id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
31339
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AE%E1%8A%A9%20%E1%8D%88%E1%8B%AD%E1%8B%B5%E1%88%8C%E1%8A%AD
ዮኩ ፈይድሌክ
ዮኩ ፈይድሌክ (ወይም ዮቃይድ ፈይድሌክ) በአየርላንድ አፈ ታሪክ ከ11 ዓክልበ. እስከ 1 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት፣ የዮኩ ፈይድሌክ ዘመን ለ፲፪ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) ዘንድ፣ የክርስቶስ ልደት ዓመት አኖ ዶሚኒ (ወይም በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር 8 ዓክልበ.) በዮኩ ፈይድሌክ ዘመን ፫ኛ ዓመት ደረሰ። በኋላ የታየው መጽሐፍ ሌቦር ጋባላ ኤረን እንደቆጠረው ግን የክርስቶስ ልደት በኤቴርስኬል ዘመን ሆነ። ወይም በ17ኛው ክፍለ ዘመን የተጻፉት ታሪኮች እንዳሉት ደግሞ፣ ክርስቶስ በክሪምጣን ኒያ ናይር ዘመነ መንግሥት ተወለደ። ፕሮፌሰር ዲ. ፒ. ማካርጢ እንዳስረዳው፣ የላውድ አቆጣጠሮች እና የቲገርናቅ ዜና መዋዕል (1080 ዓም ተቀነባብሮ) ስለሚስማሙ እነዚህ የድሮ መቆጠሪያ በታማኝነት ጠበቁ። የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
19125
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8C%8E%E1%89%B5
አርጎት
አርጎት ማለት የተውሰኑ የህብረተሰብ ክፍሎች በምስጢር እርስ በርሳቸው የሚግባቡበት ቋንቋ ማለት ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ ጎላ ብለው የሚታወቁት አርጎቶች የነጋዴ ቋንቋ፣ የአዝማሪ ቋንቋ፣ የአራዳ ቋንቋ፣ የዛር ቋንቋናቸው። ሙውይት ቋንቋ ተብሎ የሚታወቀው የሴቶች አርጎት ደግሞ በጫሃ እና ጎጎት የጉራጊኛ ቋንቋ ተናጋሪወች ዘንድ ይጠቀሳል። መደብ :አማርኛ
31629
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B4%E1%8A%AA%E1%8A%AD%E1%88%B5%E1%8A%AA%E1%8B%AB%E1%8A%AD
ቴኪክስኪያክ
ሳንቲያጎ ቴኪክስኪያክ (እስፓንኛ፦ የሜክሲኮ ከተሞች
21123
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%8C%8D%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%88%8B%E1%88%85%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%88%BD%E1%88%9B%E1%8C%8D%E1%88%8C%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%AD%E1%8C%88%E1%88%9D%E1%88%85
የሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚሞት ሽማግሌ አይርገምህ
የሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚሞት ሽማግሌ አይርገምህ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚሞት ሽማግሌ አይርገምህ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
41178
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8B%E1%8B%AD%E1%8C%A6%E1%8A%95
ፋይጦን
ፋይጦን (ግሪክኛ፦ ) በግሪክ አፈ ታሪክ የሚታወቅ ሰው ነው። በትውፊት ዘንድ የፀሐይ አምላክ ሄሊዮስ እና የክሊመኔ ልጅ ነበረ። ክሊመኔ የኢትዮጵያ ንጉሥ «ሜሮፕስ» ንግሥት ትባላለች። ፋይጦን ግን አድጎ አባቱ በዕውኑ ሄሊዮስ እንደ ነበር ማስረጃ ፈለገ። ስለዚህ አባቱ ሄሊዮስ የፀሐይቱን ሠረገላ እንዲነዳ ፈቀደው። ፋይጦን ሠረገላውንም ሲነዳ፥ አልቻለበትምና ፀሐይቱ ወደ ምድር ከመጠን እንድትቀርብ አመጣት። ስለዚህ ነው የአይቲዮፒያ (አፍሪቃ) ስዎች ቆዳ የተቃጠለ እንዲሁም ሳህራ በረሃ የተፈጠረ የሚል ትውፊት ነበር። የአማልክት አለቃ ዜውስ ግን ፋይጦንን በመብራቅ ገደለውና ከሠረገላው በኤሪዳኑስ ወንዝ ወደቀ። የዚህ ወንዝ መታወቂያ ፖ ወንዝ በጣልያን አገር መሆኑ ባብዘኛው ይታመን ነበር። እህቶቹ ሲያልቅሱለት ልብን ዛፎች ሆኑ እምባዎቻቸውም ወርቃማ የዛፍ ሙጫ (አምኒት ወይም በግሪክ «ኤሌክትሮን») ሆኑ። ይህ ትውፊት በተለይ በአረመኔው ጸሐፊው ኦቪድ ጽሑፍ ይታወቃል። ከዚህ ባሻገር አኒዩስ ዳ ቪቴርቦ እና ዮሐንስ አቨንቲኑስ ባሳተሙት መረጃዎች ዘንድ፣ ፋይጦን እንደ ታሪካዊ ግለሰብና የሕዝቡ አለቃ ይታያል። ሚሪና ከአማዞኖቹ ሠራዊት ጋር በከነዓን ባለፈችው ወቅት ካባረረቻቸው ነገዶች መካከል ነበሩ። የፋይጦን ወገን ከከነዓን በመርከብ ወጥተው ለብዙ ዓመታት መኖሪያ ሲፈልጉ በሜድቴራኔያን ባህር ተንቀዋለሉ። በመጨረሻ በ2108 ዓክልበ. ግድም ወደ ጣልያን አገር መጥተው የራዜና ንጉሥ ማሎት ታገስ ከፖ ወንዝ ስሜን እንዲኖሩ ፈቀደላቸው። በኋላ በ2079 ዓክልበ. ግድም ፋይጦን ልጁን ሊጉር በዚያች አገር («ሊጉርያ») ትቶ ግማሽ ሕዝቡን ይዞ ወደ ኢትዮጵያ እንደ ፈለሱ ደግሞ ይጻፋል። ለመሆኑ በዚያው ዘመን ወደ ኩሽ መንግሥት የገባ የከነዓን ትውልድ «ዋቶ» የተመዘገበ ነው። ዋቶና ሕዝቡ በግብጽና በሱዳን ረሃብ አገኝተው እስከ ደጋ ድረስ መንገዳቸውን ቀጠሉና በዚያ ሠፍረው የወይጦ ሕዝቦች ወላጆች ሆኑ ይባላል። የግሪክ አፈታሪክ
44655
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%89%B5%E1%88%AE%E1%8B%AD%E1%89%B5
ዲትሮይት
ዲትሮይት (እንግሊዝኛ፦ ፤) ወይም ድትሮይት የሚሺጋን አሜሪካ ዋና ከተማ ነው። የሕዝቡ ቁጥር 681,090 አካባቢ ነው። የአሜሪካ ከተሞች
14859
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%88%B0%E1%8B%8D
ለሰው ሞት አነሰው
ለሰው ሞት አነሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሰውን ልጅ መጥፎ ባህርይ በማገናዘብ ሞት አያንሰውም ብሎ ለማለት የሚጠቅም ምጸታዊ ንግግር። መደብ : ተረትና ምሳሌ
31018
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%8A%A0%E1%88%B9%E1%88%AD-%E1%88%AB%E1%89%A2
1 አሹር-ራቢ
1 አሹር-ራቢ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ በ1451-1441 ዓክልበ. ገደማ የአሦር ንጉሥ ነበረ። ስንት ዓመት እንደ ገዛ ከሰነዱ ጠፍቷል። ቀዳሚው አሹር-ሻዱኒ የወንድሙ ኑር-ኢሊ ልጅና ወራሽ ነበር። አሹር-ሻዳኒ አንድ ወር ብቻ ከገዛ በኋላ አጎቱ የ1 ኤንሊል-ናሲርም ሁለተኛው ልጁ 1 አሹር-ራቢ ዙፋኑን ከአሹር-ሻዱኒ በመንፍቅለ መንግሥት ያዘው ይላል። ልጁ 1 አሹር-ናዲን-አሔ ተከተለው። የአሦር ነገሥታት
21231
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%88%8B%E1%88%B5%20%E1%8C%A6%E1%88%AD%20%E1%89%A2%E1%89%B3%E1%8A%A8%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%88%9D
የምላስ ጦር ቢታከም አይድንም
የምላስ ጦር ቢታከም አይድንም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የምላስ ጦር ቢታከም አይድንም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50924
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9B%E1%8A%95%E1%8B%9A%E1%89%A3%E1%88%AD
ዛንዚባር
ዛንዚባር፤ ስዋሂሊ /ዛንዚባር/; አረብኛ /ዚንጂባር/ የታንዛኒያ የራስ ገዥ ደሴት ክልል ነው። ከዋናው የባህር ዳርቻ 25-50 ኪ.ሜ (ከ 16 - 31 ማይሜ) በሆነችው ሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከሚገኘው የዛንዚባር አርኪፔላጎ የተዋቀረ ሲሆን ብዙ ትናንሽ ደሴቶችን እና ሁለት ትልልቆችን ያቀፈ ነው። ኡንጉጃ (ዋናው ደሴት፣ በተራው አጠቃቅም «ዛንዚባር» ይባላል) እና ፔምባ ደሴት የተባለው ትልልቆቹ ናቸው። ዋና ከተማው በኡንጉጃ ደሴት ላይ የምትገኘው ዛንዚባር ከተማ ናት። ታሪካዊ ቦታዋ ስቶን ታውን ሲሆን ይህም የዓለም ቅርስ ናት ። የዛንዚባር ዋና ዋና ኢንዱስትሪዎች ቅመማ ቅመም ፣ ራፊያ ዘምባባ፣ እና ቱሪዝም ናቸው። በተለይም ደሴቶቹ ቅርንፉድ ፣ ገውዝ ፣ ቀረፋ እና ጥቁር በርበሬ ያመርታሉ ። በዚህ ምክንያት የዛንዚባር አርኪፔላጎ ፣ ከታንዛኒያ ማፊያ ደሴት ጋር አንዳንድ ጊዜ በአካባቢው “የቅመም ደሴቶች” ተብለው ይጠራሉ (ከኢንዶኔዥያው ከማሉኩ ደሴቶች የተወሰደ ቃል ነው) ። ዛንዚባር የዛንዚባር ቀይ ጉሬዛ ፣ የዛንዚባር አነር መሳይ መጠማት እና የጠፋ ወይም ብርቅዬ የዛንዚባር ነብር መኖሪያ ነው።
44557
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B2%E1%88%B8%E1%88%8D%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8D%8C%E1%8B%B4%E1%88%AC%E1%88%BD%E1%8A%95
የሲሸልስ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
የሲሸልስ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሲሸልስ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ በ1976 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን የሲሸልስ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።
22359
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D
የም
አካን ናጋ ሕዝብ ቁጥር 1 መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች የም የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
31267
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%93%E1%8C%A5%20%E1%8A%A2
ናጥ ኢ
ናጥ ኢ ወይም ዳጢ ከ397 እስከ 420 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
20143
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%8D%E1%89%81%20%E1%8A%A0%E1%88%B3%20%E1%89%B5%E1%8A%95%E1%88%B9%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%B3%20%E1%8B%AD%E1%8B%8D%E1%8C%A3%E1%88%8D
ትልቁ አሳ ትንሹን አሳ ይውጣል
ትልቁ አሳ ትንሹን አሳ ይውጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
15531
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%AB%E1%88%AB%E1%88%9D%20%E1%8B%8B%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8C%A3%E1%88%9D
ሰካራም ዋስ አያጣም
ሰካራም ዋስ አያጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
19892
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%89%80%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%8B%B6%20%E1%89%B0%E1%89%81%E1%88%8D%E1%89%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B6
ታቀበት በረዶ ተቁልቁለት ዘንዶ
ታቀበት በረዶ ተቁልቁለት ዘንዶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
19719
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5%20%E1%8D%B3%E1%8D%A9
ግንቦት ፳፩
ግንቦት ፳፩ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፩ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፬ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፮፻፺፭ ዓ/ም - የሩሲያ ቄሳር ታላቁ ጴጥሮስ () በስሙ የሠየማትን የፔትሮግራድን ከተማ ቆረቆረ። ፲፰፻፸ ዓ/ም አፄ ዮሐንስ እና የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ በተገኙበት በወሎው ቦሩ ሜዳ ላይ የተካሄደው የሃይማኖት ክርክር እልባት አገኘ፡፡ ፲፰፻፺፪ ዓ/ም - የቻድ ርዕሰ ከተማ ንጃሜና በፈረንሳዩ አዛዥ ኤሚል ጀንቲል ፎርት ላሚ ተብላ ተቆረቆረች። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች ኪንና ባህል፡ ሳምንቱ በታሪክ
22050
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%8D%8D%E1%88%AD%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%88%8B%20%E1%8A%A5%E1%88%85%E1%88%8D%20%E1%8C%8E%E1%89%B3%20%E1%8B%AD%E1%88%9E%E1%88%8B
ዳኛ ፍርድ አይከላ እህል ጎታ ይሞላ
ዳኛ ፍርድ አይከላ እህል ጎታ ይሞላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዳኛ ፍርድ አይከላ እህል ጎታ ይሞላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14573
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%B8%E1%88%80%E1%8B%AD%20%E1%8B%A8%E1%8C%A0%E1%8B%8B%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%B1%E1%8A%9B%20%E1%8B%A8%E1%88%BD%E1%89%A0%E1%89%B5
ጸሀይ የጠዋት አዱኛ የሽበት
ጸሀይ የጠዋት አዱኛ የሽበት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጸሀይ የጠዋት አዱኛ የሽበት የአማርኛ ምሳሌ ነው። በሽምግልና ወቅት አዱኛ ይገኛል ይመስላል አባባሉ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14124
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%8C%8B%E1%89%A3
ሊጋባ
ሊጋባ በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረው የማዕረግ አይነት ነው። የዚህ ሰው ድርሻ ቤተ መንግስት ውስጥ ማገልገል ነበር። ትርጉሙ ሲብራራ አማራ ማንነት ያለው ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው ታዋቂ ፊት እቴጌወች የኢትዮጵያ ማዕረግ
21664
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%89%B0%E1%8A%90%20%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%89%B0%E1%8A%AE%E1%88%B0%20%E1%88%B8%E1%8A%AD%E1%88%8B
ያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሸክላ
ያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሸክላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሸክላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20999
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%89%A3%20%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%8A%A8%E1%8C%8E%E1%89%B0%E1%88%AB%20%E1%88%B5%E1%88%AD%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8A%9D
የሌባ ሞኝ ከጎተራ ስር ይገኝ
የሌባ ሞኝ ከጎተራ ስር ይገኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሌባ ሞኝ ከጎተራ ስር ይገኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
18451
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%83%E1%88%99%E1%88%AB%E1%89%A2
ሃሙራቢ
ሃሙራቢ (አካድኛ፤ ከአሞርኛ አሙራፒ) ከ1705 እስከ 1662 ዓክልበ. ድረስ ('ኡልትራ አጭር አቆጣጠር') የባቢሎን ንጉሥ ነበረ። አባቱ ሲን-ሙባሊት ማዕረጉን ከተወ በኋላ ወራሹ ሃሙራቢ የባቢሎንን መንግሥት ግዛት በሜስፖጦምያ በጦርነት አስፋፋ። ሃሙራቢ በተለይ የሃሙራቢ ሕገ ፍትሕ ስለሚባለው የ1704 ዓክልበ. ሕገ ፍትሕ ይታወቃል። ሕግጋቱ የተቀረጹ ቁመቱ 2.4 ሜትር በሆነ ድንጋይ ሲሆን በ1893 ዓ.ም. ለሥነ ቅርስ ተገኝቷል። ሃሙራቢ እንደ ሕግ-ሰጪ ንጉሥ ዝነኛ ስለሚሆን፣ ምስሉ በአሜሪካ መንግስት ቤቶች ዛሬው ሊታይ ይችላል። ሃሙራቢ የወረሰው ግዛት ባቢሎን ከተማ ብቻ ሳይሆን በአባቶቹ ዘመናት ቦርሲፓ፣ ኪሽና ሲፓር ደግሞ በወረራ ተጨምረው ነበር። ጎረቤቶቹ አገራት ግን — ኤሽኑና፣ ላርሳ፣ ኤላምና አሦር — ሁሉ ከባድ ሃያላት ነበሩ። በተለይ ወደ ስሜኑ 1 ሻምሺ-አዳድ የአሦርን ዙፋን ይዞ ግዛቱን በጦር እያስፋፋ ነበር። ሽምሺ-አዳድ በ1707 ዓክልበ. ማሪን ይዞ ነበር። ወደ ምስራቁ የላርሳ ንጉሥ ሪም-ሲን በበኩሉ የርሱን ግዛት በጦር እያስፋፋ ነበር። በ1705 ዓክልበ. ሪም-ሲን ኢሲንን ከባቢሎን ያዘው። ሃሙራቢ ግን በ1699 ዓክልበ. ኢሲንንና ኡሩክን ከሪም-ሲን ያዘ። በ1695 ዓክልበ. ማልጊዩምን፣ በ1694 ዓክልበ. ራፒቁምንም ለባቢሎን ግዛት ጨመረ። በሃሙራቢ 17ኛው አመት (በ1688 ዓክልበ.) ተፎካካሪው ሻምሺ-አዳድ ዐርፎ የሻምሺ-አዳድ ልጅ 1 እሽመ-ዳጋን የአሦርን መንግሥት ወረሰ። ከዚህ በኋላ፣ ኤላማውያን ኤሽኑናን ወርረው አጠፉት። በ1679፣ ኤላማውያን አሦርን አሸንፈው እሽሜ-ዳጋን ወደ ሃሙራቢ ሸሸ። ኤላም ከባቢሎንና ከላርሳ መካከል ጸብ እንዲጀመር በስውር ሞከረ። ሃሙራቢና ሪም-ሲን ይህን ባወቁ ጊዜ ተባበሩና ኤላምን አሸነፉ። ሪም-ሲን ግን ብዙ እርዳታ መስጠት ባለመቻሉ ሃሙራቢ ተቆጥቶ በላርሳ ላይ ዞሮ በ30ኛው አመት (በ1675 ዓክልበ.) ላርሳን ያዘ። ይህም በላርሳ ላይ የሪም-ሲን 59ኛው አመት ነበረ። በዚህም ሰዓት ሃሙራቢ ኒፑርንም በመያዝ የመስጴጦምያ ዋናና «ቅዱስ» ከተማነት ከኒፑር ወደ ባቢሎን ለዘለቄታ ተዛወረ። ከዚህ በኋላ በደቡብ ሜስፖጦምያ በሙሉ ሃሙራቢ ገዢ ነበር። ወደ ስሜኑ ዞሮ ኤሽኑናን በ1674 ወረረና ማሪን በ1673 ያዘ። ሱባርቱ (የአሦር ዙሪያ) በብሔራዊ ሁከት ተይዞ የራሳቸውን መሳፍንት ነበሯቸው፣ ሃሙራቢ ግን በዚያ የውነት ባለሥልጣን ሆነ። ከዚህ በላይ በፋርስ ተራሮች ብዙ ጊዜ በጉቲዩምና በ1669 ዓክልበ. በቱሩኩ ሕዝብ ላይ ይዘመት ነበር። ከዙሪያው ዋና ከተማ-አገሮች መካከል፣ ወደ ምዕራብ በሶርያ የተገኙ ሐላብ (የያምኻድ መንግሥት)ና ቃትና ብቻ በነጻነታቸው ቀሩ። አንድ የሃሙራቢ ሐውልት ግን በጣም ወደ ስሜን በዲያርባክር (የአሁን ቱርክ) ተገኝቷል፤ በዚህ ላይ «የአሞራውያን ንጉስ» የሚል ማዕረግ ይወስዳል። ሃሙራቢ በ1662 ዓክልበ. ዐርፎ ልጁ ሳምሱ-ኢሉና መንግሥቱን ወረሰው። የሃሙራቢ ሕግጋት ምሳሌ §7 «ማንም ሰው ብርን ወይንም ወርቅን፣ ወይንም ባርያን ወይንም ገረድን፣ ወይንም በሬን ወይንም በግን ወይንም አህያን ወይንም ማንኛውንም ነገር፣ ከሰው ልጅ ወይም ከሰው ባርያ እጅ ያለ ምስክሮችና ውሎች ቢገዛው ወይም ለአደራ ቢቀብለው ኖሮ፣ ሰውዬው ሌባ ነው፣ ይገደላል።» (አካድኛ፦ ሹማ አዊሉም ሉ ካስፓም ሉ ሑራጻም ሉ ዋርዳም ሉ አምታም ሉ አልፓም ሉ ኢመራም ሉ ኢሜራም ኡ ሉ ሚማ ሹምሹ ኢና ቃት ማር አዊሉም ኡ ሉ ዋራድ አዊሉም ባሉም ሺቢ ኡ ሪክሻቲም ኢሽታም ኡ ሉ አና ማጻሩቲም ኢምሑር፣ አዊሉም ሹ ሻራቅ ኢዳክ።) በአሜሪካ አብያተ መንግሥት በዋሺንግተን ዲሲ በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ በእብነ በረድ ተቀርጸው ከ23 ታሪካዊ ሕግ-ሰጪዎች ምስሎች መካከል የሃሙራቢ ምስል አንዱ ነው። በአሜሪካ ላይኛ ችሎት ቤት ውስጥ በደቡብ ግድግዳ ላይ ሃሙራቢ ከታሪካዊ ሕግ-ሰጪዎች ጋራ የሚያሳይ ትርዒት አለ። ግርጌ ነጥቦች ዋቢ መጻሕፍት የውጭ መያያዣዎች የባቢሎን ነገሥታት
46817
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%89%82%E1%89%85
ለቂቅ
ለቂቅ ሐሳብ ከውስብስብ ነገሮች ወይንም ሐሳቦች ላይ በአዕምሮ ተነጥሎና ተላቆ የተወሰደ ሐሳብ ማለት ነው። በተጨባጩ ዓለም፣ የነገሮች ጸባዮች ምንጊዜም ተደባልቀው እንጅ ተለያይተው አይገኙም። ነገር ግን አዕምሮ እነዚህን ጸባዮች ከተደባለቁበት ተፈጥሮ አላቆና ነጣጥሎ መገንዘብ ይችላል። ለምሳሌ አንድን ሎሚ ፣ ሎሚ የሚያስብሉት ፡ የብዙ ጸባዮቹ ተደባለቀው አንድ ላይ መገኘት ነው። ይሁንና አዕምሮ የዚህን ፍሬ ድብልብልነት፣ ቢጫነት፣ የሽታ ዓይነት፣ ክብደት፣ ቁጥር ብዛት ወዘተ... ነጣጥሎ ና ከሎሚው አላቆ መገንዘብ ይችላል። ይሁንና እያንዳንዳቸው ለቂቅ ሐሳቦች፣ በአለም ላይ ለብቻቸው አይገኙም፤ ማለት ቢጫነት፣ ወይንም ድቡልቡልነት ለብቻው በተጨባጩ ዓለም ህልውና የላቸውም። ሒሳብ መደብ :ፍልስፍና
18462
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%88%E1%89%80%20%E1%88%98%E1%89%86%E1%8C%A0%E1%89%A5%20%E1%89%B0%E1%88%9E%E1%89%B0%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%A0%E1%89%A5%E1%8C%A0%E1%89%A5
ታለቀ መቆጠብ ተሞተ መንጠብጠብ
ታለቀ መቆጠብ ተሞተ መንጠብጠብ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ላለፈ ክረት ቤት አይሰራም መደብ :ተረትና ምሳሌ
17673
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%9D%E1%89%80%E1%89%B5
ጥምቀት
የጥምቀት በዓል በክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ ዓ/ም በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው፣ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ በዓል ነው። መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ታሪክ የሚገኘው በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፫ ቁ ፲፫–፲፯ ውስጥ ነው። በአገራችን፣ ጥር ፲ ቀን፣ በከተራ፣ በገጠር ወራጅ ውሃ የሚከተርበት፣ ታቦታት ከየአቢያተ ክርስቲያናቱ በዓሉ ወደሚከበርበት ቦታ በምዕመናን ታጅበው እየዘመሩ ይሄዳሉ። እዚያም በየተዘጋጀው ድንኳን እንዲያርፉ ተደርጎ ሌሊቱን እዛው ያሳልፋሉ።በከተሞች ግን ሰው ሰራሽ ግድብ ይሰራል። ጥር ፲፩ ቀን የጥምቀት ዕለት፤ በገጠር፣ ጎኅ ሲቀድ ምእመናን እዚያው በድንኳኑ ዙሪያ አስቀድሰው ሲጨርሱ በካህናት መሪነት ሁሉም ወደከተራው ያመራና ውሃውም ተባርኮ ሕዝቡ ይረጫል። የክርስትና ስማቸውንም የረሱ ወደካህናቱ ይቀርቡና አዲስ የክርስትና ስም ይቀበላሉ። «ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ፤ ሰማያዊው በመሬታዊው እጅ ተጠመቀ» የሚለው የዕለቱ ቀለም በሊቃውንቱ አንደበት በያሬዳዊ ዜማ ጎልቶ ይሰማል። ከዚህ ሥነ ሥርዓት በኋላ በመቋሚያ፣ በከበሮና በጽናፅል በሚታጀብ ኃይማኖታዊ ዝማሬና ዘፈን፣ ወንዱ በሆታ፤ ሴቱ በእልልታ፤ ካህኑ በሃሌታ ታቦተ ሕጉን አጅበው፣ እንደያመጣጣቸው ወደየ ቤተክርሲያናቸው ይመለሳሉ። አጃቢው ሕዝብ ከሚያዜሟቸው፦ «እዩት ወሮ ሲመለስ መድኃኔ ዓለም በፈረስ ወሮ ሲመለስ፤ የሚካኤል አንበሳ ሎሌው ሲያገሳ። ማር ይፈሳል ጠጅ በእመቤቴ ደጅ ።» እያሉ ምእመናኑ የታቦት ዘፈኑንም ያዘልቁታል። ታቦተ ሕጉም ቅጽር ግቢው ሲደርስ ሁሉም ምኞታቸውን በፍሡሕ ገጽ እንዲህ እያሉ ይገልጻሉ። «በሕይወት ግባ በዕልልታ የዚህ ኹሉ አለኝታ በሕይወት ግቢ እምዬ እንድበላ ፈትዬ ሲያምር ዋለ ሲታይ የኹላችን ሲሳይ» በየዓመቱ በመላ ኢትዮጵያ የሚከበረው የጥምቀት በዓል፣ ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው፣ በየጥምቀተ ባሕሩ የሚከበሩ በመኾናቸው፣ ሀገሬውን ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፋዊ መስህብ በመፍጠሩ፣ ቱሪስቶችን መሳቡ አልቀረም። ጥቁርና ነጭ፣ ቀይና ብጫ ያለም ዘር፣ ከአዲስ አበባ እስከ ላሊበላ፣ ከአክሱም እስከ ጎንደር በሁሉም ሥፍራዎች በዚሁ ዓይነት ደምቆ ይከበራል። የምእመናኑም ሆነ የካህናትና ዲያቆናት አለባበስ ፍፁም በሚማርክ ባህላዊ አልባሳት የተዋበ በመሆኑ ከውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ ለሚመጡ ጎብኚዎች ሁል ጊዜ አዲስ ነው። ሊቃውንቱ እንደሚናገሩት፣ ዘመነ አስተርእዮ የሚባለው፣ ከጥር ፲፩ ቀን ጀምሮ እስከ ጾመ ነነዌ (ጥር ፲፯ ቀን) ያለው ጊዜ ነው። በዚህ ጊዜ ውስጥ አምላክ ሰው ሆኖ በሥጋ መገለጡ፣ በዮርዳኖስ በተጠመቀ ጊዜ የአንድነትና የሦስትነት ምሥጢር መታወቁ፣ በቃና ዘገሊላ በተደረገው ሠርግ ላይ የመጀመሪያው ተዐምር በመፈጸሙ፣ አምላካዊ ኃይሉ መገለጡ፣ እየታሰበ ምስጋና ይቀርባል። ይህ ሁነት ኢትዮጵያ ብሂልን ከባህል ጋር አዛምዳ ከሌላው የክርስቲያን ዓለም በተለየ አከባበር በዓሉን ማክበሯ፣ አያሌ ቱሪስቶችን ለመሳብ አስችሏታል። ምንጮችየጥምቀት በአል የኢትዮጵያ በዓላት ሃይማኖት ነክ መዋቅሮች
31068
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B9-%E1%8A%92%E1%8A%91%E1%8B%93
ሹ-ኒኑዓ
ሹ-ኒኑዓ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ14 ዓመታት (ከ1590 እስከ 1576 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ። አንዳንድ ዘመናዊ ሊቃውንት ስሙን «ኪዲን-ኒኑዓ» ብለው ያንብቡታል። ሹ-ኒኑዓ የባዛያ ልጅ ሲባል ቀዳሚው ሉላያ «የዲቃላ ልጅ» ወይም «የማንም ልጅ ያልሆነ» ይባላል፤ ስለዚህ ሉላያ ነጣቂ ወይም እንደራሴ እንደ ነበር ይታስባል። የሹ-ኒኑዓ ተከታይ ልጁ 2 ሻርማ-አዳድ እንደ ነበር ይላል። ከዚህ ዘመን ምንም ሥነ ቅርስ ወይም ሌላ መረጃ የለንም። የአሦር ነገሥታት
20652
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%9C%E1%8B%B3%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%A3%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%89%84%E1%88%B5
ከሜዳ ወዲያ ፈረስ ካርባ ወዲያ ቄስ
ከሜዳ ወዲያ ፈረስ ካርባ ወዲያ ቄስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከሜዳ ወዲያ ፈረስ ካርባ ወዲያ ቄስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2025
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%B3%E1%8C%89%E1%88%9C%20%E1%8D%AA
ጳጉሜ ፪
ጳጉሜ ፪ ቀን: ነጻነት ቀን በብራዚል፣ የድል ቀን በሞዛምቢክ... ታሪካዊ ማስታወሻዎች 1785 - የፈረንሳይ አብዮታዊ አማካሪዎች "የማስፈራራት መንግስት" ዐዋጁ። 1932 - ጀርመኖች በ2ኛ ዓለማዊ ጦርነት ለንደንን በቦምብ ለመደብደብ ጀመሩ። 1969 - የአሜሪካ ፕሬዚዳን ጂሚ ካርተር የፓናማ ካናል አስተዳደር ለፓናማ በ1992 ለማዛወር ውል ፈረሙ። 1978 - ዴስሞንድ ቱቱ በኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ። 1988 - የራፕ ሙዚቃ ተጫዋች ቱፓክ ሻኩር በላስ ቬጋስ ተተኲሶ ከጥቂት ቀን በኋላ ሞተ።
20463
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%8D%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%89%80%E1%8A%93%E1%8C%A3%20%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8A%A9%E1%8B%99%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%89%A5%E1%88%AC%E1%8A%AD%20%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%88%B3%E1%88%8D
እውር ሲቀናጣ ምርኩዙን ይጥላል ብሬክ ይደንሳል
እውር ሲቀናጣ ምርኩዙን ይጥላል ብሬክ ይደንሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
21153
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%89%B3%E1%8B%B5%E1%8C%8D%20%E1%8D%8D%E1%8B%A8%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%89%B5%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B3%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%88%8D%E1%8C%86%E1%89%B9%E1%8B%8B%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%83%E1%88%89%20%E1%8A%A5%E1%88%B7%E1%88%9D%20%E1%89%B5%E1%88%9E%E1%89%B3%E1%88%88%E1%89%BD
የማታድግ ፍየል አምስት ትወልዳለች ልጆቹዋም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች
የማታድግ ፍየል አምስት ትወልዳለች ልጆቹዋም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማታድግ ፍየል አምስት ትወልዳለች ልጆቹዋም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16649
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%BB%E1%88%85%20%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%AB%E1%88%9D
በሻህ ተክለማሪያም
በሻህ ተክለማርያም ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ዜማ ደራሲ እና አቀናባሪ እንዲሁም የባህልና የዘመናዊ ሙዚቃን ያደራጁ ቀዳሚ ሰው ነበሩ። ብዙ ዜማዎችን ያቀናበሩ ሲሆኑ ፣ በገናናት የሚታወቁት፣ ሙሽራዬንና ያይኔ ተስፋ የተባሉትን ዜማና ጽሁፍ ያቀረቡ ነበሩ። በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቲያትር ቤቶችና የኪነ ጥበብ ተቋማት የተቀናበረ የሀገረሰብ ሙዚቃ የመጀመሪያው ዘር የዘሩ ነበሩ። የህይወት ታሪክ አቶ በሻህ ተክለማርያም ከአባታቸው ከግራዝማች ተክለማርያም አጥናፈ ሰገድ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ የሺወርቅ ወልደ ጻዲቅ መጋቢት ፲፱፻፲፪ ዓ.ም. በባሌ ክፍለ ሀገር በጎባ ከተማ ተወለዱ። በ፬ ዓመት ዕድሜያቸው ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የቤተ ክህነት ትምህርታቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ በ፰ ዓመት ዕድሜያቸው በዳግማዊ ምኒልክና በተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት በመግባት ዘመናዊውን ትምህርት ገብይተዋል። በድምጸ ሸጋነታቸው የሚታወቁት በሻህ ተክለማርያም በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ዘመናዊ የሚዚቃ ትምህርት ሲጀመር ትምህርታቸውን በመከታተል ቫዮሊንና ፒያኖን መጫወት ቻሉ። ጣልያን ኢትዮጵያን ሲወር በሻህ ተክለማርያም ከፍተኛ እሥርና እንግልት ደርሶባቸው ነበር። ከወረራው በኋላም አቶ በሻህ አርቲስቶችን በመመልመል የተለያዩ የኪነ ጥበብ ትርኢቶችን ከማዘጋጀታቸውም ባሻገር ለአገራችን ኪነ ጥበብ መዳበር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል። በፈረስይ ሐገር ለሙዚቃ ትምህርት ተልከው በቫዬሊን ክላሲካል ሙዚቃ ተመርቀዋል። ማስታወቂያ ሚኒስቴር ድምጽ መቅረጫ /ቴፕ ሪኮርደር/ ባልነበረው ጊዜ የዜማና የውዝዋዜ መሪ በመሆናቸው ተጫዋቾችን ስቱዲዮ ድረስ በመውሰድ በቀጥታ ዘፈኑን ለሕዝብ እንዲተላለፍ ያደረጉ ሲሆን በኋላም ማስታወቂያ ሚኒስቴር ቴፕ ሪኮርደር ሲያመጣ ዘፈኖችን በማሰባሰብ ቀርጸው ለትውልድ እንዲቆዩ ታሪካዊ አስተዋጽኦ አበርክተዋል። የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ የአንጋፋ አርቲስቶች መዝገበ የሕይወት ታሪክ፣ መጋቢት ፳፻፣ ገጽ 21 የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሽልማት 1984
12972
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5
እልበት
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን ሁለት አይነት የእልበት አይነቶች አሉ። 1ኛው የሚሰራው ከ[ወተት][ምስር]ና [ባቄላ]ነው። 2ኛው በአርጎባ ብሄረሰቦች ዘንድ የሚዘጋጅ ሲሆን ከተልባና መሰል ከቅባት እህሎች የሚዘጋጅ ነው። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ አበሳሰል
18438
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8A%91%E1%88%AD%E1%89%B3-%E1%8A%A0%E1%8D%92%E1%88%8D-%E1%8A%A4%E1%8A%A9%E1%88%AD
ኒኑርታ-አፒል-ኤኩር
ኒኑርታ-አፒል-ኤኩር ከ1198 ዓክልበ. እስከ 1186 ዓክልበ. ድረስ የአሦር ንጉስ ነበረ። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ግን ስለ ዘመኑ መጠን ይለያያሉ፤ አንዳንድ እንደሚለው ለ13 ዓመት ሳይሆን ለ3 አመት ብቻ ነገሠ። ባለፈው ቅርብ ጊዜ ግን ለዚሁ ዘመን ተጨማሪ የአመት ስሞች ለሥነ ቅርስ ስለ ተገኙ፣ 13 ዓመት ትክክለኛ እንደ ሆነ ታውቋል። ዝርዝሩ ስለእርሱ «የኢላ-ሐዳ ልጅ፤ የ1 ኤሪባ-አዳድ ተወላጅ፣ ወደ ካርዱንያሽ ሄደ፤ ከካርዱንያሽም ወጥቶ ዙፋኑን ቀማ» ይላል። አባቱ ኢላ-ሐዳ በ3 አሹር-ኒራሪ ዘመን የሓኒጋልባት (ሚታኒ) አገረ ገዥ ሆኖ ነበር። ዙፋኑን የቀማው ከኤንሊል-ኩዱሪ-ኡጹር ሲሆን በካሳውያን እርዳታ እንደ ተደረገ ይመስላል። በአንድ ጽላት ዘንድ፣ የካርዱንያሽ (ባቢሎን) ንጉሥ መሊ-ሺፓክ ለኒኑርታ-አፒል-ኤኩር የፈረስ ቡድኖችና ምንጣፎች እንደ ስጦታ ላከው። በኒኑርታ-አፒል-ኤኩር ዘመን ደግሞ (በ1195 ዓክልበ. ገደማ)፣ አንድ የምድር መንቀጥቀጥ በአሹር ከተማ የነበረውን አረመኔ ቤተ መቅደስን በሙሉ አጠፋው። ከርሱ ዘመን በኋላ፣ ልጁ 1 አሹር-ዳን የአሦር ንጉሥ ሆነ። የአሦር ነገሥታት
9321
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%AD%E1%89%B6%E1%8B%B6%E1%8A%AD%E1%88%B5%20%E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%88%95%E1%8B%B6%20%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%AB%E1%89%B0%20%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእስክንድርያ ቅብት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የአርሜኒያ ሐዋርያዊ ቤተ ክርስቲያን የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሕንድ (ማላንካራ) ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን
22256
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%85%E1%89%A5%E1%8A%95%20%E1%88%8A%E1%8B%88%E1%8C%89%20%E1%8A%AB%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8C%89
ጅብን ሊወጉ ካህያ ይጠጉ
ጅብን ሊወጉ ካህያ ይጠጉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅብን ሊወጉ ካህያ ይጠጉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44342
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B6%E1%89%A0%E1%8A%AD%E1%8A%90%E1%8D%88%E1%88%A9
ሶበክነፈሩ
ሶበክነፈሩ (ወይም ነፈሩሶበክ) ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት (12ኛው ሥርወ መንግሥት) መጨረሻ ከ1823 እስከ 1819 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛች ሴት ፈርዖን (ንግስት) ነበረች። የወንድሟ 4 አመነምሃት ተከታይ ነበረች። የተገኙት ሐውልቶቿ ሁሉ ራሳቸውን ያጡ ናቸው። የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ፈርዖኖች ዝርዝር መሠረት ሶበክነፈሩ ለ፫ ዓመታት፣ ፲ ወርና ፳፬ ቀን ነገሠች። የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስበው፣ በእርሷ ዘመን (በ1821 ዓክልበ. ግ.) የ14ኛው ሥርወ መንግሥት መጀመርያ ፈርዖን ያክቢም ሰኻኤንሬ በአባይ ወንዝ አፍ ዙሪያ ለእርሷ ተገዥ ሆኖ ነገሠ። እነዚህ ከከነዓን የደረሱ ሴማዊ እረኞችና ነጋዴዎች ነበሩ። በጤቤስ ፈርዖኖች ፈቃድና ስምምነት ግዛታቸው በስሜን ግብጽ የንግድ ማዕከል ሆነ፤ ይህም በብሉይ ኪዳን ጌሤም የተባለው ሀገር ነው። የ13ኛው ሥርወ መንግሥት በጤቤስ ተከተላት፤ የዚህም መጀመርያ ፈርዖን አሁን ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ እንደ ነበር ይታመናል። ግብጽ እንደገና ተከፋፍሎ የመካከለኛው መንግሥት መጨረሻ እና የ፪ኛው ጨለማ ዘመን መጀመርያ ይቆጠራል። የመካከለኛ መንግሥት ፈርዖኖች
21441
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8C%A3%20%E1%89%A2%E1%8C%88%E1%89%A3%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%89%A3%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%88%8D
የወጣ ቢገባ የገባ ይወጣል
የወጣ ቢገባ የገባ ይወጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የወጣ ቢገባ የገባ ይወጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22162
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%8D%E1%8C%86%E1%89%B9%E1%8B%8B%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8B%9B%20%E1%8C%93%E1%88%AE%20%E1%88%88%E1%8C%93%E1%88%AE
ዶሮ ልጆቹዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ
ዶሮ ልጆቹዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዶሮ ልጆቹዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
53987
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8B%A9%E1%8C%8D%E1%88%8A%E1%8A%93
ኢዩግሊና
ኢዩግሊና ባለ አንድ ሕዋስ ዘአካል ነው፡፡ ይህ ዘአካል በተፈጥሮ አይን አይታይም፡፡ በማይክሮስኮፕ እገዛ ግን ማየት ይቻላል፡፡ ኢዮግሊና የእንቁላል ቅርፅ ያለው ሲሆን ወደ ጭንቅላቱ ቀጭን ነው፡፡ የኢዮግሊና መዋቅር ሕዋስ ክርታስ፣ ተኮማታሪ ፊኝት፣ ልምጭት፣ የአይን ነጥብና አረንጓአቀፍ ናቸው፡፡ ኢዩግሊናን ከእፅዋትና ከእንስሳት ጋር የሚያመሳለው ባህሪይ ኢዮግሊና የእፅዋትና የእንስሳት ባህርይ አለው፡፡ እንደእንስሳት ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ይችላል፡፡ አረንጓአቀፍ ስላለው እንደ እፅዋት ደግሞ የብርሃን አስተፆምር ማካሄድ ይችላል፡፡ የኢዩግሊና ምቹጌ ኢዮግሊና በጉድጓድ ውኃና በኩሬ ውሃ ውስጥ ይኖራል፡፡ የኢዩግሊና እንቅስቃሴ ኢዩግሊና የመንቀሳቀሻ አካል አለው፡፡ ይህም አካል ልምጭት ይባላል፡፡ ልምጭት ተጠቅልሎ ሲወዛወዝ ኢዩግሊና እንቅስቃሴ ያደርጋል፡፡ የኢዩግሊና አመጋገብ ኢዩግሊና አረንጓዴ ሐመልማል ስላለው የፀሐይ ብርሃን ሲያገኝ ምግቡን ማዘጋጀት ይችላል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ለረጅም ጊዜ በጨለማ ውስጥ ከቆየ ምግብን ማዘጋጀት አይችልም፡፡ ስለዚህ በውኃ ውስጥ የሟሙ ምግቦችን ይመገባል፡፡ ኢዩግሊና እንዴት ይራባል? ኢዩግሊና በኢፆታዊ /ክልኤ ቁርስት/ በሁለት በመከፈል ይራባል፡፡ በመጀመሪያ ኑክለስ ለሁለት ይከፈላል፡፡ በመቀጠል ቤተ-ሕዋስም ይከፈላል፡፡ በመጨረሻም ሁለት አዳዲስ ሕዋሶች ይፈጠራሉ፡፡ የኢዮግሊና ጥቅም በሥነሕይወታዊ ጥናትና ምርምር ውስጥ ይጠቅማል፡፡ የብርሃን አስተፃምር ስለሚያካሄድ ኦክስጂንን ለማምረት ያገለግላል፡፡
19718
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AB%E1%88%8D%E1%8B%AB%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9E%E1%89%BD%20%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD
የአውስትራልያ ከተሞች ዝርዝር
ከዚህ በታች በአውስትራልያ ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች ተዘርዝረዋል። የሰማያዊ ተራሮች ከተማ ብሮክን ሂል የአውስትራልያ ከተሞች
10760
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B6%E1%88%AE
ዶሮ
ዶሮ መብረር የማትችል የአእዋፍ ዘር ናት። የሰው ልጅ ካለመዳቸው እንስሳት አንዷ ዶሮ ስትሆን የሰው ልጅ ሥጋዋንና ዕንቁላሏን በመብላት ይጠቀማል። ዶሮ ተወዳጅና በብዛት የሚገኝ በአጠቃላይ ከ13 ቢልዮን የሚበልጡ ዶሮዎች እንዳሉ ይገመታል! እንዲሁም ሥጋው በጣም ተወዳጅ በመሆኑ በየዓመቱ ከ33 ቢልዮን ኪሎ ግራም በላይ ለምግብነት ይውላል። ከዚህም በተጨማሪ ዶሮዎች በዓለም ዙሪያ በአንድ ዓመት ውስጥ 600 ቢልዮን ገደማ እንቁላሎችን ይጥላሉ። ዶሮ በምዕራባውያን አገሮች በብዛት የሚገኝ ሲሆን ዋጋውም ርካሽ ነው። የዶሮ ታሪክ ዶሮ የእስያ ቀይ የዱር ጅግራ ዝርያ ነው። ሰው ዶሮን በቀላሉ ማልመድ እንደሚችል ለመረዳት ጊዜ አልፈጀበትም። ዶሮና እንቁላል ለገበያ ለማቅረብ ሲባል በሰፊው የዶሮ እርባታ የተጀመረው ከ19ኛው መቶ ዘመን በኋላ ነው። የዶሮ ሥጋ ዛሬ በብዙዎች ዘንድ በጣም ተወዳጅ ምግብ ነው። የከተማ ነዋሪዎችን ጨምሮ በሚልዮን የሚቆጠሩ ቤተሰቦች ለራሳቸውም ሆነ ለገበያ ለማቅረብ ዶሮ ያረባሉ። ብዙ አገሮች ለራሳቸው አገር የአየር ጠባይ የሚስማሙና ጥሩ ምርት የሚሰጡ የዶሮ ዝርያዎችን አራብተዋል። ከእነዚህ መካከል የአውስትራሊያው አውስትራሎፕ፣ መጀመሪያ በሜድትራኒያን የተገኘውና አሁን በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በብዛት ያለው ሌግሆርን፣ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚረቡት ኒው ሃምፕሻየር፣ ፕላይማውዝ ሮክ፣ ሮሜ አይላንድ ሬድ እንዲሁም ውያንዶቴ፤ የእንግሊዞቹ ኮርኒሽ፣ ኦርፒንግቶን እና ሱሴክስ የሚባሉት ጥቂቶቹ ናቸው። በእርባታ ረገድ የተገኘው የተሻሻለ ሳይንሳዊ ዘዴ ዶሮ እርባታ ስኬታማ የግብርና ኢንዱስትሪ እንዲሆን አስችሎታል። የዩናይትድ ስቴትስ ገበሬዎች የዶሮ በሽታን በሳይንሳዊ መንገድ ከመቆጣጠራቸው በተጨማሪ አመጋገባቸውንና አሰፋፈራቸውን በተመለከተ ጥንቃቄ በተሞላበት ዘዴ ክትትል ያደርጋሉ። አንዳንድ ሰዎች እንዲህ ያለውን በገፍ የማርባት ዘዴ እንደ ጭካኔ ይቆጥሩታል። ይሁን እንጂ ይህ አመለካከት ገበሬዎቹ በየጊዜው ይበልጥ ውጤታማ የሆኑ የዶሮ ማራቢያ ዘዴዎችን ከመፈለግ አላገዳቸውም። ዘመናዊው ዘዴ አንድ ሰው ብቻውን ከ25, 000 እስከ 50, 000 የሚያክሉ ዶሮዎችን እንዲያረባ ያስችላል። አንድን ዶሮ ለገበያ ለማድረስ የሚወስደው ጊዜ ሦስት ወር ብቻ ነው። ለማዳ እንስሶች
19483
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AA%E1%88%AD%E1%8C%8A%E1%8B%9D%20%E1%88%AA%E1%8D%90%E1%89%A5%E1%88%8A%E1%8A%AD%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8D%8C%E1%8B%B4%E1%88%AC%E1%88%BD%E1%8A%95
የኪርጊዝ ሪፐብሊክ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
የኪርጊዝ ሪፐብሊክ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኪርጊዝስታን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የኪርጊዝስታን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የኪርጊዝስታን ብሔራዊ ፉትሳል ቡድንን ይቆጣጠራል። በተጨማሪም የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። የውጭ መያያዣዎች ይፋዊ ድረ ገጽ የፊፋ ድረ ገጽ ስለ ኪርጊዝስታን
20437
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%A8%E1%89%B5%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8A%90%E1%88%B1%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%9D
እንጨት ካልነሱት እሳት አይጠፋም
እንጨት ካልነሱት እሳት አይጠፋም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
3535
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8C%86
ሞጆ
ሞጆ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በሉሜ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ39,316 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 19,278 ወንዶችና 20,038 ሴቶች ይገኙበታል። በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ34,411 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ ላይ ነው። ሞጆ ከተማ ከአደዲሰስ አበበባ 60 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ ትገኛለች የኢትዮጵያ ከተሞች ሎሜ (ወረዳ)
17894
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5%20%E1%8D%AF
የካቲት ፯
የካቲት ፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፶፯ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፪ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፰ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፶፩ ዓ/ም - በሰሜን ምዕራብ የአሜሪካ ኅብረት የምትገኘው የኦሪጎን ግዛት ፴፫ ኛዋ የኅብረቱ አባል ሆነች ፲፱፻፬ ዓ/ም - በደቡብ ምዕራብ የአሜሪካ ኅብረት የምትገኘው የአሪዞና ግዛት ፵፰ ኛዋ የኅብረቱ አባል ሆነች ፲፱፻፲፮ ዓ/ም - ‘የዓለም አቀፍ የንግድ ሒሣብ መሣሪያዎች ድርጅት’ () ተመሠረተ። ፲፱፻፴፰ ዓ/ም በዓለም የመጀመሪያው ሁለ-ገብ መቀምር () ወይም ኮምፕዩተር ይፋ ተደረገ። ፲፱፻፵፩ ዓ/ም በእስራኤል የሕዝብ ምክር ቤት ክኔሰት () ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰበሰበ። ፲፱፻፷፭ ዓ/ም የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የመከላከያ ንዑስ ሸንጎ አባላት አዲስ አበባ ላይ ስብሰባቸውን ጀመሩ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
30845
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8D%88%E1%8A%9B%20%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8E%20%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%88%E1%89%BD
የሴት አፈኛ የበቅሎ መድን ትሆናለች
የሴት አፈኛ የበቅሎ መድን ትሆናለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሴት አፈኛ የበቅሎ መድን ትሆናለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
30932
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%E1%8A%A9%E1%88%89%E1%88%B5
ሲኩሉስ
የእስፓንያ ንጉሥ ነበረ። የእስፓንያ አፈታሪካዊ ነገሥታት
19452
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%8C%8E%E1%89%B5%E1%8A%9B
ኦንጎትኛ
ኦንጎትኛ ወይም ብራሌ በኢትዮጵያ የሚነገር ነገር ግን ለመጥፋት የተቃረበ ቋንቋ ነው። በ2012 እ.ኤ.አ. የዮኔስኮ ዘገባ እንደሚጠቅሰው ፻፲፭ ከሚሆኑት የኦንጎታ ብሔር አባላት ፲፪ አዛውንቶች ብቻ ኦንጎትኛን መናገር ይችላሉ። ሌሎቹ የጻማይኛ ተናጋሪዎች ናቸው። ኦንጎትኛ በቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ በእርግጠኛነት ባይመደብም አፍሮ እስያዊ ቋንቋ እንደሆነ ይጠረጠራል። አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች
21897
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%88%89%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%8D%20%E1%8B%8D%E1%88%BD%E1%88%9B%20%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%B2%E1%8C%AE%E1%88%85%20%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%88%88%E1%88%8B%E1%88%8D
ይሉኝ አይል ውሽማ ዶሮ ሲጮህ ይማለላል
ይሉኝ አይል ውሽማ ዶሮ ሲጮህ ይማለላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይሉኝ አይል ውሽማ ዶሮ ሲጮህ ይማለላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
3832
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8A%96%E1%8B%AD
ሀኖይ
ሀኖይ () የቪየትናም ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,543,700 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,396,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ሃኖይ ዕጅግ ጥንታዊ ከተማ ሆኖ ባታሪክ መዝገብ ብዙ ስሞች ነበሩት። ድሮ ቻይናዎች ቬትናምን ከገዙ በፊት ከተማው ቶንግ ቢኝ ተባለ፤ በኋለኛ ዘመን ደግሞ ሎንግ ዶ ሆነ። በ858 ዓ.ም. ስሙ ዳይ ላ ሆነ። በ1002 ዓ.ም. ዋና ከተማ ሲሆን ስሙ ደግሞ ጣንግ ሎንግ ሆነ። ከ1002 እስከ 1389 ዓ.ም. ድረስ የቬትናም ዋና ከተማ ሲሆን ቆየ። በ1389 ስሙ ደግሞ ዶንግ ዶ ሆነ። በ1400 ዓ.ም. ቻይናዎች ወርረው ያዙትና ስሙን ዶንግ ጯን አሉት። በ1420 ዓ.ም. ወደ ቬትናም ሕዝብ ሲመለስ ስሙ በዚያን ጊዜ ዶንግ ኪኝ ሆነ። ከ1770 እስከ 1794 ዓ.ም. ድረስ ስሙ ባክ ጣኝ ሆነ። በ1794 ዓ.ም. እንደገና ስሙ ጣንግ ሎንግ ሆነ። በመጨረሻም በ1823 ዓ.ም. ስሙ ሃኖይ (ሃ ኖይ) ሆኗል። ዋና ከተሞች የቬትናም ከተሞች
12581
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%89%A3
ደርባ
ደርባ የቦታ መጠሪያ ሲሆን ይህውም ቦታ በቀድሞ አጠራር ሸዋ ክ/ሃገር በሱሉልታ አውራጃ ውስጥ ከአዲስ አበባ በሰሜን በኩል 63 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ይገኛል። ደርባ ትንሽ ከተማ ሲሆን ወደ 3000 የሚጠጋ ነዋሪዎች አሉት። ደርባ ቃሉ ከኦሮምኛ ቅዋንቅዋ የተወሰደ ሲሆን ትርጉሙም «እርሰዎ ይለፉ» ማለት ነው። የገጠር ከተማዋ ስያሜ የመጣው በምጥሰት ሲሆን ዙርያዋን ዳር በገደል ከመታጠርዋ የተነሳና ማለፍያ ስለሌለ ደርባ ተባለ «በሉ ይለፉ!» እንደማለት። የኢትዮጵያ ከተሞች
21958
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8D%88%E1%88%B0%E1%88%B0%20%E1%88%B5%E1%88%AD%E1%8B%A8%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9D
ደም ካልፈሰሰ ስርየት የለም
ደም ካልፈሰሰ ስርየት የለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደም ካልፈሰሰ ስርየት የለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
19759
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8B%B5%E1%8B%8A%E1%8A%95%20%E1%89%AB%E1%8A%95%20%E1%8B%B0%E1%88%AD%20%E1%88%B3%E1%88%AD
ኤድዊን ቫን ደር ሳር
ኢድዊን ቫን ደር ሳር ሆላንዳዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ከ2005 እስከ 2011 እ.ኤ.አ. ድረስ ለማንችስተር ዩናይትድ በግብ ጠባቂነት ተጫውቷል። ደግሞ ይዩ ማንችስተር ዩናይትድ የሆላንድ እግር ኳስ ተጫዋቾች
38374
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%8A%A9%E1%88%AD%E1%8C%89%E1%88%B5%20%28%E1%8B%A8%E1%8C%A5%E1%88%AB%E1%8A%AD%E1%8B%AB%20%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%A5%29
ሊኩርጉስ (የጥራክያ ንጉሥ)
ሊኩርጉስ (ሉኮርጎስ) በግሪክ አፈታሪክ የጥራክያ ንጉሥ ነበር። ከትሮያን ጦርነት አስቀድሞ እንደ ገዛ በብዙ ጽሐፊዎች ከነሆሜር ተጽፎዋል። ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ እንደሚለን፣ ይህ ሊኩርጉስ አምባ ገነን ሆኖ ከአለቆቹ አንድ ሞፕሶስ የተባለውን ከመንግሥቱ አባረረው። በተጨማሪ የእስኩቴስን ሰው ሲፑሉስን አባረረው። ከዚህ ጥቂት ጊዜ በኋላ ግን አማዞኖች የተባሉት ሴት ወታደሮች ከሊብያ አንስተው አገሩን ወረሩ። ያንጊዜ ሞፕሶስና ሲፑሉስ ከስደት ተመልሰው ሠራዊታቸው ከአማዞኖች ጋር በተዋገው ውግያ ንግሥታቸው ሚሪና ተገደለችና ተሸነፉ። በኋላ ዘመን ግን አፒስ ዲዮኔሶስ በየአገሩ ስለ ግብርና እያስተማረ ተዛውሮ ከእስያ ወደ አውሮፓ ለመሻገር ሲፈልግ ሊኩርጉስ ግን አቃወመው። ኦሲሪስ ግን ሊኩርጉስን ገደለውና በፈንታው አለቃውን ማሮን አገረ ገዥ አደረገው። የግሪክ አፈታሪክ
20237
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%8A%90%E1%8D%88%E1%88%B0%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8A%A8%E1%8D%88%E1%88%B0%E1%88%B0
ንጉስ ከተነፈሰ ውሀ ከፈሰሰ
ንጉስ ከተነፈሰ ውሀ ከፈሰሰ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
21142
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%88%85%E1%89%A0%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%88%BD%E1%8A%A8%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%88%8D%E1%89%B6%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8C%88%E1%8A%95%20%E1%89%B3%E1%88%9E%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%B5%E1%8A%95
የማህበር አሽከር በልቶም አይጠገን ታሞም አይድን
የማህበር አሽከር በልቶም አይጠገን ታሞም አይድን የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማህበር አሽከር በልቶም አይጠገን ታሞም አይድን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44267
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%8A%92%20%E1%8C%84%E1%88%9D%E1%88%B5%20%E1%8B%B2%E1%8B%AE
ሮኒ ጄምስ ዲዮ
ሮኒ ጄምስ ዲዮ (እንግሊዝኛ፣ ) አሜሪካዊ ዘፋኝና የዘፈን ደራሲ እንዲሁም የግጥም ደራሲ ነበር። ጁላይ 10 ቀን 1942 እ.ኤ.አ. ተወልዶ በሜይ 16 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ሞተ። የአሜሪካ ዘፋኞች
44175
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8B%B2%E1%8A%95-%E1%8A%A2%E1%88%89%E1%88%9D
ኢዲን-ኢሉም
ኢዲን-ኢሉም (ወይም ኢዲ-ኢሉም) በኡር መንግሥት ጊዜ በሹልጊ ዘመን የማሪ ሻካናካ ወይም ገዥ ነበረ። ይህ ከ1959 እስከ 1954 ዓክልበ. ግድም ድረስ ነበር። በተለይ የሚታወቀው በሥነ ቅርስ ስለ አንድ ሐውልት ነው። ከጢሙ ጫፍ በቀር የሐውልቱ ራስ ጠፍቷል። በሐውልቱ የተቄረጹት ርጉም ቃላት እንዲህ ይላሉ፦ «ኢዲን-ኢሉም፣ የማሪ ሻካናካ፣ ይህን ሐውልቱን ለኢናና (አረመኔ ጣኦቷ) አስረክቧል። ማናቸውም ይህን ጽሑፍ የሚደምስስ፣ ኢናና ዘሩን ትደምስስ።» የኢዲን-ኢሉም ልጅ ዚኑባ ስም ደሞ ከአንድ የሸክላ ማህተም ይታወቃል። የማሪ ነገሥታት
11740
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8A%AB%E1%8A%A4%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%88%9D%E1%88%A9
ሚካኤል እምሩ
ሚካኤል እምሩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ነበሩ። የኢትዮጵያ ካቢኔ አባላት
14833
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%A8%E1%8B%A5%E1%88%9D%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%8D%E1%89%A5%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%20%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%88%B5%20%E1%8B%AB%E1%8C%A5%E1%88%A8%E1%8B%8B%E1%88%8D
ለረዥም ሰው ልብ እና ልብስ ያጥረዋል
ለረዥም ሰው ልብ እና ልብስ ያጥረዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ረጅሞችን ለማንቋሸሽ ለማናደድ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
17955
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%8C%8A%20%E1%89%A0%E1%88%AC%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%8A%AB%E1%88%BD%20%E1%8B%8D%E1%88%BB%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8B%9D
ተዋጊ በሬህን ተናካሽ ውሻህን ያዝ
ተዋጊ በሬህን ተናካሽ ውሻህን ያዝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
18253
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%8D%E1%8B%B6%E1%89%BD%20%E1%8A%A8%E1%8C%8B%E1%89%A5%E1%88%AE%E1%89%AE%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD
ቀልዶች ከጋብሮቮ ምድር
ቀልዶች ከጋብሮቮ ምድር በአረፈዓይኔ ሐጐስ የተተረጎመ ከቡልጋሪያ ዋና ከተማ ተሰደው በጋብሮቮ የሚባል ቦታ ስለሚኖሩ፣ በቀጥቃጣነታቸው ታዋቂነት ስላተረፉ ማህበረሰቦች የሚያትት የቀልድ መጽሃፍ ነው። መጽሃፉ በታተመበት ወቅት ከፍተኛ ተነባቢነትን በማትረፉ ቀጥቃጣ ሰው ጋብሮቭ በሚል ስያሜ እንዲታወቅ አድርጓል። መደብ :አረፈዓይኔ ሐጐስ 20ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ
45009
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AA%20%E1%8A%A9%E1%88%AA
ማሪ ኩሪ
ማሪ ስኰዶፍስካ-ኩሪ () በፖላንድ ተወልዳ የፈረንሳይ ዜጋ የሆነች ሳይንቲስት ነበረች። የፈረንሳይ ሳይንቲስቶች የፖላንድ ሳይንቲስቶች
3829
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%BD%E1%8A%AC%E1%8A%95%E1%89%B5
ታሽኬንት
ታሽኬንት የኡዝቤኪስታን ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 1,967,879 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ታሽኬንት መጀመርያ ቻች የተባለ ከተማ-አገር በ3ኛ ክፍለ ዘመን ከክርስቶስ በፊት ገዳማ ተሠራ። በሳማኒድ ሥርወ መንግሥት (ከ811 ጀምሮ) ስሙ ቢንካጥ ተባለ። አካባቢው 'አል-ሻሽ' ይባል ነበር። ከ991 ዓ.ም. በኋላ ቻሽካንድ (-ካንድ ማለት ከተማ በፋርስ ሲሆን) ተሰየመ። ይህም በኋላ ዘመን ታሽኬንት ሆነ። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
44752
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%8B%B5%E1%88%AA%E1%8C%8E%20%E1%88%99%E1%8A%9E%E1%8B%9D
ሮድሪጎ ሙኞዝ
ሮድሪጎ ማርቲን ሙኞዝ ሳሎሞን (ጥር ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለክለብ ሊበርታድ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው። ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች
17708
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A9%E1%88%BD
ኩሽ
ኩሽ (የካም ልጅ) የኩሽ መንግሥት በዛሬው ሱዳን የኩሽ ሥርወ መንግሥት በግብጽ የኩሺቲክ ሕዝቦች በአፍሪቃ ቀንድ የኩሺቲክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ደግሞ ይዩ፦ አይቲዮፒያ (የግሪክ ቃል) - ለነዚህ ሁሉ የ«ኩሽ» ፍቾች፣ እንዲሁም ለመላው ከሳህራ በረሃ ደቡብ ላለው አፍሪካ የጠቀመው ስም ነበረ።
15443
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%AB%E1%8C%AD%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B5%E1%89%83%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%88%9D%E1%88%AB%E1%8C%AD
መራጭ ይወድቃል ከምራጭ
መራጭ ይወድቃል ከምራጭ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ምርጫን በልኩ ማድረግን የሚመክር ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
19247
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%88%B4%E1%8D%95%E1%88%B2%E1%8B%AE%E1%8A%95
ኮንሴፕሲዮን
ኮንሴፕሲዮን (እስፓንኛ፦ ) የቺሌ ከተማ ነው። በ1542 ዓ.ም. በእስፓንያ ሰዎች ተመሠረተ። የቺሌ ከተሞች
30816
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%8D%8D%20%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8D%8D%20%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%88%B3%E1%88%8D
ባፍ ላይ ይረሳል በመጣፍ ላይ ይወሳል
ባፍ ላይ ይረሳል በመጣፍ ላይ ይወሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ባፍ ላይ ይረሳል በመጣፍ ላይ ይወሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15262
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%8C%8D%E1%88%98%E1%8A%9B%20%E1%89%A3%E1%88%AA%E1%8B%AB%20%E1%88%98%E1%8C%87%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%89%83%E1%88%88%E1%89%BD
ልግመኛ ባሪያ መጇን ትደብቃለች
ልግመኛ ባሪያ መጇን ትደብቃለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መጅ እንግዲህ የወፍጮ ድንጋይ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
41239
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%8A%93%E1%88%BD%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%8A%AE%E1%88%9D%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%B2%20%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B5
ኢንተርናሽናል ኮምዩኒቲ ትምህርት ቤት
ኢንተርናሽናል ኮምዩኒቲ ትምህርት ቤት (እንግሊዝኛ፡ ) በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የብዙ አገር ዜጋዎችን ከሙዋዕለ ህፃናት እስከ ፲፪ኛ ክፍል የሚያስተምር የቀን ትምህርት ቤት ነው። ትምህርት ቤቱ የአሜሪካ ስርአተ ትምህርትን የሚከተል ሲሆን የምርቃት መሥፈርትን ለሚያሟሉ ተማሪዎች ሁሉ የአሜሪካ ሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማ ይሰጣል። በ2012-13 እ.ኤ.አ. የትምህርት ዓመት የ፷፱ አገራት ዜጋ የሆኑ ፯፻፺፱ ተማሪዎች ነበሩት። ትምህርት ቤቱ በ1964 እ.ኤ.አ. የአሜሪካ ኮምዩኒቲ ትምህርት ቤት ተብሎ የተመሠረተ ሲሆን ስሙን የቀየረው በ1978-79 እ.ኤ.አ. የትምህርት ዓመት ነው። የውጭ መያያዣ የትምህርት ቤቱ ድረ ገጽ ትምህርት 12ኛ ክፍል አዲስ አበባ የውጪ ሀገር የትምህርት እድል ለማግኘት በአካዳሚክ ትምህርት በጣም ጥሩ የምባል እና ስለ አንዳንድ ነገሮች መረጃ ለመጠየቀ
3118
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%20%E1%8D%B2%E1%8D%B0
ነሐሴ ፲፰
ነሐሴ 18 ቀን: የባንዲራ ቀን በላይቤሪያ፤ ብሔራዊ በዓል በዩክራይን፣ ሲዬራ ሌዎን... ታሪካዊ ማስታወሻዎች 1825 - ባርነት በእንግሊዝ አገር ግዛቶች ሁሉ ባዋጅ ተከለከለ። 1831 - እንግሊዝ ሆንግኮንግን ማረከ። 1960 - ፈረንሳይ ኑክሊዬር ቦምብ በፈተና በመፈንዳቷ ወደ ንዩክሌር ሃያላት ገባች። 1983 - ዩክሬን ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።
52259
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%9B%E1%8C%94%20%E1%88%A5%E1%88%AD%E1%8B%88-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5
የዛጔ ሥርወ-መንግሥት
የዛጐይ ሰርወ መንግስት 1643 እ.ኤ.አ. ባለው ጊዜ በአፍሪካ ስም ቀዳጅ የነበረ መንግስት ነበር። የኢትዮጵያ ታሪክ
38538
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%AD%20%E1%88%95%E1%8B%9D%E1%89%A5%20%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8B%8A%20%E1%8A%95%E1%89%85%E1%8A%93%E1%89%84
የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ት.ሕ.ዴ.ን) (ትግርኛ፦ ዴሞክራሲያዊ ምንቅስቓስ ህዝቢ ትግራይ (ዴ.ም.ህ.ት)፣ እንግሊዝኛ፦ )) በየካቲት ፲፱ ቀን ፲፱፻፺፫ ዓ.ም. በትግራይ በረሃዎች የተመሠረተ የትጥቅ ትግል ድርጅት ነው። የውጭ መያያዣ ድረ ገጽ ድረ ገጽ ድረ ገጽ
52682
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%99%E1%88%85%E1%88%AD%E1%8A%A2%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%88%82%E1%88%9D
ዙህርኢብራሂም
ዙህር ኢብራሂም ሐምሌ 28 ቀን 1998 በትግራይ ክልል ሽሬ በምትባል ከተማ የተወለደች ሲሆን በ6 ወር ልጅዋ ወደ ኩዊንስ ኒውዮርክ ሄደች። ከትግራይ-አሜሪካዊያን ቅርሶቿ ጋር በቅርበት በመተዋወቅ በትግራይ እየተካሄደ ስላለው የዘር ማጥፋት ግንዛቤ ለማስጨበጥ በጥር 2021 የተመሰረተው የትግራይ የድርጊት ኮሚቴ አባል ሆነች። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ቄስ ጆሴፍ ኤም. ማክሼን ፣ ኤስ.ጄ. ኤፕሪል 25 ለፎርድሃም ማህበረሰብ በተላከ ኢሜል ላይ “ዙኸር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እና የተከበሩ የሰላም ጠበቃ ነበሩ። ዙህር ኢብራሂም በትግራይ የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የተመረቀ ተማሪ እና አክቲቪስት በ23 አመቷ አረፈች።
22823
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B1%E1%8D%8B%E1%88%95
ቱፋሕ
ቱፋህ ወይም ቱፋሕ ገረብ በኢትዮጵያና በሌሎች አገራት የሚገኝ ዛፍ ነው። ፍራፍሬው ደግሞ ፖም፣ ቱፋህ ወይንም አፕል ይባላል። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
21819
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%8B%E1%8C%81%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8C%86%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%88%88%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%89%80%E1%8C%A0%E1%88%AE
ያዋጁን በጆሮ የእለቱን በቀጠሮ
ያዋጁን በጆሮ የእለቱን በቀጠሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያዋጁን በጆሮ የእለቱን በቀጠሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13386
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%8B%9E%E1%8A%95%20%E1%8A%95%E1%8C%A3%E1%8D%8D
የኦዞን ንጣፍ
የኦዞን ንጣፍ በመሬት ከባቢ አየር ውስጥ የሚገኝ ንጣፍ ሲሆን በአንፃራዊ ሁኔታ ከፍተኛ መጠን ያለው ኦዞን የያዘ ነው። ይህ ንጣፍ ከ97 እስከ 99 በመቶ የሚሆነውን ባለከፍተኛ ድግግሞሽ አልትራቫዮሌት ጨረር የመምጠጥ አቅም አለው። የመሬት ጥናት
3774
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%B1%E1%8A%95%E1%88%B2%E1%8B%AE%E1%8A%95
አሱንሲዮን
አሱንሲዮን የፓራጓይ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,482,200 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 525,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። አሱንሲዮን በስፓንያውያን የተመሠረተው በ1529 ዓ.ም. ሲሆን፣ ስሙ በእስፓንኛ ('አሱንሲዮን') ማለት፣ 'ዕርገት' ወይም ድንግል ማርያም እንደሚታመነው ወደ ሰማይ ያረገችበት ቀን ማለት ነው። ዋና ከተሞች
39784
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B%E1%8B%AC
ሮማን ተስፋዬ
ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ የ፫ ሴቶች ልጆች እናት የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር]] ኃይለማሪያም ደሳለኝ ባለቤትና የቀድሟ የኢትዮጵያ ቀዳሚ ወ/ሮ ናቸው። የትውልድ ቦታ: ሻንቶ: ወላይታ ክልል ነው ። የኢትዮጵያ ሰዎች
33789
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%89%81%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8B%B5%20%E1%88%9B%E1%8B%8D%E1%8C%A3%E1%89%B5
ከቁንጫ ለምድ ማውጣት
ከቁንጫ ለምድ ማውጣት በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ፀጉር ሰንጣቂ፣ በሰወች ስራ ትንሿን ስህተት ፈልጎ የሚያገኝ። ከአበበ ከቁንጫ ለምድ ስለሚያወጣ ከሰው ጋር አይግባባም። መደብ : ፈሊጣዊ አነጋገር
14168
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BD%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%8C%8C%E1%89%B5%E1%8A%90%E1%89%B5
ችግር ነው ጌትነት
ትርጉሙ፦ ጌታ መሆን (ስልጣን ማግኘት) እራሱን የቻለ ውጣ ውረድ ያለው ነው። ጌታ በመሆን ጥቅም ብቻ አይገኝም። መደብ : ተረትና ምሳሌ
47659
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%8A%95%E1%8C%85%20%E1%88%8D%E1%88%9D%E1%8C%AD
የፈረንጅ ልምጭ
የፈረንጅ ልምጭ () በውጭ አገር የሚገኝ ሰፊ የዛፎች ወገን ነው። በኢትዮጵያ «ልምጭ» የሚባል ዛፍ ግን ከዚህ መደብ አይደለም።
4018
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8A%93%E1%88%8A%20%E1%89%B0%E1%88%AB%E1%88%AB
ደናሊ ተራራ
ደናሊ ተራራ በአሜሪካ አገር አላስካ ክፍላገር የሚገኝ በከፍታ ከዓለም 3ኛ ደረጃውን የያዘ ተራራ ነው። በ2007 ዓም ስሙ በይፋ ከ«ማኪንሌይ ተራራ» ተቀየረ። የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች
32684
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B4%E1%89%A2%E1%89%B5%20%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%8B%B5
ዴቢት ካርድ
ዴቢት ካርድ ደምበኞች የባንክ አካውንታቸን ሂሳብ ቀጥታ እንዲያገኙ የሚረዳ የፕላስቲክ ካርድ ነው። በዚህ ካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት ሲቻል፣ እቃዎችንም በቀጥታ ለመግዛት ይረዳል። ሆኖም በዴቢት ካርድ እና በተመሳሳዩ የክሬዲት ካርድ መካከል ብዙ ልዩነት አለ። ዴቢት ካርድን ደንበኞች ሲጠቀሙ፣ በ አካውንት ቁጥራቸው ውስጥ ካለው ገንዘብ በላይ እንዳይጠቀሙ ጥንቃቄ ማድርገ ያሻል። አለበለዚያ ደንበኞች ካላቸው ገንዘብ በላይ በዴቢት ካርዳቸው ሲከፍሉ፣ ባንኩ በጣም ከፍተኛ ቅጣት ሊቀጣቸው ይችላል። ብዙ ሱቆች ደንበኞቻቸው ዴቢት ካርድ ሲጠቀሙ፣ ተጨማሪ ክፍያ ያስከፍላሉ። ይህን ሲያደርጉ፣ በስውር እንጂ በግልጽ ላይሆን ይችላል። ቼኪንግ አካውንት
2555
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A0%E1%8B%8D%E1%89%B5
ሠውት
ሠ ሡ ሢ ሣ ሤ ሥ ሦ ሧ ሠውት (ወይም ሣውት) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 21ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 21ኛው ፊደል "ሺን" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ሺን" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 21ኛ ነው። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ሠውት" ከ"ሳት"(ሰ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን በግዕዝ የ"ሠውት" ድምጽ "ሸ" ለማመልከት ይጠቅም ነበር። የሠውት መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የጥርስ ስዕል መስለ። የከነዓን "ሺን" እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም "ሺን" ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት "ሲግማ" () አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት () እና የቂርሎስ አልፋቤት () እና () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ"ሠውት" ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል።
32472
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%88%98%E1%88%AD%20%E1%88%85%E1%8C%8D
የመደመር ህግ
አንድን ነገር ለማድረግ መንገዶች ቢኖሩ እና ሌላ ነገር ለማድረግ መንገዶች ቢኖሩ፣ ሁለቱን በአንድ ጊዜ ማድረግ ባይቻል፣ ከሁሉ አንድ ነገር ለማድረግ መንገዶች አሉ ማለት ነው። አንድን ነገር ለመምረጥ መንገዶች ቢኖሩ እና ሌላ ክዚህ ነገር ጋር የማይገናኝ ነገር ለመምረጥ መንገዶች ቢኖሩ፣ ሁለቱን አንድ ላይ መምረጥ ባይቻል፣ ከሁልቱ አንዱን ለመምረጥ መንገዶች አሉ ማለት ነው። የአንድ ሙከራ ውጤት ብዛት ሊኖራቸው የሚችል ቢሆን እና የሌላ ሙከራ ውጤት ብዛት ሊኖራቸው ይሚችል ቢሆን፣ ሁለቱም ሙከራዎች አንድ ላይ ሊከወኑ የማይችሉ ቢሆኑ፣ የሁለቱ ሙክራዎች አጠቃላይ ውጤት ሊሆን ይችላል ማለት ነው። መሰረት እቤቷ ውስጥ 10 ጫማወች አሏት። እመኪናዋ ውስጥ 3 አይነት ጫማዎች አሏት። ጫማ አርጋ ስራ ለመሄድ ስንት አይነት ምርጫዎች አላት? እቤት ውስጥ 10+ መኪናዋ 3 = 13 አይነት ማለት ነው። ሥነ ጥምረት ሥነ ስብስብ ዕድል ጥናት የሂሳብ መርሆዎች
50724
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%90%E1%8B%8B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%89%B5%20%E1%88%A5%E1%88%AB%20%E1%8D%AE
የሐዋርያት ሥራ ፮
የሐዋርያት ሥራ ፮ በአዲስ ኪዳን ፭ኛ መጽሐፍ "የሐዋርያት ሥራ" ውስጥ የሚገኝ ሲሆን "ስድስተኛው ምዕራፍ" ነው ። የሚያተኩረውም በቀዳሚ ሰማዕት ቅዲስ እስጢፋኖስ የመንፈሳዊ ተጋድሎ ሥራዎች ላይ ነው ። ይህም በ፲፭ ንዑስ ክፍሎች ይካተታል ። የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፮ ቁጥር ፩ - ፲፭
48540
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%85%20%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%8A%95%E1%8C%85%20%E1%8A%A0%E1%8C%8B%E1%8B%98%E1%8A%95
ታላቅ ፈረንጅ አጋዘን
ታላቅ ፈረንጅ አጋዘን () በጣም ትልቅ የፈረንጅ አጋዘን ከሁሉም ትልቅ የሆነው ዝርያ ነው። እነዚህ እንስሳት በስሜን አሜሪካና በአውርስያ ይገኛሉ። የፈረንጅ አጋዘን በጣም ትልቅ ኃያል ቀንድ አለው፣ ይህም የተሠራው እንደ ጥርስ ነው እንጂ እንደ ቶራ ቀንዶች ከኬራቲን አይሠራም። አጥቢ እንስሳት
12900
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%28%E1%88%A5%E1%8A%90%20%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%88%8D%29
አይን (ሥነ አካል)
አይን የብርሃንን መኖር የሚያሳውቅ የስሜት ህዋስ ነው። ይህንንም ተግባር የሚፈጽመው አሱ ላይ ያረፈውን ብርሃን ወደ ኮርንቲና ኬሚካል በመቀየር ያንን መልእክት በነርቮቻችን አድርጎ ወደ አንጎላችን በማሻገር ነው። ብዙ ህይወት ያላቸው ነገሮች አይን አላቸው ነገር ግን የሁሉም አይን አንድ አይነት ሃይል ወይም ተፈጥሮ የለውም። ለምሳሌ የጥቃቅን እንስሶች አይን እንደሰው ልጅ አይን አካባቢያቸውን በሚገባ ለይተው እንዲያዩ ሳይሆን የሚረዳቸው እንዴው ለወጉ የብርሃንን መኖር ወይም አለመኖር ብቻ እንዲያውቁ ነው የሚረዳቸው። ሌሎች ታላላቅ እንስሳት በጣም የተወሳሰብ አይን ሲኖራቸው አይናቸውም ከአዕምሮአቸው ጋር የሚያያዙባቸው የነርቭ ክፍሎች እንዲሁ የተወሳሰቡ ናቸው። ባጠቃላይ 96% የሚሆን በምድራችን የሚኖሩ እንስሶች የተወሳሰቡ አይኖች ሲኖሩዋቸው እነዚህ የተወሳሰቡ አይኖች በ10 ዓይነት ለይቶ የማየት ችሎታ ይከፈላሉ። ተጨማሪ ይዩ ሥነ አካል
11992
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AA%E1%8B%AB%E1%88%AA
አሪያሪ
አሪያሪ የማዳጋስካር ብሔራዊ ገንዘብ ሲሆን አንድ አሪያሪ በ አምሥት ኢራይምቢላንጃ ይመነዘራል ማዳጋስካር ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛትነት ዘመን ጀምሮ የምትጠቀምበትን የ'ማላጋስይ ፍራንክ'፣ በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. በ አንድ የማላጋሲ ፍራንክ ወደ አንድ ኢራይምቢላንጃ ኂሣብ ቀየረችው። በስርጭት ላይ የዋሉት ሳንቲሞች፦ አንድ ኢራይምቢራንጃ አንድ፣ ሁለት፣ አራት፣ አምሥት፣ አሥር፣ ሃያ እና አምሣ አሪያሪ የባንክ ወረቀቶች መቶ፣ ሁለት መቶ፣ አምሥት መቶ፣ ሺህ፣ ሁለት ሺህ፣ አምሥት ሺህ እና አሥር ሺህ አሪያሪ የባንክ ወረቀት ገንዘቦች ስርጭትና ጥቅም ላይ ውለዋል። የአፍሪቃ ገንዘቦች
21698
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%88%B0%E1%8C%88%E1%8A%97%E1%89%B5%20%E1%89%85%E1%88%8D%20%E1%89%A3%E1%8D%8F%20%E1%89%B3%E1%8D%88%E1%88%B3%E1%88%88%E1%89%BD
ያመሰገኗት ቅል ባፏ ታፈሳለች
ያመሰገኗት ቅል ባፏ ታፈሳለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያመሰገኗት ቅል ባፏ ታፈሳለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14508
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B5%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8C%8E%E1%88%98%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%8B%B0%E1%88%8D%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%B3%E1%8C%88%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%88%E1%8C%8D%E1%88%9B%E1%88%8D
ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል
ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደርግ ያለበትን ነገር አለማድረግ በኋላ ላይ መዘዝ አለው መደብ : ተረትና ምሳሌ
3265
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8A%95%E1%8C%85%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%90%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%88%88%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%88%B2
ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ
ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ በኢንጂ. ሃይሉ ሻውል የሚመራ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቶ የነበረ ፓርቲ ነበር። ይህ ፓርቲ በግንቦት 7 ቀን 1997 በተካሄደው ምርጫ ተመሳሳይ አቋም ያላቸውን መኢአድን ኢዴአፓ-ማድህንን ኤዴሊንና ለዚሁ አላማ የተመሰረተውን ቀስተ ደመናን የሚያካትት ስብስብ ሆኖ የተመሰረተ ነበር። በ1997 ኣ.ም በተደረገው አገር አቀፍ ምርጫ ቅንጅት ከፍተኛ ውጤት በማምጣት (በአንዳንድ ውገኖችም አሸንፎ እንደነበር) ይታወቃል። የአዲስ አበባን አስተዳደር ማሸነፉም በተቀናቃኙ ፓርቲ በኢህአዴግ የታመነ ነበር። ይሁን እንጂ በስልጣን ላይ የነበረው መንግስትባልተረጋገጠ ሁኔታ በምርጫ በማሰነፉና ከምርጫ በኋላ የተደረጉት ድርድሮች ዘልቀው ባለመሄዳችው ከፍተኛ አለመረጋጋት ተፈጥሮ ቆይቶ መንግስት የቅንጅት መሪዎችን እንዲሁም ተቃውሞ ያስሙትን ብዙ ወገኖችን በተለያዩ ክሶች ወንጅሎ በእስራት ይዞ ነበር። ሆኖም ጥቂት የቅንጅት አባሎች የፓርላማ ወንበራችውንም ተረክበው በመንቀሳቀስ ላይ ነበሩ። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
14229
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%88%B2%E1%8B%88%E1%8B%B5%E1%89%85%20%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%8C%88%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%88%B2%E1%8B%88%E1%8B%B5%E1%89%85%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%88%AC%E1%89%B5
ሀብታም ሲወድቅ ከሰገነት ድሀ ሲወድቅ ከመሬት
ሀብታም ሲወድቅ ከሰገነት ድሀ ሲወድቅ ከመሬት የአማርኛ ምሳሌ ነው። - የሃብታም ኑሮ ከድሃ ኑሮ የተሻለ መሆኑን የሚገልጽ ተረትና ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
40698
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%88%AC
መሪካሬ
መሪካሬ (ወይም መሪካራ) በመጀመርያው ጨለማ ዘመን (10ኛው ሥርወ መንግሥት) በግብጽ (ከሄራክሌውፖሊስ) የገዛ ፈርዖን ነበረ። ትምህርት ለመሪካሬ የተባለው ግብጽኛ ጽሑፍ ለእርሱ እንደ ተጻፈ ይታመናል። ይህ ጽሑፍ ከአባቱና ከቀዳሚዎቹ የተወረሰው የአገዛዝ ምክር አለበት። አባቱ በደቡብ ጢኒስን እንደማረከው ይገልጻል፣ ልጁ መሪካሬ ደቡብ ግብጽን በትዕግሥት እንዲገዛው ይመክረዋል። ሆኖም ከደቡብ ጋር የነበረው ችግር አልቀረም ነበር። እርሱ በስሜን በሄራክሌውፖሊስ እየገዛ በ2121 ዓክልበ. ግድም ተወዳዳሪው 11ኛው ሥርወ መንግሥት (በማኔጦን አቆጣጠር) በጤቤስ በደቡብ ግብጽ በመንቱሆተፕ ነብኸፐትሬ ሥር ተነሣ። በመንቱሆተፕ 14ኛው ዓመት፣ መሪካሬ በስሜን ሆኖ ከመንቱሆተፕ ጋራ ጦርነት ያደርግ ነበር። በዚህ ጦርነት የአሥዩት ገዦች ተፊቢ እና ልጁ ቀቲ ለመሪካሬ ታማኝ ሆነው በጤቤስ ግዛት ላይ እንደ ዘመቱ ይታወቃል። በ2081 ዓክልበ. ግድም መሪካሬ ሞተና የ10ኛው ሥረ መንግሥት መጨረሻ ፈርዖን እንደ ነበር ይመስላል። ሄራክሌውፖሊስ ያንጊዜ ለመንቱሆተፕ በመውደቁ ግብጽ እንደገና ተዋሀደ። የ1ኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
50266
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%80%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%88%8C%E1%8B%8D
አብርሀም አያሌው
አብርሀም አያሌው የመጀመሪያው የ ሰዴ ወረዳ አስተዳዳሪ ናቸው። የኢትዮጵያ ሰዎች
3768
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%B5%E1%88%8E
ኦስሎ
ኦስሎ የኖርዌ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 876፣391 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በኖርዌ መዝገቦች መሠረት፣ ከተማው መጀመርያ አስሎ ተብሎ የተመሠረተ በ1041 ዓ.ም. ገደማ በንጉሥ ሃራልድ 3ኛ ነበር። ከ1291 ዓ.ም. የአገሩ ዋና ከተማ ሆኗል። ከ1616 ዓ.ም. እስከ 1917 ዓ.ም. ድረስ ስሙ ክርስቲያና ተባለ፤ ከዚያ በኋላ ግን ስሙ ወደ ኦስሎ ተመለሰ። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
33790
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%80%E1%8C%89%E1%88%AD%20%E1%88%98%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8C%A0%E1%89%85
ፀጉር መሰንጠቅ
ፀጉር መሰንጠቅ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ሁሉን ነገር እየነቀሱ እያወጡ ስህተት መፈለግ። መጨረሻ የሌለው የቃላት ምርምር። አበበ ፀጉር መሰንጠቅ፣ከቁንጫ ለምድ ማውጣት ይወዳል። መደብ : ፈሊጣዊ አነጋገር