text
stringlengths
0
4.07k
አርሰናል እና ቼልሲ የሳውዝአምፕተኑን ተጫዋች ሮሚዮ ላቪያን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል። ሳውዝአምፕተን በአሁኑ ሰኣት ለመውረድ የተቃረበ ይመስላል። ነገር ግን የማንችስተር ሲቲ በ 2024 ተጫዋቹን መልሶ መግዛት መብት ድርድሩ ላይ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ግልፅ ነው። [Fabrizio Romano]
""
ቢረሳ ቢረሳ ይሄ ቲም እንዴት ይረሳል ማኔ በ 3 ደቂቃ ሀትሪክ የሰራበት
ከ 12ተኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል። ታድያ ክለባችን ፒኤስጂ መሪነቱን በ 31 ነጥብ ተይያዞታል። ግሩፖችንን ተቀላቀሉ
ቫን ስትሮይ በ አንድ ወቅት ፈርጉሰን ========================= ያረገውን አስታውሷል ! አንጋፋው አጥቂ በ እግር ኳስ ህይወቱ በ ወሳኝ ሚና የ ነበረው ተጨዋች ነው ቫን ስትሮይ በ አንድ ወቅት ከ ቡድኑ ጋር በመጀመሪያ የ ውድድር ዘመኑ ላይ ኮክብ ግባግቢነቱን ለማሸነፍ በእጅጉ አንደ ተቃረበ አስታውሷል አጥቂው ቲዬሪ ሄንሪ እና አላን ሸረርን በ ውቅቱ ተፎካካሪዮቹ እንደ ነበሩ ገልጿል ከ ታላቁ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ደስ የማይል አስገራሚ መልስ እንዳገኘም ጭምር ተናግሯል ! ሄንሪ በወቅቱ አስገራሚ እንቅሰቃሴ ያረግ ነበር በ ፕሪሜይር ሊጉ አንፀባራቂ ነበር ፡ ከ እሱ ጋር መወዳደር ፈልጌ ነበር እናም እራሴን አያዘጋጀው ነበር! ቀጥሎም አላን ሸረር ነበር እሱ በጣም አስገራሚ የውድድር ዘመን እያሳለፈ ነበር እናም አኔ ከ ሁለቱም ጋራ ለመወዳደር ጠንክሬ ስሰራ ነበር ለመጨረሻው የወቅቱ ጨዋታ አለቃ ወደ መጠባበቂያው እንኳን እንድሄድ እድሉን አልሰጠኝም ነበር አለቃ ለ ወርቅ ጫማው አትጮትም አለኝ ፕሪሜይር ሊጉን አላሸነፈንም እኮ የሚል መልስ ሰጠኝ! የ አለቃ መልእክት ግቦችህን ከ ዋንጫዎች ጋር መያያዝ ነበረብህ የሚል ነበር ከዚያ ሁሉንም ነገር ተረድቼው ነበር በቃ ረሳውት እና አዲስ ምእራፍ ጀመርኩ ! ከ ቀጣዩ የውድድር ዘመን በፊት ፈርጉሰን ሊያናድደኝ ፈልጎ ነበር ”ሲል ሆላንዳዊው አስታውሷል !
ድምፅ ይስጡበት ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኜ ስለ ፖለቲካ ማውራት እፈራለሁ ስለ ገዢው ፓርቲ መጥፎ ነገር ብናገር የምታሰር ይመስለኛል ኢትዮጵያ ውስጥ የመናገር መብት ስለተረጋገጠ ስለ ገዢው ፓርቲ መጥፎ ባወራ የሚደርስብኝ ነገር የለም
ማርቲን ኦዲጋርድ ኖርዌ ከላቲቪያ ላለባት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በአሰላለፍ ውስጥ ተካቷል ። መልካም ጨዋታ! SHARE
ሊዮዮ አስቆጥሯልልልልል
በአቃቤ ህግ ጉዳያቸው ተይዞ በእስር የሚገኙ የተፈረደባቸው የተለያዩ ግለሰቦች እንዲለቀቁ ተወስኗል ጠ/ሚ ሃይለማርያም! የአራቱ የኢህአዴግ ብሄራዊ ድርጅቶች ሊቀመንበሮች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው ላይ የኢህአዴግ ሊቀመንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ሃይለማርያም ደሳለኝ የህዝባችንና የወዳጆቻችንን ስጋት እየቀረፍን የጠላቶቻችን ከንቱ ምኞት፣ ድባቅ እየመታን ለዚሁ በቅተናል። ለውድቀት የታጨን አይደለንምና ለጊዜው ባጋጠመን ተግዳሮች ውስጥ እንኳ ብናልፍ በአሸናፊነት እንወጣለን።” ብለዋል። በፈፀሙት ወንጀል ምክንያት በፍርድ ቤት የተፈረደባቸው ወይም ደግሞ በአቃቤ ህግ ጉዳያቸው ተይዞ በእስር የሚገኙ አንዳንድ ግለሰቦችን የተሻለ ሃገራዊ መግባባት ለመፍጠርና የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በማሰብ ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወስነኗል:: ነው ያሉት። ክሳቸው የሚቋረጠው ወይም በይቅርታ የሚፈቱትም በምህረት ህግና ህገመንግሥቱ በሚፈቅደው መልኩ ተገቢው ማጣራት ተደርጎ እንደሆነም ነው ያመለከቱት። በደርግ ዘመን በምርመራ ስም ልዩ የጭካኔ ተግባር ሲፈፀምበት የነበረውና በተለምዶ ማእከላዊ በመባል የሚታወቀው የምርመራ ማእከል እንዲዘጋ ተደርጎ ሙዝየም እንዲሆን እንደተወሰነ አቶ ሃይለማርያም ተናግረዋል። በምትኩ በኣለም አቀፍ ደረጃ እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባፀደቀው የሰብአዊ መብት ድርጊት መርሃ ግብር መሰረት አዲስ የምርመራ ተቋም ተቋቁሞ በሌላ ህንፃ ስራ መጀመሩም በመግለጫው ላይ አስታውቀዋል። መግለጫውን የኢህአዴግ እና ደኢህዴን ሊቀመንበር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበር እና የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የኦህዴድ ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ እና የህወሃት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ናቸው በጋራ የሰጡት። ምንጭ፦ ፋና
""
ዊልሰን ከርቀት ሞክሮ ነበር ወጣጣ
""
ኳስ እትዮጵያ ይዛለች
በዋግኸምራ ብሄረሰብ ዞን የተጠለሉ ዜጎች ወደ ቄያቸዉ መመለስ ጀምረዋል ተባለ።
ኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የአገራቸው ሰራዊት በስም ያልጠቀሱትን ‘ፀብ ጫሪ’ እና ‘ተንኳሽ’ ያሉትን ሃይል አስታግሷል ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት ለኤርትራውያን እሁድ እለት የጀመረውን የ2023 አዲስ ኣመትን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልእክታቸው ላይ ነው። በሕዝቡ የሚሞቅ እቅፍ ውስጥ ያለው የኤርትራ መከላከያ ሃይል ወረራ ለመፈፀም ይፍጨረጨር የነበረን ሃይል በፀረ ማጥቃት አስታግሷል። በዚህም ኩራቴ ገደብ የለሽ ነው” በማለት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ስለጦር ሃይላቸው ተናግረዋል።
የሴቶች የሻምፕዮንስ ሊግ ፍፃሜ በ ባርሴሎና እና ሊዮን መካከል ሜይ 19 በጣልያን ቶሪኖ የሚደረግ ይሆናል ።
ጌታነህ ከበደ ኳስ ሲይዝ ከ 4 የ ኬፕ ቨርድ ተከላካዮች ጋር ነው የሚገናኙው
ጎልልልልልል ነገሌ አርሲ
""
ምርጥ መድፈኞች እንዴት ናችሁ! ባለፈው ባቀረብኩላችሁ የሉካስ ቶሬራ የህይወት ታሪክ ደስ እንደተሰኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። በቅርቡ በእናንተ ምርጫ የሌሎች ተጫዋቾች የህይወት ታሪክ አቀርብላችኋለሁ። ዛሬ ከቀኑ 10:30 ክፓላስ Vs አርሰናል የሚደረጉትን ጨዋታ በቴሌቪዥን መስኮት መከታተል ለማትችሉ ቤተሰቦች በቻናላችን በቀጥታ ወደ እናንተ እናደርሳለን! ጨዋታው እንዲተላለፍ የምትፈልጉ እጃችሁን አሳዩኝ አስተያየት ካለ
የክለባችን የሴቶች ቡድን የኤቨርተን የሴቶች ቡድንን 3 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ። SHARE
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 16ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ⏰52 ብራይተን 0 0 አርሰናል ሳውዛምፕተን 0 0 ዌስትሀም በርንሌይ 1 0 ሼፊልድ ዩናይትድ ዌስትብሮም 0 4 ሊድስ
▪ | ከዛሬው ልምምድ የተወሰዱ ምስሎች! SHARE |
ADVERTISMENT
ግራናዳ 1⃣ 3⃣ ሪያል ማድሪድ
የሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ተጠናቀቀ አትሌቲኮ ማድሪድ2⃣ 0⃣ጁቬንቱስ
""
ሄንሪ ራሱን ከማህበራዊ ሚዲያ አገለለ። የቀድሞው የአርሰልና የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ቲዬሪ ኦንሪ በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚሰነዘሩ የዘረኝነትና ሌሎች መሰል የበይነ መረብ ጥቃቶችን በመቃወም ራሱን ከማህበራዊ ሚዲያዎች እንዳገለለ አስታውቋል። የ43 ኣመቱ ኦንሪ 23 ሚሊዮን ለሚሆኑት የትዊተር ተከታዮቹ አርብ እለት ባስተላለፈው መልእክት ችግሩ በጣም አሳሳቢ እንደሆነና ችላ ለማለት እንኳን ከባድ እንደሆነ ገልጿል። ወደ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚመለሰው የማህበራዊ ሚዲያዎች ባለቤቶች ኮፒራይት (የባለቤትነት መብት) ላይ የሚከተሉትን አይነት ጠበቅ ያለ ክትትልና እርምጃ በዘረኝነት ላይም ሲያደርጉት ብቻ እንደሆነ ገልጿል። በጉዳዩ ላይ የተሻለ እርምጃ መወሰድ እንዲጀመር መጠየቁን ቢቢሲ/BBC ዘግቧል።
ለነገው ጨዋታ ዝግጅታቸው አጠናቀዋል
Maino 4k pic
ሪያል ማድሪድ አምስተኛውን የሳር ለውጥ በሳንቲያጎ በርናባዉ ተጀምሯል። በስታዲየሙ የመልሶ ግምባታ ምክንያት የሜዳዉ ሳር በከፍተኛ ሁኔታ የተጎዳ ሲሆን ሁሉም ተጨዋቾች ሜዳዉ በጨዋታ ወቅት የማንሸራተት እና ኳንስ የማንጠር ባህሪ እንዳመጣ እና በፍጥነት መቀየር እንዳለበት ለክለቡ ቅሬታቸዉን አሳዉቀዋል። ሆኖም ትላንት ምሽት ከአልሜሪያ ጋር የተደረገው ጨዋታ ካለቀ በኋላ በቻምፒየንስ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ዝግጁ ለመሆን የሳንቲያጎ በርናባው ሳር ለአምስተኛ ግዜ የመቀየር ሂደት ተጀምሯል። [ MARCA ]
"ከTIKVAH ETH ቤተሰብ አባል⬇ ለታመመችው እህታችን እያንዳንዳችን 10 ብር ብንልክ ለኛ ወጭው ሳይከብደን በቀላሉ ማሳከም እንችላለን። እኔ የድርሻየን 10 ብር በመላክ ጀምሪያለሁ። በሞባይል ባንኪንግ ተጠቅማችሁ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ 1000199636875 (ሜሪ ተስፋዬ) ይህ የእህቷ የባንክ አካውንት ነው። የሞባይል ባንኪንግ የማትጠቀሙ በአካል በመሄድ ማስገባት ትችላላችሁ። በትንሹ 20,000 አባላት ብንሳተፍ ፦ 20,000×10=ማርያምን አሳክመን ወደትምህርቷ እንመልሳታለን! የደጋፍ መጠኑ ከ10 ብር ከፍ የሚል ከሆነም በጥቂት ጊዜ ውስጥ የህክምና ወጪዋ ይሸፈንላታል።"
የእንግሊዙ ክለብ ዌስትሃም ዩናይትድ ኤድን ሃዛርድን ለማዘዋወር 21 ሚልየን ፓውንድ አቅርቦ ውድቅ ተደረገበት ። መዶሻዎቹ በጥር የዝውውር መስኮት ሃዛርድን ወደ ክለባቸው ለማምጣት የመጀመሪያውን የዝውውር ሂሳብ ቢያቀርቡም በክለባችን ተቀባይነትን ማግኘት አልቻለም ፤ ይሄም የሆነበት ምክንያት ሪያል ማድሪድ በዝውውሩ ከዌስትሃም ከ40 እስከ 50 ሚልየን ፓውንድ በመፈለጉ ነው ። እንደ ብዙ ታብሎይዶች ዘገባ ከሆነ ዝውውሩ በቀጣይነትም የመሳካቱ እድሉ ከፍተኛ ነው ያም የሆነበት ምክንያት ሪያል ማድሪድ በክለቡ ከከፍተኛ ተከፋዮች መካከል ሃዛርድ አንዱ በመሆኑ ያንን ማስቀረት በመፈለጉ የተነሳ ነው ፤ ኤድን ሃዛርድ በሪያል ማድሪድ በአመት 216 ሚልየን ፓውንድ ይከፈለዋል ። ሃዛርድ ለሪያል ማድሪድ ያደረጋቸው አጠቃላይ ጨዋታዎች 56 ሲሆኑ በ56 ጨዋታዎች 5 ጎሎችን ብቻ ነው ማስቆጠር የቻለው !
"ማንኛውም Assignment, Research እና CV እንሰራለን!"
ከ 2000 ቡሀላ ተወልደው በአለም እግር ኳስ ብዙ ግብ + አሲስት ያስመዘገቡ ተጫዋቾች ሀላንድ (219) ዴቪድ (138) 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሳንቾ (130) ሶቦዝላይ (120) 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፎደን (105) ቪኒሽየስ (104) አልቫሬዝ (93) ቭላሆቪች (92) ዴቪስ (81)
ተቀይሮ ወጥቷል ሚለር ማካርቪ ገብቷል
በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ በግማሽ ሲዝን 50+ ነጥቦችን የሰበሰቡ ቡድኖች: 55 ማን ሲቲ 17 18 55 ሊቨርፑል 19 20 52 ቼልሲ 05 06 51 ሊቨርፑል 18 19 50 አርሰናል 22 23 🆕
መረጃው የቆየ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመለክታል ግን ተመልከቱት
ሪያል ማድሪድ ሲቲ ከተጀመረ 17 አመታትን አስቆጥሯል የአለማችን ምርጥ የስፖርት ማሰልጠኛ ኮምፕሌክስ መስከረም 30 ቀን 2005 ተመርቋል።ሪያል ማድሪድ ሲቲ ለመላው ማድሪድዚሞ ታላቅ ኩራት ሆኖ 17ኛ አመቱን እያከበረ ይገኛል።በክለቡ ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ክትትል ስር ምርቃቱ የተካሄደው እኤአ ሴፕቴምበር 30 ቀን 2005 ነው እና ተቋሙ በኣለም ላይ እንደ ታላቁ የስፖርት ኮምፕሌክስ መስፈርቱን በመሻሻል ቀጥሏል።የካርሎ አንቼሎቲ ቡድን በየቀኑ እዚያ ይሰራል እና ሁሉም የቡድን ስብሰባዎች በመኖሪያው ውስጥ ይካተታሉ። የቅርጫት ኳስ ቡድኑ ከ 2016 ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ ሪያል ማድሪድ ሲቲ ተቀላቅሏል ይህም ለስፖርት ማእከል ምስጋና ይግባውና ለመጀመሪያው ቡድን የስልጠና መሰረት እና ለቅርጫት ኳስ አካዳሚ ቡድኖች መነሻ ሆኖ ያገለግላል።የሴቶች ቡድንም በሜዳው የሚያደርገውን ጨዋታ በሪያል ማድሪድ ሲቲ ማእከል ነው ሚያደርግው።የክለብ አባላት ጉባኤዎችን ጨምሮ የተለያዩ ዝግጅቶችን ያስተናግዳል ሪያል ማድሪድ ሲቲ የሁለቱም የወንዶች እና የሴቶች እግር ኳስ አካዳሚዎች መኖሪያ ነው። ወጣት ተጫዋቾቻችን በሥፍራው ሰልጥነው ጨዋታቸውን ያስተናግዳሉ።የዝግጅቱ ቁልፍ ቦታ በካስቲላ እና በሴቶች የመጀመሪያ ቡድን እንዲሁም በ U 19s UEFA ወጣቶች ሊግ ጨዋታዎች የሚገኝበት የምንግዜም ታላቅ ተጫዋች ስም በተሰየመው አልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ ስታዲየም ነው እሱም የእዚህ ማእከል ነው። የኮርፖሬት ቢሮ ብሎክ፣የኮርፖሬት ፅሕፈት ቤት ሕንፃ በሪያል ማድሪድ ሲቲ የሚገኝ ሲሆን የማያቋርጥ እድገት የሚያሳይ ሌላ ምሳሌ ነው እኤአ በ 2018 ተጠናቅቋል።ሁሉንም የክለቡን ሰራተኞች እና የሪያል ማድሪድ ፋውንዴሽን ሰራተኞችን ወደ አዲስ ቢሮዎች በመውሰድ ዘመናዊ የስነ ህንፃ እና ተግባራዊነት ፣ የጨዋነት ፣ ግልፅነት ፣ ዘላቂነት እና ዘመናዊነት ዋና እሴቶች ላይ አፅንኦት በመስጠት ላይ ያለ ተቋም ነው
የአዲስ አበባ አስተዳደር ለመኖሪያ ቤት ግንባታ በአጋርነት ለመስራት የመረጣቸው የግል ሪል ስቴት አልሚዎች ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሊጀምሩ መኾኑን ሪፖርተር ዘግቧል። አስተዳደሩ በቀረፀው 70/30 የመንግሥትና የግል አጋርነት የቤት ግንባታ መርሃ ግብር እንዲሳተፉ የመረጣቸው 68 ሪል ስቴት አልሚዎች ናቸው። መኖሪያ ቤቶቹን ለመገንባት ከተመረጡት መካከል፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ ፍሊንትስቶን ሆምስና ጊፍት ሪል ስቴት እንደሚገኙበት ዘገባው ጠቅሷል። የከተማ አስተዳደሩ ድርሻ ከሊዝ ነፃ የኾነ የመኖሪያ ቤት መገንቢያ መሬት ማቅረብ ሲኾን፣ አልሚዎቹ ደሞ ቤቶቹን ገንብተው ማጠናቀቅና 30 በመቶውን ለከተማ አስተዳደሩ ማስረከብ መኾኑን ዘገባው አመልክቷል።
አሁንም ኳስ ይዘናል
ዶ/ር ደብረፅዮን የሰላም ስምምነቱን ሙሉ ለሙሉ ለመተግበር ቁርጠኞች ነን ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የፌደራል መንግስት ልኡካን ቡድን ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ ያለ 3ኛ ወገን አደራዳሪ ለመጀመርያ ጊዜ ከህወሀት አመራሮች ጋር በመቐለ የገፅ ለገፅ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ የህወሀት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ይህ ሰላም እንዲመጣ እና አሁን ላለንበት ደረጃ እንድንደርስ ላደረጉ አካላት ምስጋና ይገባል ብለዋል። የፌደራሉ መንግስትም የተጀመረውን የሰላም ጉዞ ለማስቀጠል እየሰራ ላለው ስራ እና እየፈፀማቸው ላሉ ሀላፊነቶች ምስጋና ይገባዋል ያሉት ዶ/ር ደብረፅዮን፤በተለይም የሰላሙን ጉዳይ ከፊት ሆነው እያስተባበሩ እና እየመሩ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ብለዋል። በጦርነቱ ምክንያት የትግራይ ህዝብ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጧል ያሉት ዶክተር ደብረፅዮን፤ የሰብኣዊ ድጋፍ አቅርቦትና የመሰረታዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በፍጥነት በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች እንዲጀመር ጠይቀዋል። የስልክ፣የባንክና የሃይል አቅርቦት ስራዎች ደግሞ በፍጥነት ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቁመዋል። በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የተቀመጡ ሁሉም ነጥቦች ሊተገበሩ ይገባቸዋል ያሉት የህወሃት ሊቀመንበር፤በትግራይ በኩል ስምምነቱን ሙሉ ለሙሉ ለመተግበር እንሰራለን ብለዋል። ለዚህም ታጣቂዎችን ከግንባር ማስወጣትና ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በአንድ ማእከል ማሰባሰብ ጀምረናል ብለዋል። በመንግስት በኩልም ሁሉም የስምምነት ነጥቦች ይሰራባቸዋል ብለን እንጠብቃለን ብለዋል። የዛሬው ግንኙነት ታሪካዊ ነው ያሉት ዶክተር ደብረ ፅዮን፤ ይህንን ግንኙነት ልናጠናክርና 3ኛ ወገኖችን አስወጥተን ችግሮቻችንን በራሳችን ልንፈታ ይገባናል ሲሉ ተናግረዋል።
በሁለቱም ቡድኖች በኩል አሪፍ እንቅስቃሴ እያየን ነው
ጂሩድ ቤንች ሊሆን ይችላል ! ፈረንሳይ በነገው እለት ከአርጀንቲና ጋር ላለበት የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ የአጥቂ ክፍሉን አሰላለፍ ለመቀየር እያሰቡ ነው። እናም በነገው ጨዋታ ኪሊያን ምባፔን በ9 ቁጥር ቦታ ላይ እና ማርከስ ቱራምን በግራ አጥቂ አድርገው ጂሩድን ቤንች ለማድረግ እያሰቡ ነው።
ሀሪ ኬን እና ሶን አሁን ላይ በጥምረት 29 ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል። በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግም ታሪክ በጥምረት ብዙ ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ የቻሉት ፍራንክ ላምፓርድ እና ዲዲየር ድሮግባ ናቸው። SHARE
በትግራይ ክልል ከአሸባሪው ቡድን ነፃ በወጡ አካባቢዎች ሰብኣዊ እርዳታ በተሳለጠ መንገድ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት ተደርጓል ለሰብኣዊ ድጋፍ የተዋቀረው ኮሚቴ በትግራይ ክልል ከአሸባሪው ህወሃት ቡድን ነፃ በወጡ አካባቢዎች ሰብኣዊ እርዳታ በተሳለጠ መንገድ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት መደረጉን ለሰብኣዊ ድጋፍ የተዋቀረው ኮሚቴ አስታወቀ። ሰብኣዊ እርዳታን በተቀናጀ፣ በተፋጠነ እና በተሳለጠ መልኩ ማድረስ የመንግስት ፅኑ አቋም መሆኑም ተገልጿል። ከአሸባሪው ቡድን ነፃ በወጡ አካባቢዎች ሰብኣዊ እርዳታ በተሳለጠ መንገድ እንዲደርስ ባለድርሻ አካላት በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን ለሰብኣዊ ድጋፍ የተዋቀረው ኮሚቴ ገለፀ። የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦትን ለማሳለጥ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት፣ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ፌደራል ፖሊስ እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ ገብቷል። የኮሚቴው ሰብሳቢ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፤ መከላከያ ሰራዊት በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ሰብኣዊ እርዳታውን በተሳለጠ መልኩ ለማድረስ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱንና ወደ ተግባር መግባቱን ገልፀዋል። ኮሚቴው ዝግጅቱን አስመልክቶ ባደረገው ውይይት ከአሸባሪው ነፃ በወጡ የትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሰብኣዊ እርዳታ እንዲደርስ ባለድርሻ አካላት በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውንም አረጋግጧል።
ጎልልልልልልልልልል ወባ አሪ ሻኪሚ
የብልፅግና ፓርቲ ኢመንግስታዊነት እና ኢመደበኝነት!” አቶ ክርስቲያን ታደለ በአገር ጉዳይ ገዥው ፓርቲ ለብቻው ውሳኔ እንዲያሳርፍ እና ከአሸባሪው ትሕነግ ጋር ለብቻው እንዲደራደር መፍቀድ አገርን የፖለቲከኞች የግል ንብረት እንድትሆን መፍቀድ ነው። ለመንግስታዊ ስነስርኣቱ እንኳን ቢያንስ ጉዳዩ ወደ ፓርላማ ቀርቦ በምክርቤቱ በኩል ማለቅ የሚኖርባቸው ጉዳዮች መከናወን ነበረባቸው። ፓርላማው አሸባሪ ብሎ ከፈረጀው ማናቸውም ቡድን ጋር መገናኘት ወንጀልና በሕግ የሚያስጠይቅ ነው። መሰል ነገሮች ካሉ የፍትሕ ሚኒስቴር ክስ የመመስረት ሥልጣን ተሰጥቶታል። የፀጥታ ተቋማትም የፀረ ሽብር አዋጁ እንዲከበር በሕግ የተጣለባቸው ግዴታዎች አሉ። ይሁንና የብልፅግና ፓርቲ በማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባው ከአሸባሪው ትሕነግ ጋር የሚደራደር ቡድን መሰየሙን ሁላችንም በዜና መልክ ነው የሰማነው። ይህ ውሳኔ የፀረ ሽብር አዋጁን የጣሰ ነው። ሲቀጥልም መሰል ውሳኔዎች በመንግስት አካላት እንጂ በፓርቲ የሚወሰኑ ጉዳዮች አይደሉም። ብልፅግና ፓርቲ የሰራውን ነውር አብን ወይ ኢዜማ ቢፈፅመው ኖሮ ምን የሚከሰት ይመስላችኋል? መገመት አይከብድም። ፓርቲዎቹ በሕግ እንዲፈርሱ የመደረግ እድላቸው ይሰፋል፤ የፓርቲ አመራሮቹም በሽብር ወንጀል ተከሰው ዘብጥያ ይወርዳሉ። መሰል የሕግ ማስከበር ስራዎችም በፍትሕ ሚኒስቴርና በፀጥታ አካላት ትብብር ይፈፀማሉ። የብልፅግና ወንጀልስ? «ውሃ ቢያንቅ በምን ይውጡት፤ ምላጭ ቢያብጥ በምን ይበጡት» ነው ነገሩ። የፍትሕ ሚኒስትሩና የመረጃና ደሕንነት ዳይሬክተሩ አዋጁ እንዲከበር የተጣለባቸውን የሕዝብ አደራ ወደ ጎን ትተው አዋጁን ሽረው በሽብር ከተፈረጀ አካል ጋር ለመደራደር በተሰየመ ቡድን ውስጥ በአባልነት ታቅፈዋል። ከዚህ የበለጠ ኢመንግስታዊነትና ኢመደበኝነትስ ይኖር ይሆን? በኢትዮጵያ ጉዳይ የበለጠ የሚያገባው የለም፤ እኩል ያገባናል! ተናጠላዊና የሕግ ስነስርኣቶችን ያልተከተለ ድርድር የሕግ፣ የሞራልና ማሕበራዊ ቅቡልነቶች አይኖሩትም።
ትናንትና የተደረጉ የሀገር ውስጥ እና የአውሮፓ ሊጎች የጨዋታ ውጤቶች የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ! ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 1 ሲዲማ ቡና ኢትዮጵያ ቡና 2 1 ጅማአባጅፋር 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ! ኒውካስትል 1 1 ኖርዊች ሊድስ ዩናይትድ 1 0 ክሪስታል ፓላስ የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታዎች ! አትላንታ 4 0 ቬኔዚያ ፊዮረንቲና 3 1 ሳምኘዶሪያ ሳልረንቲና 0 2 ጁቬንቱስ ሄላስ ቬሮና 0 0 ካግሊያሪ
""
ኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆነውን የማእድን ሀብቷን አታውቅም ተባለ የኢትዮጵያ የማእድን ሀብት ፍለጋና ጥናት ጉዞ ደካማ ነው የተባለ ሲሆን እስከ 70 በመቶ የሚሆነውን የማእድን ሀብቷ እንደማይታወቅ የማእድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገልጿል። ይህንን ታሳቢ ያደረገና ረጅም የፍለጋ ጊዜን ለማስቀረት ያለመ ስምምነት የማእድን ፍለጋ በአዲስ ቴክኖሎጂ ያሳልጣል ከተባለ የአሜሪካ ተቋም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተደርጓል። ተቋሙ በዋናነት በሳተላይት የተደገፈ የስነ ምድር መረጃዎችን እንደሚያቀርብ የተገለፀ ሲሆን ይህም ሀብቱ የት እንዳለ በአጭር ጊዜ መጠቆም የሚያስችል ነው ተብሏል። በተጨማሪም ለማእድን ፍለጋው የተመደበው ሳተላይት ለግብርና፣ ለአየርን ንብረት ትንበያና ለኮሙኒኬሽን ግልጋሎትም ማዋል እንደሚቻል የኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ጉታ ለገሰ ገልፀዋል። (AlAin Amharic)
""
ኦዴጋርድ አክርሮ ቢመታውም ኔቶ ያዘበት
6 አርሴናል 0 0 ወልቭስ አስቶን ቪላ 1 0 ብራይተን ብሬንትፎድ 0 0 ማንቺስተር ሲቲ ቼልሲ 0 0 ኒውካስትል ክሪስታል ፓላስ 0 0 ኖቲንግሃም ኤቨርተን 0 0 ቦርንማውዝ ሊድስ ዮናይትድ 0 1 ቶተንሀም ሌስተር ሲቲ 0 0 ዌስተሀም ዮናይትድ ማንቺስተር ዮናይትድ 0 0 ፉልሀም ሳውዝሀምፕተን 0 0 ሊቨርፑል
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 485 ሰዎች በኮሮናቫይረስ ሲያዙ 350ሰዎች ደግሞ አገግመዋል። ባለፉት 24 ሰኣታት ውስጥ በተደረገ 9 ሺህ 256 የላቦራቶሪ ምርመራ 485 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 64 ሺህ 786 ደርሷል። በሌላ በኩል በትናንትናው እለት 350 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 25 ሺህ 333 ሆኗል። ባለፉት 24 ሰኣታት በኮሮናቫይረስ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ በመረጋገጡ በአጠቃላይ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 22 ደርሷል።በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 38 ሺህ 429 ሰዎች መካከል 344ቱ በፅኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል። በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 147 ሺህ 268 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።
አሳዛኝ ዜና በአርሲ ሀገረ ስብከት በጢዮ ወረዳ በዴራ አማኑኤል አጥቢያ ቤተክርስቲያን ሸኔ በተባለ ታጣቂ ቡድን በኦርቶዶክሳዊያን ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ መፈፀሙን ተዋህዶ ሚዲያ ማእከል ዘገበ! በአርሲ ሀገረ ስብከት በጢዮ ወረዳ በጨፌ ሚሶማ ቀበሌ ገበሬ ማሀበር (
በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ብዙ ዋንጫውን የሳሙ የክለብ ፕሬዚዳንቶች።
Be your own Hero
Discount በሰአቶች ላይ ለጥቂት ቀናት በሚቆየው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ! ኦሪጂናል ብራንድ ሰአቶችን በብዛት ዋጋ ይግዙ! ቀድመው ይደውሉ፣ ይዘዙ!
""
ላሚን ያማል ስለ ሮናልዶ እና ሜሲ የተናገረው:
ለሀሰተኛ መረጃ ምን ያህል ተጋላጭ ነኝ ብለው ያስባሉ? ሀሰተኛ መረጃን ለመከላከል ትልቁ መሳሪያ ዜጎችን በዚህ ላይ ያላቸውን ክህሎትና እውቀት ማስፋት እንዲሁም ከቴክኖሎጂ አጠቃቀም (በተለይም ከማህበራዊ ሚዲያ ሥርኣት) ጋር ያላቸውን ልምምድ ከፍ ማድረግ ነው። ለመሆኑ ራሶትን ምን ያህል ለሀሰተኛ መረጃ ተጋላጭ ነኝ ብለው ያስባሉ? ከታች የሚገኘው ሊንክ ራሶትን እንዲፈትሹ የቀረበ ማሳያ ነው። በዚህ አማካኝነት ምን ያህል ለሀሰተኛ መረጃ ተጋላጭ መሆኖ ማወቅ ይችላሉ እንዲሁም አሳሳች መረጃዎችን የመገንዘብ ክህሎቶን ይፈትሹበታል። ይጫኑት
: ከ 13 ኣመት በፊት (2009) በዚህ ቀን ሊዮኔል ሜሲ የመጀመሪያ የባላንዶር ሽልማቱን ማሳካት ቻለ:: የጎል ቻናላችን
የሪያል ማድሪድ ግምታዊ አሰላለፍ [
▪ የእንግሊዝ ሊግ በ1992 በአዲስ መልክ ፕሪሚየር ሊግ በሚል ስያሜ ከተዋቀረ በኋላ የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ማሸነፍ የቻሉ ተጫዋቾች ዝርዝር። ቡካዮ ሳካ ያለፉትን ሁለት አመታት የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል ባሁኑ ግን ማርቲን ኦዴጋርድ የሚያሸንፍ ይመስለኛል። SHARE
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር መመሪያን አፅድቆ ወደ ስራ መግባቱን ገለፀ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1177/2012 አንቀፅ 26 ንኡስ አንቀፅ 2 በሚደነግገው መሰረት አዋጁን ለማስፈፀም ይቻል ዘንድ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጦር መሳሪያ አስተዳደር አጠቃቀም እና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 02/2014 አፅድቆ ወደ ስራ መግባቱን ገለፀ። ይህ መመሪያ የዳኝነት አካሉ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጁ ላይ ተመስርቶ ውሳኔ ለመስጠት ግልፅ እና ዝርዝር ጉዳዮችን ተመልክቶ በተቀራራቢና ተመሳሳይ የወንጀል ጉዳዮች መካከል ተቀራራቢነት ያለው ቅጣት እንዲወሰን ለማድረግ እንዲሁም እንደ ወንጀሉ ክብደትና አደገኛነት የቅጣት ተመጣጣኝነት ማረጋገጥን ግብ አድርጎ የወጣ ነው፡፡ በአዋጁ አንቀፅ 7 ንኡስ አንቀፅ 11 መሰረት የጦር መሳሪያ ፍቃድ የሚሰጥባቸው መስፈርቶችን በመመሪያው አንቀፅ 12፣ 15 እና 16 ተደንግጓል፡፡ በአዋጁ አንቀፅ 12 ንኡስ አንቀፅ 3 የጦር መሳሪያ ፍቃድ መስጫ መስፈርቶችን፣ ስለሚታደስበት ስርኣትና የጊዜ ገደብ በተመለከተ በመመሪያው አንቀፅ 33 ሥር ሰፍሯል፡፡ በአጠቃላይ በአዋጁ ላይ ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዮችን በማያሻማ መልኩ እንዲቀመጡ የተደረገ ስለሆነ ለአዋጁ ተፈፃሚነት መመሪያው ጉልህ ድርሻ እንደሚያበረክት ይጠበቃል ተብሏል። ስለሆነም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ መመሪያው ከወጣበት ነሀሴ 04 ቀን 2014 ኣም ጀምሮ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመግታት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በተጠናከረ መልኩ እንደሚሰራ ገልጿል፡፡
የምንግዜም ከፍተኛ የባላንዶር አሸናፊዎች። የቪድዮ ቻናላችን
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን በሶስቱም ግቢዎቹ እየተቀበለ ይገኛል። በ2015 ኣም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ፣ በጤና ካምፓስ እና በቡሬ ካምፓስ ከ30 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል ያደረገውን ሰፊ ዝግጅት በማጠናቀቅ ተፈታኞቹን በመቀበል ላይ ይገኛል። ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
የቪላርያል አሰላለፍ 04:00 | ቪላርያል ከ ቼልሲ
""
""
⌚ ተጠናቋል
እስኪ ይሄ ፋውል ቀይ ካርድ አያሰጥም ?? ኦዚል በዚህ የውድድር ዘመን ለሁለተኛ ጊዜ ከባድ ጨዋታ ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ጎል አስቆጥሯል ፌነርባቼ ከቤሺክታስ ጋር ሲያደርጉት ከአስፈሪው ታክሉ በኋላ ከቀይ ካርድ አምልጧል። ፌነርባቼ የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች በቀይ ካርድ መሰናበት ነበረበት ብለው አምነዋል። SHARE
""
ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ኮንፈረንስ ላይ ጥናታዊ ፅሁፍ ማቅረብ ለሚፈልጉ የቀረበ ጥሪ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር 4ኛውን ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር አስመልክቶ ጥቅምት 29/2016 ኣም ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ አዘጋጅቷል። በመሆኑም በኢንፎርሜሽን አሹራንስ ፣ ኢንተሊጀንስ እና ኢንፎርሜሽን ዋርፌር እና ተዛማጅ በሆኑ የሳይበር ደህንነት የምርምርና ጥናት ውጤቶች ላይ ጥናታዊ ፅሁፍና የምርምር ውጤቶችን ማቅረብ የሚፈልጉ ሁሉ እንዲሳተፉ ጥሪ እያስተላለፍን። የምርምርና ጥናታዊ ፅሁፎችን ከዚህ በታች በተገለፀው ኢ ሜይል አድራሻ መሰረት እስከ ጥቅምት 23/2016 ኣም መላክ የምትችሉ ሲሆን በኮንፈረንሱ የተመረጡ የጥናትና ምርምር ውጤቶች እውቅና የሚያገኙ መሆኑን እንገልፃለን። Email address:
""
""
ደልቃቃው የክርስቲያኖ ሮናልዶ ህይወት በሳኡዲ አረቢያ ሙሉ ዳሰሳ በመንሱር አብዱልቀኒ በጎል ቻናላችን ላይ ይመልከቱ
የሊቨርፑሉ አማካኝ ኤሊዮት ባጋጠመው ከባድ የቁርጭምጭሚት ጉዳት በሃላ ወደ ልምምድ ተመልሷል።
""
ካማቪንጋ ኳስ ነጠቀ
""
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ፤ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንፁሀን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ፤ በምክር ቤቱ የበላይ አመራር የሚሰየሙ እና ብዝሀነትን ታሳቢ ያደረገ ልዩ ኮሚቴ የዜጎችን ጭፍጨፋ እንዲመረምር ውሳኔ አስተላልፏል። የእለቱን መርሃ ግብር በግፍ ለተጨፈጨፉት ዜጎች የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ የጀመረው ምክር ቤቱ፤ የሚከተሉትን የውሳኔ ሀሳቦች አስተላልፏል፡፡ በዜጎች ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ እጅግ የኮነነው ምክር ቤቱ፤ በአገራችን በየትኛውም ክልልና አካባቢ በሲቪል ዜጎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ያስከተሉ እና ንብረት ያወደሙ ግለሰቦች በሕግ እንዲጠየቁ እንዲደረግ ሲል ውሳኔ አሳልፏል። በየደረጃው ያለው አመራር አካል፣ የፀጥታ አካል እና የፍትሕ ተቋም የህዝቡን ደህንነትና ሰላም በጥብቅ እንዲያስከብር፣ አጥፊዎች ለሕግ ተጠያቂነት እንዲቀርቡ እንዲደረግ ወስኗል። ከመንደራቸውና ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ የማቋቋም ሥራ በአስቸኳይ እንዲሰራ የወሰነው ምክር ቤቱ፤ የኢትዮጵያ ህዝቦች በዚህ በአስቸጋሪ ወቅት ከየትኛውም ጊዜ በላይ በወንድማማችነት፣ በአብሮነት እና በአንድነት እንዲቆሙ መልእክቱን አስተላልፏል።
""
ኤሌኒ ባለፋት 3 ጨዋታዎች ላይ መፈናፈኛ ያሳጣቸው WORLD CLASS የሚባሉ ተጫዋቾች ! SHARE
ኳስ በሪያል ማድሪድ እግር ስር ናት !
""
ኤሪክ ቴን ሀግ ይሄ ከባድ እና ተቀባይነት የሌለው ሽንፈት ነው። በተፈጠረው ነገር ተደናግጫለሁ እንዲሁም ተበሳጭቻለሁ።
ሞድሪች የልጁ ሶፊያን 4ኛ የልደት ክብረ በአል ዛሬ አከናዉኗል ! መልካም ልደት ሶፊያ
ከዚህ በፊት Entrance ወስዳችሁ ከ600 በላይ በማምጣት University join ያደረጋችሁ ልጆች የናንተን ተሞክሮ ስለምንፈልገው እባካችሁ በውስጥ መስመር አዋሩን
በቅናሽ ዋጋ ያልተገደበ (unlimited)ፕሪሚየም ፖኬጅ እና የአየር ሰአት(air time) መግዛት ለምትፈልጉ በሙሉ ከዚ በቅናሽ ያገኛሉ ይደውሉ
መከላከያ የሰራዊቱን ተልእኮ የመፈፀም አቅም እና ብቃት ለማሳደግ የሚያስችለው
የአትክልት ተራ ቤተሰብ/አባል/ ሲሆኑ የሚያገኙት አገልግሎት
ጎልልልልልልልልልልልል ስፖርት አካዳሚ
ADVERTISMENT ማሩፍ ኢኖቬሽን (Maruf Innovations) ህይወትን ቀለል የሚያደርጉ የፈጠራ ስራ ላይ ያተኮሩ አጫጭር ፊልሞች የሚቀርብበት የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ሰብሌን ያዳነችልንን ሰብልዬን እናመሰግናለን! በቃሉ ወረዳ የ019 የአብቾ ቀበሌ አርሶ አደሮች የቃሉ ወረዳ የ019 የአብቾ ቀበሌ አርሶ አደሮቹ በአምበጣ መንጋው ክፋት እና በሚያደርሰው ጉዳት የተማረሩ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡ ለ4ኛ ጊዜ በአብቾ በቀበሌ የሰፈረው የበረሀ አንበጣ መንጋ በሰብልና በእንስሳት መኖ ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ ይህን መንጋ ለመከለካል የምስራቅ አፍሪካ አንበጣ መከላከል ድርጅት በተደጋጋሚ በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት ቢያከናውንም እንደዛሬው የተሳካ ርጭት አለማከናወኑን አርሶአደሮቹ ተናግረዋል፡፡ አርሶአደሮቹ እንደሚሉት አውሮፕላኗ ለመሬት ያላት ቅርበት አንበጣው ላይ ኬሚካሉን በቀላሉ ለመርጨት ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል ብለዋል፡፡ በተጨማሪም የኬሚካሉ የመግደል አቅም ከፍተኛ ሲሆን መንጋውን ከመግደል አልፎ ወደተለያዩ አቅጣጫወች እንዲበተን አድርጎታል ብለዋል፡፡ አርሶ አደር ሰይድ መሀመድ የተባሉት ግለሰብ በዛሬው ርጭት ከመደሰታቸውም በላይ ትንሿን ሰብልየን አመስግኑልኝ ብለዋል፡፡ የቃሉ ወረዳ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዯች ፅ/ቤት በበኩሉ በአርሶ አደሮቹ ስም የተሰማውን ደስታ ገልፆ፤ ትንሿ ሰብልየን ከልብ እናመሰግናለን ብሏል፡፡ በሁሉም አካባቢዎች እየተደረገ ያለው ድጋም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። (የቃሉ ወረዳ ኮሚኒኬሽን)
""
በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ላይ 95 ሺህ ጥይት ተያዘ የሱዳን ዜና አገልግሎት እንደዘገበው 95 ሺህ ጥይት በአህያ ተጭኖ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በመጓጓዝ ላይ ሳለ ተይዟል። ጥይቶቹ በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት የፀጥታ ሀይሎች መያዙም ተገልጿል። ጥይቶቹ ከመድሀኒት ጋር ተቀላቅለው ሲጓጓዙ ተይዘዋል የተባለ ሲሆን አዘዋዋሪዎቹም ተይዘው ምርመራ እየተካሄደ ነው ተብሏል። ©ኢትዮ Fm
ብራንዱን በከፍተኛ ሁኔታ እያስፋፋ የመጣው የ ሸገር ሰመር ካፕ በተላትናው እለት በ ሶስት ጨዋታዎች ተደርጎ ውሏል ። ውድድሩ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተደረገ ይገኛል ውጤቶቹን እንደሚከተለው አሰናድተነዋል።
ሰበር ጠ/ሚ አብይ አህመድ አቶ ታዬ ደንዴአን ከስልጣን ማንሳታቸው ተሰማ! አቶ ታዬ ደንዴአ ከሰላም ሚኒስቴር ዴኤታነት መነሳታቸውን የጠ/ ሚኒስቴር ፅ/ ቤት ዛሬ በደብዳቤ አሳውቋቸዋል። ደብዳቤው ከመስከረም 28 ቀን 2014 ኣም ጀምሮ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነዉ ላበረከቱት አስተዋፅኦ እያመስገንኩ ከታህሳስ 1 ቀን 2016 ኣም ጀምሮ ከሃላፊነት የተነሱ መሆኑን አስታዉቃለሁ። ይላል። አቶ ታዬ ይሄን ፅሁፍ በተረጋገጠ የፌስቡክ ገፃቸው ቀጣዩ መልእክት አስፍረዋል። ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ የተናገሩትንና የፃፉትን የመደመር እሳቤ አምኜ ተከተልኩዎት:: አሁን ግን በተናገሩት የማይኖሩ ብቻ ሳይሆን በሰዉ ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆንዎን ተረድቻለሁ:: እዉነት መስሎኝ በሀገር ህልውና ስም ሲያካሄዱ የነበረዉንና ኢትዮጵያውያንን ከማገዳደል አልፎ ሀገሪቷን ያደቀቃትን ከንቱ ጦርነት ሳዳምቅልዎ በነበረበት ወቅት ሲያወድሱኝ ነበር:: ዛሬ ነገሩ ገብቶኝ የወንድማማቾች መገዳደል ይቆም ዘንድ ለሰላም በመወገኔ ከስልጣን አነሱኝ:: ለወንበርና ለመኪና በመገዛት ኦሮሞን በኦሮሞ ለማጥፋትና ኦሮሞን ከወንድሞቹ ጋር ለማጣላት የሚጫወቱትን ቁማር እያየሁ ዝም ባለማለቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ:: ስለነበረን አጭር ቆይታ አመሰግናለሁ:: እስካለሁ ድረስ ለሰላምና ለህዝቦች ወንድማማችነት የማደርገዉ ትግል ይቀጥላል! ሲሉ በፌስቡክ ገፃቸው አስቀምጠዋል።
README.md exists but content is empty. Use the Edit dataset card button to edit it.
Downloads last month
36
Edit dataset card