጠር ፣ተማሪዎችን በቀጣይ የዩኒቨርስቲ ቆይታቸው ውጤታማ የሚያደርጉና በሳይንስ ዘርፉም ፍላጎት እንዲያድርባቸው የሚያግዙ ስራዎችን ሊሰሩ ይገባል ብለዋል። ዩኒቨርሲቲዎች በአይሲቲ ዘርፍ ያላቸውን አቅርቦት ለስልጠናው በማመቻቸትና መምህራንንም በማሳተፍ ሴት ተማሪዎች በሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ላይ የሚሰጣቸውን ስልጠና  ይደግፋሉ፡፡ ይህ ስምምነት  ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዩኒቨርሲቲዎች ባሉበት አከባቢ የማህበረሰብ አገልግሎት እንዲሰጡ ለሚሰራው ስራ እና የሳይንስ ባህል ግንባታ ላይ የሰጠው ትኩረት አንድ አካል ነው ብለዋል፡፡ የኮኖቬሽን ኢንተርፕረንርሺፕ ዲቨሎፕመንት  በኢትዮጵያ አስተባባሪ  አቶ ብርሃኑ ገብረሚካኤል÷  ሴት ተማሪዎች በሳይንስ ዘርፍ ያላቸው ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆኑን አንስተዋል። ፕሮጀክቱ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸው ጀምሮ ሳይንስ ውስጥ እንዲገቡ የሚያግዙ ስልጠናዎችን በማመቻቸት በሳይንስ ዘርፍ የሚመረቁ ሴት ተማሪዎችን ቁጥር ከፍ የማድረግ ዓላማ አለው ብለዋል፡፡ ፕሮጀክቱን እውን ለማደረግ የዩኒቨርሲቲዎች ድጋፍ ወሳኝ መሆኑንና በፕሮግራሙ ታቅፈው ስልጠናውን ተከታትለው ጥሩ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ሴት ተማሪዎችም የነፃ ትምህርት እድሎችን እንደሚያመመቻቹ  ገልጸዋል፡፡ ፕሮጀክቱን ለመጀመሪያ ጊዜ በተመረጡ ዩኒቨርስቲዎች እንደሚጀምሩና ከዚያም በመነሳት በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የማስፋፋት እቅድ እንዳላቸውም አስተባባሪው ጨምረው ገልጸዋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር  ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ተማሪዎች የአይ ሲ ቲ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ ማመቻቸቱን  አስታውቀዋል፡፡ በተለይም ዲጂታል ሊትሬሲ በሚል የክረምት የስልጠና ፕሮግራም በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች በማካሄድ የተለያዩ የማህበረሰብ አካላት መሰረታዊ የዲጂታል ክህሎት ስልጠና እንዲያገኙ መደረጉን ተናግረዋል። በቀጣይም የዚህ አይነት ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ፕሮፌሰር አፈወርቅ መግለጻቸውን ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ሴት ተማሪዎች በትርፍ ጊዜያቸው ምን ዓይነት የስልጠና ድጋፍ እንዲያገኙ ነው የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ስምምነት ያደረገው?
ችግር ፈቺ የሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ስልጠናዎችን

ሴት ተማሪዎች በትርፍ ጊዜያቸው ችግር ፈቺ የሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ የሚያግዝ ስምምነት የተፈረመው ለምን ዓላማ ነው?
በሳይንስ ዘርፍ የሚመረቁ ሴት ተማሪዎችን ቁጥር ከፍ የማድረግ ዓላማ
ፌስቡክ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እያበለፀገ መሆኑን ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። ኩባንያው የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚሰራውም ከጎግል አንድርይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ከአይፎን አይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ አንደሆነም ታውቋል። አዲሱ የፌስቡክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሙሉ በሙሉ ከዜሮ ተነስቶ በራሱ መንገድ እየበለፀገ መሆኑንም ኩባንያው አስታውቋል። ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ በምን መልኩ ይሰራል የሚለው ነገር በግልፅ ባይታወቀም የፌስቡክ የቪዲዮ የስልክ ጥሪን ጨምሮ ሌሎች የኩባንያው አገልግሎቶች ግን ተጠቃሚ ይሆናሉ ነው የተባለው። ፌስቡክ አሁን በሚያመርታቸው መገልገያዎች ላይ በብዛት የጎግል አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተመን የሚጠቀም ሲሆን፥ ይህም ጎግል በአብዛኛው የፌስቡክ አገልግሎቶች ላይ በበላይነት እንዲቆጣጠር እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። ፌስቡክ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም መስራቱም ከጎግል አንድሮይድ ጥገኝነት የሚያላቅቀው መሆኑን እና በሚያመርታቸው መገልገያዎችን ሙሉ በሙሉ የመቆጣጠር ስልጣን እንዲኖረው እንደሚያደርገውም ተገልጿል። ምንጭ፦ www.techworm.net
በኡበር የታክሲ አገልግሎት ውስጥ ለረጅም ጊዜ በቦርድ አባልነት ያገለገሉት ትራቪስ ካላኒክ መቼ በተስተዋለው የሙስና ችግር ምክንያት ነው ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ያሰቡት?
ከጎግል አንድርይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ከአይፎን አይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ
ፌስቡክ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እያበለፀገ መሆኑን ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። ኩባንያው የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚሰራውም ከጎግል አንድርይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ከአይፎን አይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ አንደሆነም ታውቋል። አዲሱ የፌስቡክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሙሉ በሙሉ ከዜሮ ተነስቶ በራሱ መንገድ እየበለፀገ መሆኑንም ኩባንያው አስታውቋል። ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ በምን መልኩ ይሰራል የሚለው ነገር በግልፅ ባይታወቀም የፌስቡክ የቪዲዮ የስልክ ጥሪን ጨምሮ ሌሎች የኩባንያው አገልግሎቶች ግን ተጠቃሚ ይሆናሉ ነው የተባለው። ፌስቡክ አሁን በሚያመርታቸው መገልገያዎች ላይ በብዛት የጎግል አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተመን የሚጠቀም ሲሆን፥ ይህም ጎግል በአብዛኛው የፌስቡክ አገልግሎቶች ላይ በበላይነት እንዲቆጣጠር እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። ፌስቡክ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም መስራቱም ከጎግል አንድሮይድ ጥገኝነት የሚያላቅቀው መሆኑን እና በሚያመርታቸው መገልገያዎችን ሙሉ በሙሉ የመቆጣጠር ስልጣን እንዲኖረው እንደሚያደርገውም ተገልጿል። ምንጭ፦ www.techworm.net
ፌስቡክ ከጎግል አንድርይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ከአይፎን አይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ ምን ዘዴ ቀየሰ?
የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እያበለፀገ
ፌስቡክ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እያበለፀገ መሆኑን ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። ኩባንያው የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚሰራውም ከጎግል አንድርይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ከአይፎን አይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ አንደሆነም ታውቋል። አዲሱ የፌስቡክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሙሉ በሙሉ ከዜሮ ተነስቶ በራሱ መንገድ እየበለፀገ መሆኑንም ኩባንያው አስታውቋል። ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ በምን መልኩ ይሰራል የሚለው ነገር በግልፅ ባይታወቀም የፌስቡክ የቪዲዮ የስልክ ጥሪን ጨምሮ ሌሎች የኩባንያው አገልግሎቶች ግን ተጠቃሚ ይሆናሉ ነው የተባለው። ፌስቡክ አሁን በሚያመርታቸው መገልገያዎች ላይ በብዛት የጎግል አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተመን የሚጠቀም ሲሆን፥ ይህም ጎግል በአብዛኛው የፌስቡክ አገልግሎቶች ላይ በበላይነት እንዲቆጣጠር እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። ፌስቡክ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም መስራቱም ከጎግል አንድሮይድ ጥገኝነት የሚያላቅቀው መሆኑን እና በሚያመርታቸው መገልገያዎችን ሙሉ በሙሉ የመቆጣጠር ስልጣን እንዲኖረው እንደሚያደርገውም ተገልጿል። ምንጭ፦ www.techworm.net
ፌስቡክ በአዲሱ የራሱ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ምን ምን አካቷል?
የቪዲዮ የስልክ ጥሪን
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012(ኤፍቢሲ) ኡበር የተሰኘው የታክሲ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት ተባባሪ መስራች ትራቪስ ካላኒክ በዓመቱ መጨረሻ ከቦርድ  አባልነታቸው ሊለቁ መሆኑን አስታውቀዋል ፡፡ ይሁን እንጂ የ43 ዓመቱ ትራቪስ በድርጅቱ ውስጥ ካሉ ዘጠኙ ዳይሬክተሮች ውስጥ አንዱ ሆነው የሚቀጥሉ መሆኑን  ነው የተናገሩት። ትራቪስ ካላኒክ  እንደ አውሮፓውያ ኑ አቆጣጠር 2017 ላይ በድርጅቱ በተስተዋሉ የተለያዩ የሙስና ቅሌቶች  ምክንያት ስራ ለማቆም ጫፍ ደርሰው  ነበር ። ይህን ተከትሎም  በኡበር ድርጅት ውስጥ  ያላቸውን  አብዛኛውን የአክሲዮን ድርሻ መሸጣቸው ነው የተነገረው። ትራቪስ ካላኒክ በአስር ዓመቱ መገባደጃ  ኩባንያው ያለው የሕዝብ ግንኙነት እና በጎ አድራጎት ላይ ለማተኮር ለእኔ ትክክለኛ ጊዜ ይመስለኛል፤ በዚህም ደስተኛ ነኝ ተናግረዋል ፡፡ ካናኒክ በጣም ዝነኛ የሆነው የታክሲ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት በመመስረት በዓለም ዙሪያ የትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ  ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክተዋል። ምንጭ፣ ቢቢሲ
ኡበር በተሰኘው የታክሲ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ውስጥ የቦርድ አባል የነበሩ አሁን ሊለቁ የወሰኑት የቦርድ አባል ስማቸው ማን ነው?
ትራቪስ ካላኒክ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012(ኤፍቢሲ) ኡበር የተሰኘው የታክሲ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት ተባባሪ መስራች ትራቪስ ካላኒክ በዓመቱ መጨረሻ ከቦርድ  አባልነታቸው ሊለቁ መሆኑን አስታውቀዋል ፡፡ ይሁን እንጂ የ43 ዓመቱ ትራቪስ በድርጅቱ ውስጥ ካሉ ዘጠኙ ዳይሬክተሮች ውስጥ አንዱ ሆነው የሚቀጥሉ መሆኑን  ነው የተናገሩት። ትራቪስ ካላኒክ  እንደ አውሮፓውያ ኑ አቆጣጠር 2017 ላይ በድርጅቱ በተስተዋሉ የተለያዩ የሙስና ቅሌቶች  ምክንያት ስራ ለማቆም ጫፍ ደርሰው  ነበር ። ይህን ተከትሎም  በኡበር ድርጅት ውስጥ  ያላቸውን  አብዛኛውን የአክሲዮን ድርሻ መሸጣቸው ነው የተነገረው። ትራቪስ ካላኒክ በአስር ዓመቱ መገባደጃ  ኩባንያው ያለው የሕዝብ ግንኙነት እና በጎ አድራጎት ላይ ለማተኮር ለእኔ ትክክለኛ ጊዜ ይመስለኛል፤ በዚህም ደስተኛ ነኝ ተናግረዋል ፡፡ ካናኒክ በጣም ዝነኛ የሆነው የታክሲ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት በመመስረት በዓለም ዙሪያ የትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ  ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክተዋል። ምንጭ፣ ቢቢሲ
በኡበር የታክሲ አገልግሎት ውስጥ ለረጅም ጊዜ በቦርድ አባልነት ያገለገሉት ትራቪስ ካላኒክ በምን ምክንያት ነው ከቦርድ አባልነታቸው የሚለቁት?
የሙስና ቅሌቶች  ምክንያት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012(ኤፍቢሲ) ኡበር የተሰኘው የታክሲ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት ተባባሪ መስራች ትራቪስ ካላኒክ በዓመቱ መጨረሻ ከቦርድ  አባልነታቸው ሊለቁ መሆኑን አስታውቀዋል ፡፡ ይሁን እንጂ የ43 ዓመቱ ትራቪስ በድርጅቱ ውስጥ ካሉ ዘጠኙ ዳይሬክተሮች ውስጥ አንዱ ሆነው የሚቀጥሉ መሆኑን  ነው የተናገሩት። ትራቪስ ካላኒክ  እንደ አውሮፓውያ ኑ አቆጣጠር 2017 ላይ በድርጅቱ በተስተዋሉ የተለያዩ የሙስና ቅሌቶች  ምክንያት ስራ ለማቆም ጫፍ ደርሰው  ነበር ። ይህን ተከትሎም  በኡበር ድርጅት ውስጥ  ያላቸውን  አብዛኛውን የአክሲዮን ድርሻ መሸጣቸው ነው የተነገረው። ትራቪስ ካላኒክ በአስር ዓመቱ መገባደጃ  ኩባንያው ያለው የሕዝብ ግንኙነት እና በጎ አድራጎት ላይ ለማተኮር ለእኔ ትክክለኛ ጊዜ ይመስለኛል፤ በዚህም ደስተኛ ነኝ ተናግረዋል ፡፡ ካናኒክ በጣም ዝነኛ የሆነው የታክሲ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት በመመስረት በዓለም ዙሪያ የትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ  ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክተዋል። ምንጭ፣ ቢቢሲ
በኡበር የታክሲ አገልግሎት ውስጥ ለረጅም ጊዜ በቦርድ አባልነት ያገለገሉት ትራቪስ ካላኒክ መቼ በተስተዋለው የሙስና ችግር ምክንያት ነው ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ያሰቡት?
2017
የቻይና ስነ ፈለክ ተመራማሪዎች የመጀመሪዋን ከፀሀይ ስርዓት ውጪ የሆች ኤክሶፕላኔት ማግኘታቸው ተገለፀ። በቻይና የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች የተገኘችው ይህች ፕላኔት  “ወንግሹ” እና “ዢሂ” የሚል ስያሜ ተሰቷታል። ይህም ማለት የጨረቃ አምላክ ወይም የጸሃይ አምላክ የሚል ትርጉም አለው። ሁለቱ ስሞች የሚያሳዩት የኮኮብ እና ፕላኔትን ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ዩንቨርስን የማሳስ ሂደት የሚወክል ወይም ምሳሌ የሚሆን ነው ተብሏል። የፕላኔትዋ መጠን ከፀሐይ ሁለት እጥፍ የሚበልጥ ሲሆን፥ ከጁፒተርም በ2 ነጥብ 7 እጥፍ ትበልጣለች፤ በዚህም ከጸሃይ ስርዓት ውስጥ ትልቋ ነው የተባለችው በብሔራዊ የሥነ ፈለክ ምርምር ተቋም። የቻይና የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች በአውሮፓውያኑ በ2008 ከቻይና 10 ምርጥ የሥነ ፈለክ እድገቶች መካከል አንዱ ሆነው የተመረጡት ትልቁን ኤክስፕላኔት HD173416b’ን አገኝታለች። ምንጭ፡-ሲጂቲኤን በፌቨን ቢሻው
የቻይና የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኟት ፕላኔት ስሟ ማነው?
“ወንግሹ” እና “ዢሂ”
የቻይና ስነ ፈለክ ተመራማሪዎች የመጀመሪዋን ከፀሀይ ስርዓት ውጪ የሆች ኤክሶፕላኔት ማግኘታቸው ተገለፀ። በቻይና የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች የተገኘችው ይህች ፕላኔት  “ወንግሹ” እና “ዢሂ” የሚል ስያሜ ተሰቷታል። ይህም ማለት የጨረቃ አምላክ ወይም የጸሃይ አምላክ የሚል ትርጉም አለው። ሁለቱ ስሞች የሚያሳዩት የኮኮብ እና ፕላኔትን ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ዩንቨርስን የማሳስ ሂደት የሚወክል ወይም ምሳሌ የሚሆን ነው ተብሏል። የፕላኔትዋ መጠን ከፀሐይ ሁለት እጥፍ የሚበልጥ ሲሆን፥ ከጁፒተርም በ2 ነጥብ 7 እጥፍ ትበልጣለች፤ በዚህም ከጸሃይ ስርዓት ውስጥ ትልቋ ነው የተባለችው በብሔራዊ የሥነ ፈለክ ምርምር ተቋም። የቻይና የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች በአውሮፓውያኑ በ2008 ከቻይና 10 ምርጥ የሥነ ፈለክ እድገቶች መካከል አንዱ ሆነው የተመረጡት ትልቁን ኤክስፕላኔት HD173416b’ን አገኝታለች። ምንጭ፡-ሲጂቲኤን በፌቨን ቢሻው
የቻይና ስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ከፀሀይ ስርዓት ውጪ የሆች ኤክሶፕላኔት የተሰጣት ስያሜ ምን ትርጉም አለው?
የጨረቃ አምላክ ወይም የጸሃይ አምላክ
የቻይና ስነ ፈለክ ተመራማሪዎች የመጀመሪዋን ከፀሀይ ስርዓት ውጪ የሆች ኤክሶፕላኔት ማግኘታቸው ተገለፀ። በቻይና የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች የተገኘችው ይህች ፕላኔት  “ወንግሹ” እና “ዢሂ” የሚል ስያሜ ተሰቷታል። ይህም ማለት የጨረቃ አምላክ ወይም የጸሃይ አምላክ የሚል ትርጉም አለው። ሁለቱ ስሞች የሚያሳዩት የኮኮብ እና ፕላኔትን ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ዩንቨርስን የማሳስ ሂደት የሚወክል ወይም ምሳሌ የሚሆን ነው ተብሏል። የፕላኔትዋ መጠን ከፀሐይ ሁለት እጥፍ የሚበልጥ ሲሆን፥ ከጁፒተርም በ2 ነጥብ 7 እጥፍ ትበልጣለች፤ በዚህም ከጸሃይ ስርዓት ውስጥ ትልቋ ነው የተባለችው በብሔራዊ የሥነ ፈለክ ምርምር ተቋም። የቻይና የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች በአውሮፓውያኑ በ2008 ከቻይና 10 ምርጥ የሥነ ፈለክ እድገቶች መካከል አንዱ ሆነው የተመረጡት ትልቁን ኤክስፕላኔት HD173416b’ን አገኝታለች። ምንጭ፡-ሲጂቲኤን በፌቨን ቢሻው
የቻይና ስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ያገኟት ኤክሶፕላኔት መጠን ከጁፒተር ምን ያህል ይበልጣል?
በ2 ነጥብ 7 እጥፍ
125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማክበር የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው አሶሳ ከተማ ገቡ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሌ ሀሰን የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራርም ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በዓሉም ከዛሬ ጀምሮ በፓናል ውይይት እና ታሪካዊ ቦታዎችን በመጎብኘት እንደሚካሄድ ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ማን ናቸው?
ሂሩት ካሳው
125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማክበር የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው አሶሳ ከተማ ገቡ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሌ ሀሰን የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራርም ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በዓሉም ከዛሬ ጀምሮ በፓናል ውይይት እና ታሪካዊ ቦታዎችን በመጎብኘት እንደሚካሄድ ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ስንተኛውን የአድዋ ድል በዓል ሂሩት ካሳው ተገኝተው አከበሩወ?
125ኛውን
125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማክበር የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው አሶሳ ከተማ ገቡ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሌ ሀሰን የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራርም ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በዓሉም ከዛሬ ጀምሮ በፓናል ውይይት እና ታሪካዊ ቦታዎችን በመጎብኘት እንደሚካሄድ ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
125ኛው የአድዋ ድል የት ነው የሚከበረው?
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማክበር የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው አሶሳ ከተማ ገቡ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሌ ሀሰን የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራርም ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በዓሉም ከዛሬ ጀምሮ በፓናል ውይይት እና ታሪካዊ ቦታዎችን በመጎብኘት እንደሚካሄድ ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ማነው?
አቶ አሻድሌ ሀሰን
ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፍራስ ላይ እውቅናን አግኝታለች :: በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የሆነችው ወ/ሮ ሰናይት 40,000 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን በመወከል ሽልማቱን ተቀብላለች::
ወ/ሮ ሠናይት የምን ሙያ ባለቤት ነች?
የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ
ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፍራስ ላይ እውቅናን አግኝታለች :: በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የሆነችው ወ/ሮ ሰናይት 40,000 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን በመወከል ሽልማቱን ተቀብላለች::
በ2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያ ተብላ የተመረጠችው ማናት?
ወ/ሮ ሰናይት
ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፍራስ ላይ እውቅናን አግኝታለች :: በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የሆነችው ወ/ሮ ሰናይት 40,000 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን በመወከል ሽልማቱን ተቀብላለች::
በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያ የሆነችው ወ/ሮ ሠናይት ስንት የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን ወክላ ነው በአፍሪካ የጤና ኮንፈረንስ ላይ የተቀበለችው?
40,000
ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፍራስ ላይ እውቅናን አግኝታለች :: በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የሆነችው ወ/ሮ ሰናይት 40,000 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን በመወከል ሽልማቱን ተቀብላለች::
ኢትዮጵያ በመሠረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት ምን ተጠቅማለች?
ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፍራስ ላይ እውቅናን አግኝታለች
ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፍራስ ላይ እውቅናን አግኝታለች :: በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የሆነችው ወ/ሮ ሰናይት 40,000 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን በመወከል ሽልማቱን ተቀብላለች::
ኢትዮጵያ በመሠረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት የት ሀገር ነው እውቅና የተሰጣት?
ሩዋንዳ
ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፍራስ ላይ እውቅናን አግኝታለች :: በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የሆነችው ወ/ሮ ሰናይት 40,000 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን በመወከል ሽልማቱን ተቀብላለች::
ኢትዮጵያ ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፈረንስ ላይ እውቅና ያገኘችው በምን ምክንያት ነው?
በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት
መስከረም 22/2012 በአገሪቷ ወጥ የምርምር ስርአት ለመዘርጋት ብሄራዊ የሳይንስና ምርምር ካውንስል ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አስታወቀ። በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ የሳይንስና ምርምር አውደ ጥናት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በአውደ ጥናቱ ላይ ከከፍተኛ ትምህርት ፣ ከምርምር ተቋማትና ከሞያ ማህበራት የተውጣጡ ተመራማሪዎችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል። የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ ማርያም እንደተናገሩት በአገሪቷ በሳይንስ ዘርፉ ብቃትና አቅም ያላቸው ተማራማሪዎች ቢኖሩም ምርምሮች ወጥ ባልሆነና ቅንጅት በጎደለው መልኩ እየተከናወኑ ይገኛል። በመሆኑም በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርትና የምርምር ተቋማት የሚከናወኑ ምርምሮችን በተቀናጀ መልኩ ለማከናወንና ምርምሮች ላይ ድጋፍና ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሳይንስና ምርምር ካውንስል ማቋቋም ያስፈልጋል ብለዋል። የካውንስሉ መቋቋም በአገሪቷ ወጥ የሆነ የምርምር አሰራር ስርአት ለመዘርጋት፣ በዘርፉ ያለውን የሰው ኃይል፣ በጀትና የምርምር መሰረተ ልማቶችን በአግባቡ ለመጠቀም እንደሚያስችል ጠቁመዋል። በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር የሳይንስና የምርምር ዘርፍ ጉዳዮች ዳይሬክተር ዶክተር ሰለሞን ቢኖር በበኩላቸው ካውንስል ቢቋቋም የሳይንስ ዘርፍ ለአገሪቷ ዕድገትና ልማት ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ገልጸዋል። በሳይንስ ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ አገራት ተሞክሮም የካውንስሉን መቋቋም ጠቀሜታ ያረጋግጣል ብለዋል። የሚንስቴሩን አደረጃጀት የመፈተሽና በተገቢው መልኩ የማዋቀር ምርምሮችን ለመከታተል የሚያስችል የመረጃ ስርዓት የመዘርጋት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑንም ገልጸዋል። በአገር ወስጥ የሚታተሙ የምርምር ጆርናሎችን ጥራት ለማሳደግ የሚያስችል የአሰራር ስርዓት የመዘርጋት እየተሰራ መሆኑንም አክለዋል። የዩንቨርስቲ ኢንደሰትሪ ትስስር ያለመጎልበት፣ የምርምር ተቋማት ቅንጅት ክፍተት፣ በሳይንስ ፖሊሲና አገራዊ ልማት አጀንዳ ላይ የምሁራን ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን በዘርፉ ከሚጠቀሱ ችግሮች መሆናቸውንም ዶክተር ሰለሞን አብራርተዋለ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም እንዳሉትም የሳይንስና ምርምር አውደ ጥናቱ ዋነኛ ትኩረት በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ ምርምሮች ጥራት፣ በጀት፣ ስርጭትና ውጤቶችን ለመዳሰስ ነው። በዘርፉ ያሉ ማነቆዎችን መለየትና በተለያዩ ተቋማት የሚከናወኑ ምርምሮች ተግባራዊነትን መዳሰስም የአውደ ጥናቱ ትኩረት መሆኑን አንስተዋል። ከአውደ ጥናቱ በሳይንስ ዘርፉ ያሉ ጠንካራና ደካማ ጎኖች ተለይተው ዘርፉን ለማሳደግ አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶች ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ማን ይባላሉ?
ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ ማርያም

ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ ማርያም ያሉበት ኃላፊነት ምንድን ነው?
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት

የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ማን ይባላሉ?
ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በህፃናት ልብ ህክምን ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ዶክተር በላይ አበጋዝ እና 30ኛ አመቱን በማክበር ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል ያላቸውን አስተዋፅኦ በማድነቅ ሽልማት አበረከቱ።
የኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል 30ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ በዶ/ር ዓብይ ሽልማት የተሰጣቸው ዶክተር ማናቸው?
ዶክተር በላይ አበጋዝ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በህፃናት ልብ ህክምን ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ዶክተር በላይ አበጋዝ እና 30ኛ አመቱን በማክበር ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል ያላቸውን አስተዋፅኦ በማድነቅ ሽልማት አበረከቱ።
ዶ/ር በላይ አበጋዝ በኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል ላደረጉት አስተዋጽኦ በዶ/ር አብይ አህመድ የተሸለሙት ማዕከሉ ስንተኛ ዓመቱን ሲያከብር ነበር?
30ኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በህፃናት ልብ ህክምን ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ዶክተር በላይ አበጋዝ እና 30ኛ አመቱን በማክበር ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል ያላቸውን አስተዋፅኦ በማድነቅ ሽልማት አበረከቱ።
በኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል 30ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ዶ/ር አብይ አህመድ ዶ/ር በላይ አበጋዝን በምን ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ነው የሸለሟቸው?
በህፃናት ልብ ህክምን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በህፃናት ልብ ህክምን ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ዶክተር በላይ አበጋዝ እና 30ኛ አመቱን በማክበር ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል ያላቸውን አስተዋፅኦ በማድነቅ ሽልማት አበረከቱ።
ዶ/ር በላይ አበጋዝ በህፃናት ልብ ህክምና ላበረከቱት አስተዋፅኦ በማዕከሉ 30ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ማን ሸለማቸው?
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
በደቡብ ሱዳን መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ልዑኩ አዲስ አበባ ሲገባ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሀኑ ጁላ እና በሌሎች ከፍተኛ የመከላከያ አዛዦች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በቆይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የመከላከያ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ከመከላከያ ሰራዊት ገጽ የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡
የደቡብ ሱዳንን መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ማን ናቸው?
ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት
በደቡብ ሱዳን መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ልዑኩ አዲስ አበባ ሲገባ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሀኑ ጁላ እና በሌሎች ከፍተኛ የመከላከያ አዛዦች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በቆይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የመከላከያ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ከመከላከያ ሰራዊት ገጽ የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡
የደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኤታማዦር ለምን ኢትዮጵያ መጡ?
በሁለቱ ሀገራት የመከላከያ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ
በደቡብ ሱዳን መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ልዑኩ አዲስ አበባ ሲገባ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሀኑ ጁላ እና በሌሎች ከፍተኛ የመከላከያ አዛዦች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በቆይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የመከላከያ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ከመከላከያ ሰራዊት ገጽ የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡
ጄኔራል ጆንሰን ጁማ ኦኮት በየት ሀገር ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ናቸው?
በደቡብ ሱዳን
በደቡብ ሱዳን መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ልዑኩ አዲስ አበባ ሲገባ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሀኑ ጁላ እና በሌሎች ከፍተኛ የመከላከያ አዛዦች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በቆይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የመከላከያ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ከመከላከያ ሰራዊት ገጽ የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ማናቸው?
ጀኔራል ብርሀኑ ጁላ
በደቡብ ሱዳን መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ልዑኩ አዲስ አበባ ሲገባ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሀኑ ጁላ እና በሌሎች ከፍተኛ የመከላከያ አዛዦች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በቆይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የመከላከያ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ከመከላከያ ሰራዊት ገጽ የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡
ጄነራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ኃላፊነታቸው ምንድን ነው?
ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም
ታንዛኒያዊው ደራሲ አብዱልራዛቅ ጉራህ የ2021 የኖቤል የሥነ ጽሑፍ አሸናፊ መሆናቸውን የስዊድን አካዴሚ መስከረም 27 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ አድርጓል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1986 ዎሌ ሾይንካ በሥነ ጽሑፍ የኖቤል ተሸላሚ ከሆኑ ከ35 ዓመታት በኋላ አብዱልራዛቅ ጉራህ ሁለተኛው ጥቁር አፍሪካዊ ያሰኛቸውን ክብር ተቀዳጅተዋል፡፡ በመላው አፍሪካ ደረጃ ስድስተኛ ተሸላሚ ናቸው፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው፣ አብዱልራዛቅ ለአሸናፊነታቸው ከስዊድኑ የኖቤል ሽልማት ድርጀት 10 ሚሊዮን ክራውን ወይም 1.14 ሚሊዮን ዶላር ያገኛሉ፡፡ የ73 ዓመቱ አዛውንት ጉራህ ጎልተው የሚታወቁትን ‹‹ፓራዳይዝ›› (Paradise) እና ‹‹ዲዘርሽን›› (Desertion) ጨምሮ የ10 ልብ ወለዶች ደራሲ ናቸው፡፡
በሥነ ጽሑፍ ዘርፍ በ1986 አፍሪካዊ የኖቤል ተሸላሚ ማን ነበሩ?
ዎሌ ሾይንካ
ታንዛኒያዊው ደራሲ አብዱልራዛቅ ጉራህ የ2021 የኖቤል የሥነ ጽሑፍ አሸናፊ መሆናቸውን የስዊድን አካዴሚ መስከረም 27 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ አድርጓል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1986 ዎሌ ሾይንካ በሥነ ጽሑፍ የኖቤል ተሸላሚ ከሆኑ ከ35 ዓመታት በኋላ አብዱልራዛቅ ጉራህ ሁለተኛው ጥቁር አፍሪካዊ ያሰኛቸውን ክብር ተቀዳጅተዋል፡፡ በመላው አፍሪካ ደረጃ ስድስተኛ ተሸላሚ ናቸው፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው፣ አብዱልራዛቅ ለአሸናፊነታቸው ከስዊድኑ የኖቤል ሽልማት ድርጀት 10 ሚሊዮን ክራውን ወይም 1.14 ሚሊዮን ዶላር ያገኛሉ፡፡ የ73 ዓመቱ አዛውንት ጉራህ ጎልተው የሚታወቁትን ‹‹ፓራዳይዝ›› (Paradise) እና ‹‹ዲዘርሽን›› (Desertion) ጨምሮ የ10 ልብ ወለዶች ደራሲ ናቸው፡፡
ዎሌ ሾይንካ የሥነ ጽሑፍ ኖቤል ተሸላሚ የነበሩት መቼ ነበር?
በ1986
ታንዛኒያዊው ደራሲ አብዱልራዛቅ ጉራህ የ2021 የኖቤል የሥነ ጽሑፍ አሸናፊ መሆናቸውን የስዊድን አካዴሚ መስከረም 27 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ አድርጓል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1986 ዎሌ ሾይንካ በሥነ ጽሑፍ የኖቤል ተሸላሚ ከሆኑ ከ35 ዓመታት በኋላ አብዱልራዛቅ ጉራህ ሁለተኛው ጥቁር አፍሪካዊ ያሰኛቸውን ክብር ተቀዳጅተዋል፡፡ በመላው አፍሪካ ደረጃ ስድስተኛ ተሸላሚ ናቸው፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው፣ አብዱልራዛቅ ለአሸናፊነታቸው ከስዊድኑ የኖቤል ሽልማት ድርጀት 10 ሚሊዮን ክራውን ወይም 1.14 ሚሊዮን ዶላር ያገኛሉ፡፡ የ73 ዓመቱ አዛውንት ጉራህ ጎልተው የሚታወቁትን ‹‹ፓራዳይዝ›› (Paradise) እና ‹‹ዲዘርሽን›› (Desertion) ጨምሮ የ10 ልብ ወለዶች ደራሲ ናቸው፡፡
ደራሲ አብዱልራዛቅ በ2021 የሥነ ጽሑፍ ኖቤል የሚሸልማቸው ድርጅት ምን ይባላል?
የስዊድን አካዴሚ
ታንዛኒያዊው ደራሲ አብዱልራዛቅ ጉራህ የ2021 የኖቤል የሥነ ጽሑፍ አሸናፊ መሆናቸውን የስዊድን አካዴሚ መስከረም 27 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ አድርጓል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1986 ዎሌ ሾይንካ በሥነ ጽሑፍ የኖቤል ተሸላሚ ከሆኑ ከ35 ዓመታት በኋላ አብዱልራዛቅ ጉራህ ሁለተኛው ጥቁር አፍሪካዊ ያሰኛቸውን ክብር ተቀዳጅተዋል፡፡ በመላው አፍሪካ ደረጃ ስድስተኛ ተሸላሚ ናቸው፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው፣ አብዱልራዛቅ ለአሸናፊነታቸው ከስዊድኑ የኖቤል ሽልማት ድርጀት 10 ሚሊዮን ክራውን ወይም 1.14 ሚሊዮን ዶላር ያገኛሉ፡፡ የ73 ዓመቱ አዛውንት ጉራህ ጎልተው የሚታወቁትን ‹‹ፓራዳይዝ›› (Paradise) እና ‹‹ዲዘርሽን›› (Desertion) ጨምሮ የ10 ልብ ወለዶች ደራሲ ናቸው፡፡
የ2021 የሥነ ጽሑፍ ኖቤል ተሸላሚ ማናቸው?
ደራሲ አብዱልራዛቅ ጉራህ
ታንዛኒያዊው ደራሲ አብዱልራዛቅ ጉራህ የ2021 የኖቤል የሥነ ጽሑፍ አሸናፊ መሆናቸውን የስዊድን አካዴሚ መስከረም 27 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ አድርጓል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1986 ዎሌ ሾይንካ በሥነ ጽሑፍ የኖቤል ተሸላሚ ከሆኑ ከ35 ዓመታት በኋላ አብዱልራዛቅ ጉራህ ሁለተኛው ጥቁር አፍሪካዊ ያሰኛቸውን ክብር ተቀዳጅተዋል፡፡ በመላው አፍሪካ ደረጃ ስድስተኛ ተሸላሚ ናቸው፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው፣ አብዱልራዛቅ ለአሸናፊነታቸው ከስዊድኑ የኖቤል ሽልማት ድርጀት 10 ሚሊዮን ክራውን ወይም 1.14 ሚሊዮን ዶላር ያገኛሉ፡፡ የ73 ዓመቱ አዛውንት ጉራህ ጎልተው የሚታወቁትን ‹‹ፓራዳይዝ›› (Paradise) እና ‹‹ዲዘርሽን›› (Desertion) ጨምሮ የ10 ልብ ወለዶች ደራሲ ናቸው፡፡
ደራሲ አብዱልራዛቅ የኖቤል የሥነ ጽሑፍ ተሸላሚ የሆኑት በመቼ ዓመተ ምሕረት ነው?
የ2021