text
stringlengths
1
4.09k
| አሰላለፍ! 4፡00 | ሊድስ ከ ኤቨርተን
"በኢትዮጵያ በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ ሰዎች ቁጥር 8 መድረሱን ዛሬ ጤና ሚኒስተር በመግለጫው ገልጿል። በተጨማሪም በዛሬው ሪፖርት ተጨማሪ 14 ሰዎች ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 231 ደርሷል። በሀገራችን አጠቃላይ የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 116,309 ደርሷል። በአዲስ አበባ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው። ዛሬ ከተገኙት 87ሰዎች መካከል 67ቱ በአዲስ አበባ መሆናቸው ተገልጿል። Photo credit : EthioFm"
Civics new mid exams collection
II Transfer Market II 10ውድ ብራዚላዊ ተጨዋቾችን ይፋ ሲያረግ ካሴሚሮ 3ኛ ደረጃ ይዟል
መልካም እሮብ ይሁንላቹ ~~~~~~
ዴቪድ አላባ ከ 11 ኣመታት እና ከ 27 ዋንጫዎች በኋላ በባየር ሙኒክ የነበረውን ቆይታ ጨርሶ ሪያል ማድሪድን በነፃ ዝውውር ተቀላቅላል።
ልክ በዛሬዋ ቀን ከ 3 ኣመት በፊት ክለባችን አርሰናል ጋናዊውን ተጫዋች ቶማስ ፓርቴይን አስፈረመ። SHARE
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በS90 መሰረት እስካሁን የፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ቡድን። Score90official SHARE
ኳስ ሊቨርፑል ጋር ነው
ሞሮኮ የ 2023 ከ 23 ኣመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፕዮን ሆናለች !
ካርሎ አንቸሎቲ ምባፔ ? ሌላ ጥያቄ
ትላንትና ተሳስታችሁ ፣ በስህተት ሰርቃቹ ሀብት ያከማቻችሁ ሰዎች ካላችሁ፣ መፍትሄው ቀላል ነው። ብዙ ዳቦ ፋብሪካ ስለምንፈልግ ፣ ብዙ ትምህርት ቤት ስለ ምንፈልግ ፣ ፋብሪካውቹን ከሰራችሁ ሰላም ይመጣል። ጠ/ር አብይ አህመድ በወላይታ ሶዶ ከተማ በተገነባው የዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ምርቃት ላይ ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ። ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወይም ቢሯቸው በዚህ ንግግር ዙርያ ማብራርያ ቢሰጡበት መልካም ነው። የሰረቀ ፋብሪካ ከሰራ ችግር የለውም ነው ወይስ የሰረቃችሁትን መልሱና በይቅርታ ትታለፋላችሁ፣ ከዛም በገንዘቡ ፋብሪካ እንሰራለን ነው ተምታታብን እኮ።
Logic የትም የማይገኝ voice tutorial በነፃ Duration 49 min
አፋን ኦሮሞ 4ኛ ቀን የአፋን ኦሮሞ ትምህርት በ
አሁንም ቢሆን በጣልያን ተፎካካሪ ያላገኘው ዩቬንቱስ በጣልያን መንገሱን ቀጥሏል
Official የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆኗል።
"ሪያል ማድሪድ ከ 18 ወራት በኋላ ወደ በርናባው ይመለሳል ! ሪያል ማድሪድ ለመጨረሻ ግዜ በሳንቲያጎ በርናባዉ ስታዲየም ጨዋታ ካደረገ ከ 560 ቀናት በኋላ የፊታችን እሁድ በስፔን La Liga ሴልታ ቪጎን ያስተናግዳል። የበርናባው ግዙፍ የእድሳት ፕሮጀክት ገና አልተጨረሰም ነገር ግን ሊጉ ከአለም አቀፍ እረፍት ሲመለስ ለተወሰኑ ደጋፊዎች እድል በመስጠት ጨዋታዉን በስታዲየሙ እተገኝተዉ እንዲታደሙ እድሉን አመቻችቷል። ሆኖም ሪያል ማድሪድ March 1 2020 ባርሴሎናን በዚሁ ግዙፍ ስታዲየም 2 0 ካሸነፈ በሃላ የመጀመሪያውን ጨዋታ እሁድ ያደርጋል። ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ እግር ኳስ ወደ ሳንቲያጎ በርናባው እየተመለሰ ነው። በእነዚህ አሳዛኝ እና እንግዳ ግዜያት ውስጥ ከደረሰብን ሁሉ በኋላ ይህንን ማለት መቻል በጣም አስደሳች ነው። በማለት ገልጿል። ማድሪድ በክለቡ ማሰልጠኛ ግቢ ውስጥ አልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ ስታዲየም ጨዋታዎቹን በሚያደርግበት ግዜ በበርናባው ያለውን የግንባታ ስራ ለማፋጠን በስታዲየሙ ውስጥ የሚታደሙትን ደጋፊዎች አግዷል። በዚህ አመት ስታዲየሙን ለተመልካች ዝግጁ ለማድረግ በመጀመሪያዎቹ 3 የሊግ ጨዋታዎችን ከሜዳው ዉጪ አድርጓል። ከሰሞኑ OFF8CIAL እንደተደረገዉ ክለቦች ስታዲየማቸዉ መያዝ የሚችለዉኝ 60% መቀመጫዎችን በደጋፊዎችን መሙላት እንደሚችሉ ይፋ ተደርጓል ፣ ይህ ማለት ወደ በርናባው 50,000 ደጋፊዎች ይታደማሉ ማለት ነው። እድሳቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ ሁሉም የመቀመጫ ወንበሮች ክፍት አይገኙም ፣ እናም ማድሪድ በሽያጭ ላይ ያስቀመጠውን የቲኬቶች ብዛት ገና ግልፅ አላደረገም። በርናባው እስከ 2022 መጨረሻ ድረስ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል ተብሎ አይጠበቅም። የግንባታ ስራው ከስታዲየሙ ውጭ እና ውስጥ ፍንትዉ ብሎ ይታያል ፣ ጣራዉ በዘመናዊ ቪዲዮ ቦርድ እንዲገነባ እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል። Almost ready መልካም አዲስ አመት"
የስፔኑ ክለብ ሲቪያ አይቮሪያኑን የክለባችንን ተጫዋች ኒኮላስ ፔፔን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ውል ማስፈረም ይፈልጋሉ።[
ህወሃት ከሌሎች የሽብር ቡድኖች ጋር እያደረገ ያለውን መጥፎ” ጥምረት አጋሮች በጥንቃቄ እንዲያዩት መንግስት ጠየቀ! የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የፅህፈት ቤቱ ፕሬስ ሴክሬተሪያት የውጭ ቋንቋዎች እና ዲጂታል ሚዲያ ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ዛሬ በሰጡት መግለጫ ህወሃት አሁንም የሽብር ድርጊት እየፈፀመ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ቡድኑ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካ ቀንድ የሰላም እና ፀጥታ ችግር እንደሆነም ቢለኔ ስዩም ገልፀዋል፡፡ ሁሉም ኣለም አቀፍ አጋሮች፤ ህወሃት በአፍሪካ ቀንድ ካሉ ኣለም አቀፍ የሽብር ቡድኖች ጋር ያለውን መጥፎ ትብብር በጥንቃቄ ሊመለከቱት እንደሚገባ የገለፁት ቢለኔ ስዩም ኣለም አቀፉ ማህበረሰብም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብር የተፈረጀውን ህወሃት የሚፈፅማቸውን የሽብር” ድርጊቶች ሊያወግዝ እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡ ህወሃት፤ በቅርቡ በአማራ እና በአፋር ክልሎች ጥቃት መፈፀሙን እና ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች በከፍተኛ ደረጃ ሕዝብ ማሸበሩን፤ የግለሰቦችን ንብረት መዝረፉን፤ የሕክምና ተቋማትን ጨምሮ የመሰረተ ልማት አውታሮችን እያወደመ መቀጠሉን ቢለኔ ገልፀዋል፡፡ ቡድኑ ሰርጎ በገባባቸው ቦታዎች የመከላከያ ሰራዊት የሚገኝበትን ሥፍራ ጠቁሙ” በሚል ንፁሃንን እያንገላታ እና እየገደለ መሆኑንንም ተናግረዋል፡፡ ህወሃት ትናንትና በደብረ ታቦር ከተማ በተኮሳቸው ከባድ መሳሪያዎች ንፁሃንን መግደሉን አረጋግጠዋል፡፡ ቢለኔ ስዩም፤ መንግስት እና የኣለም ምግብ ፕሮግራም፤ ሕወሃት በፈፀማቸው ጥቃቶችም ከአፋርና ከአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ከ300 ሺ በላይ ዜጎች በጋራ ሰብኣዊ ድጋፍ ማድረግ መጀመራቸውን ተናግረዋል፡፡
ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ፍርድ ቤት ቀረቡ! በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ትናንት በቁጥጥር ስር የዋሉት የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ምትኩ ካሳ እና ኢያሱ ምትኩ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል። ፖሊሰ በተጠርጣሪዎቹ ላይ እስካሁን ያሰባሰባቸውን መረጃዎች እና ማስረጃዎች ለፍርድ ቤት ማቅረቡን ኤፍቢሲ ዘግቧል፡፡ የ10 ምስክሮችን ቃል ለመቀበል እንዲሁም በፌደራል እና በክልሎች የኮሚሽኑን ቅርንጫፎች ያሉ ሰነዶች ኦዲት ለማድረግ እንዲሁም በብርበራ የተገኙ ሰነዶች እና ምንጩ ያልታወቀ የውጭ ሀገር ገንዘብን ለማጣራት እና ምርመራ ለማድረግ የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ፖሊስ ጠይቋል። ተጠርጣሪዎች በጠበቆቻቸው አማካኝነት በጉዳዩ ላይ የቀድሞ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ እና ፖሊስ የምርመራ ጊዜ ከአንድ ኣመት በፊት ያለቀ በመሆኑ ለፖሊስ እንዳይሰጥ ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል። በአሁኑ ወቅትም በዋስትና ጉዳይ የግራ እና ቀኙ ወገኖች በፍርድ ቤቱ ክርክር እያደረጉ ይገኛሉ።
ዛሬ ቶሬራ ደከም ያለ እንቅስቃሴ እያሳየ ይገኛል ምን አልባት በጉንዶዚ ወይም በኤልኔኒ ቢቀየር የተሻለ ይመስለኛል
በግብፅ ሲናይ በረሃ በተፈፀመ ጥቃት 10 ወታደሮች መገደላቸው ተሰማ። የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ታመር አል ሪፋይ እንዳሉት ጥቃቱ በደቡባዊቷ ቤር አል አቤድ ከተማ በወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ የተፈፀመ የቦምብ ጥቃት የደረሰ ነው። በጥቃቱ ከሞቱት በተጨማሪ ቁጥራቸው ያልታወቀ ወታደሮች መቁሰላቸውም ተነግሯል። እስካሁን ለጥቃቱ ሃላፊነቱን የወሰደ አካል የለም።በሲና በረሃ የግብፅ የፀጥታ ሃይሎች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎችን ለማስወገድ ተደጋጋሚ ዘመቻዎች አካሂደዋል።በዚህ ሂደት 845 ታጣቂዎች እና ከ60 በላይ የፀጥታ ሃይሎች ለህልፈት መዳረጋቸው ይነገራል። ምንጭ፦ አልጀዚራ/Fana
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ ተጨዋቹች!
ሁሶከርድ ለዛሬው የ አርሰናል እና ዮናይትድ ጨዋታ ይዞት የወጣው ግምታዊ አሰላለፍ በክለባችን ላይ ከተለመደው አሰላለፍ ለውጥ አርገዋል በዚም መሰረት በ ዚንቼንኮ ቦታ ቴርኒ በ ቤን ዋይት ቦታ ቶሚያሱ በ ኦዴ ቦታ ስሚዝ ሮው በ ፓርቴ ቦታ ቤን ዋይት SHARE
ጎል ለማስቆጠር ጥረት እያደረጉ ነው
በ ማንቸስተር ዩናይትድ እና በራፋኤል ቫራን መካከል የውል ስምምነት ላይ ሊደረስ ነው ! ድርድሮች 2 አካሎች መካከል በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ነው ፤ በማንችስተር ዩናይትድ እና በሪያል ማድሪድ መካከል ውይይቶች በይፋ ተጀምረዋል ነገር ግን እስካሁን ድረስ ማንዩናይትድ በይፋ ያቀረቡት የዝውውር ገንዘብ የለም ። [
"|| በኢትዮጵያ በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች ከ20 ሺህ አለፉ || ባለፉት 24 ሰኣት በተደረገው 7,319 የላብራቶሪ ምርመራ 459 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው እለት 358 ሰዎች አገግመዋል። || በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች 20,336 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 356 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 8,598 ናቸው።"
ፖል ፖግባ እና ንጎሎ ካንቴ ለፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ቋሚ ሆነው በጀመሩባቸው 27 ጨዋታዎች ሽንፈት አጋጥሟቸው አያውቁም ።
ቅያረ ቼልሲ ፔድሮ ወጣ ሃዛርድ ገባ ጄርጂኖ ወጣ ሎፍተስ ቺክ ገባ
| ቡድናችን በፓርክ ደፕሪንስ ትላንት ልምምዱን ጀምሯል።
ማንችስተር ዩናይትድ ለ 2020 21 ሻምፕዮንስ ሊግ የቡድን ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። ሜሰን ግሪንውድ ብራንደን ዊልያምስ በስብስቡ ባይካተቱም ከአካዳሚ ያደጉ ተጫዋቾች ስለሆኑ ሶልሻየር ከፈለገ ማጫወት ይችላል። SHARE
Love is just a word until someone comes along and gives it meaning”
ከምድብ ሀ ወደ ማጠቃለያ ውድድር ማለፋቸውን ያረጋገጡት አምስት ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል። 1
ፔናሊቲ ለቶተንሃም
OFFICIAL ሮማን አብራሀሞቪች በ UK በተጣለበት እገዳ ምክንያት ከቼልሲ ባለቤትነቱ መታገዱ ይፋ ሆኗል።
ዚነዲን ዚዳን ፈረንሳይ ከአርጀንቲና ጋር ለምታደርገው የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ እንዲገኝ ቢጋበዝም ፈቃደኛ አልሆነም! RMC
"ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ, የእስፔን ላሊጋሁሉም ሊጎች ዛሬ ይደረጋሉ የዛሬ ጨዋታዎችን ለቀናል በደና ብር አውጡት ሁላችሁም ይመቻቹ Hulusport Vamos Habesha Walya Afro የዛሬን በነዝ ቤትንግ ሰርተንላችሁ ኮድ አስቀምጠንላቿል Vip Link"
የስፔን ላሊጋ 37ተኛ ሳምንት ጨዋታ ! 55 ሴቪያ 1 1 ሪያል ማድሪድ
የናፖሊ አሰላለፍ።
| ሰርጂዮ ራሞስ ፒኤስጂ ከሪያል ማድሪድ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታው የመሰለፍ እድሉ አጠራጣሪ ነው። የቪድዮ ቻናላችን
የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን በማድሪድ ቤት በአሰልጣኝነት 250ኛ ጨዋታውን ዛሬ መምራት ችሏል ።
በፕሪምየር ሊጉ ምርጥ ብቃት በማሳየታቸው የተመረጡ
ጋሬዝ ቤል ያለቀለት ኳስ ከመስመር ላይ በግራ እግሩ አድኗል።
ARSENAL COOK UP THE COMMUNITY SHIELD
ከሰሞኑ ከዩቬንቱስ ጋር ስማቸው ሲያያዝ የነበረው አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪኖ አሁን የቀጣዩ የዩቬንቱስ አሰልጣኝ ሆነው ለመሾም እክል እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል።እናም ሞሪኖ በቀጣዩ ዩቬንቱስን የመያዝ እድላቸው እንደጠበበ ተዘግቧል። SKY SPORT
ቅያሪ በባርሴሎና: ብሬዝዌት ገባ ቪዳል ወጣ
በጉዳት የታመሰው የቼልሲ የቡድን ስብስብ የዎልቭሱን ኮከብ ሩበን ኔቬስን በእጁ ለማስገባት ካሁኑ ስራ ጀምሯል።
Cristiano የራሱን የሪያል ማድሪድ Instagram ገፅ Unfollow አደረገ።
ለጎሉ መነሻ ነበር ጀግናችን
ማነው
ማሪዮ ባላቶሊ 33ተኛ የልደት በኣሉን እያከበር ይገኛል። Happy birthday the special one!
ውሳኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሁለቱም ፓትርያርኮች በእኩል የአባትነት ክብር እንዲያገለግሉ ተወሰነ። ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ ሲካሄድ የቆየውን የሰላምና የእርቅ ጉባኤው ተከትሎ የተወሰኑ ውሳኔዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አመራር እንድተመራ የተወሰነ ሲሆን፥ በሁለቱም ሲኖዶሶች የተላለፈው ቃለ ውግዘት በጋራ ምልኣተ ጉባኤ ይፈታል ተብሏል። የሁለቱም ቅዱሳን ፓትርያርኮች ስም ቤተ ክርስቲያን ባለችበት ኣለም ሁሉ ዘወትር በፀሎት እንዲነሳም ነው ውሳኔ የተላለፈው። ሁለቱ ቅዱሳን ፓትርያርኮች በሕይወት እስካሉ ድረስ ቤተ ክርስቲያቲያኗን በእኩልነት የአባትነት ክብራቸውን ጠብቃ እንድትይዝ የሚለው ውሳኔ ከተላለፈባቸው ነጥቦች መካከል ይገኛል። በውሳኔው መሰረት ስደተኛውን ሲኖዶስ ሲመሩ የቆዩት አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፓትርያርክ ብፁእ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ወደ ሀገር ይመለሳሉ። በመሆኑም ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሕገ ቤተክርቲያን መሰረት የአስተዳደር ሲሰሩ ብፁእ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ደግሞ በፀሎት እና በቡራኬ ቤተክርስቲያንን እንዲመሩ ይደረጋል ነው የተባለው። የቤተ ክርስቲያንን መብትና ክብር በመጠበቅና በማስጠበቅ በውጭም ሆነ በውስጥ በሀገር ቤት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ ሀላፊነቱን መወጣት ባለመቻሉ የእምነቱ ተከታዮች በጋራ ይቅርታ እንዲጠይቅ የልኡካኑ ጉባኤ ወስኗል። ከልዩነት በፊት የተሾሙ ነባር ሊቃነ ጳጳሳትን በተመለከተ በሁለቱ ሲኖዶስ የተላለፈው ቃለ ውግዘት በጋራ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልኣተ ጉባኤ ተፈቶ ስማቸውና ክብራቸው ተጠብቆ በውጭ ሀገርም ሆነ በሀገር ቤት በሀገረ ስብከት እንዲመደቡና እንዲያገለግሉ ጉባኤው እንደወሰነ ታውቋል። ከልዩነት በኋላ ስለተሾሙ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ጳጳሳትና ኤጲስ ቆጶሳት በተመሳሳይ ስማቸውን እንደያዙ ቅዱስ ሲኖዶስ እንዲቀበላቸውና በውጭና በሀገር ቤት በሀገረ ስብከት ተመድበው እንዲያገለግሉ ተወስኗል። በሁለቱ ሲኖዶሶች መካከል በተፈጠረው ችግር ምክንያት የተላለፈው ቃለ ውግዘት ከዚህ ስምምነት በኋላ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልኣተ ጉባኤ እንዲነሳ መወሰኑ ተነግሯል። ከዚህ ባለፈ የየሀገሩን ሕገ መንግሥት መሰረት ያደረገ የቃለ ኣዋዲውና የሕገ ቤተ ክርስቲያን ገዥነት የሚረጋገጥበት መመሪያ ቅዱስ ሲኖዶስ እንደሚያዘጋጅም ተጠቁሟል። እንዲሁም በውጭ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሥርኣተ ቤተ ክርስቲያንና በመዋቅራዊ አስተዳደር መሰረት ከአንድ ቅዱስ ሲኖዶስ መመሪያ በመቀበል በአንድ ቅዱስ ሲኖዶስ ብቻ እንድትመራም ተወስኗል። በተጨማሪም በሁለቱ ሲኖዶስ መካከል የተደረገውን የእርቀ ሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግና የሁለቱንም ሲኖዶስ መዋሀድ ፍፁም ለማድረግ እንዲሁም በስደት የሚገኙ ብፁኣን አባቶች ወደ ሀገር ተመልሰው በአንድ ቅዱስ ሲኖዶስ የሚተዳደሩበትን ቅድመ ኹኔታ የሁለቱም ቅዱስ ሲኖዶስ ተወካይ ልኡካን እንዲያዘጋጁና እንዲከታተሉ መወሰኑን የወጣው መግለጫ ያመለክታል። ኤፍቢሲ
ልጩህበት! ክፍል 10 አዘጋጅ፦ ፍቅርን በቃላት
12ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ተጠናቀቀ ጅማ አባ ጅፋር 0 2 ሲዳማ ቡና ይገዙ ቦጋለ 18 ዳዊት ተፈራ 51 4 3 3 Fast sport Share
ቡድኑ ቢሸነፍም ሊዮ ሜሲ ግን በ mls ያለመሸነፍ ጉዞ ቀጥሏል ሜሲ ሳይጫወት ሲቀር ኢንተር ማያሚ ግራ የተጋባ ቡድን ይመስላል የቪድዮ ቻናላችን
የስራ ማግኛ ኦንላይን ፕላትፎርም /ሊንኮችህ/ ዝርዝር ለማግኘት Join our telegram
የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በዛሬው እለት ከ600 በላይ የልዩ ሀይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የደቡብ ፖሊስ ኮሌጅን ጎብኝተዋል፡፡
ቹዋሜኒ
በጎፋ ዞን የዘንድሮ መስቀል በኣል በአደባባይ እንደማይከበር ተገለፀ!
ኤርትራ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት 39 ሰዎች 39ኙም(ሁሉም ማገገማቸውን የሀገሪቱን ጤና ሚኒስቴር ጠቅሰው የማስታወቂያ ሚንስትሩ የማነ ገ/መስቀል ተናግረዋል ።
ኢትዮጵያ የልጆቿን ደም በየጊዜው የምትጠጣ መሆን የለባትም ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
በነገው ጨዋታ በአትሌቲኮ በኩል የማይሰለፉ ተጨዋቾች ሳቪች፣ራኡል ሂሜኔዝ፣ሌማር፣ሬጊሎን። ኦብላክ ጉዳት ቢኖርበትም ለደርቢው ሲባል ይሰለፋል።
ፓውሎ ዲባላ በሮማ ቤት 21 ቁጥር ማሊያ ይለብሳል። የቀድም የማንችስተር ዩናይትድ እና የአሁን የሮማ አዲስ ፈራሚ የሆነው ማቲች 21 ቁጥር ማሊያ ለመልበስ ተስማምቶ የነበረ ቢሆንም ነገር ግን አሁን ዲባላ ወደ ክለቡ መምጣቱን ተከትሎ 21 ቁጥር ማሊያን ለዲባላ ትቶለታል። [ AS ROMA ]
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠናቀቀ ሌስተር 3 0 ዌስትብሮም 23 ቫርዲ 26 ኢቫንስ 36 ኢሄናቾ
ማዉንት
ትላንት ሴራሊዬን ከ አልጄሪያ ባደረጉት ጨዋታ ላይ ጎሉን ሳያስደፍር 7 ከባድ የጎል ሙከራዎችን ማዳን የቻለው የሴራሊዮኑ ግብ ጠባቂ መሀመድ ፋቢያንስኪ ካማራ የጨዋታው ኮከብ በመሆን መመረጥ ችሏል ካማራ ሽልማቱን ሲቀበል በእንባ በእንባ ታጅቦ ነበር [ግሎባል ስፖርት] 4 3 3 Fast sport Share
ፓስተር ዳዊት አልሞተም! በማህበራዊ ሚዲያዎች ፓስተር ዳዊት ሞተ ተብሎ እየተሰራጨ የነበረው ዜና ሀሰተኛ ነበር። ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለመልካም ነገር ብንጠቀምባቸው ጥሩ ነው።
ኢትዮጵያ
ራሽፎርድ ከኣለም ዋንጫ በኋላ፡ ጨዋታዎች ግቦች Red hot form Share
𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ፊሊፕ ቢሊንግ ከቦርንማውዝ ጋር እስከ 2027 የሚያቆየውን ኮንትራት አራዝሟል።
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከዛሬዎቹ ጨዋታዎች ቡሀላ ይሄንን ይመስላል።
ጎልልልልልልል አዳማ ትራኦሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ወዘወዘዉ
ድጋሜ ከኮርና አገቡ
በቀጣዩ የውድድር ዘመን ከአምስቱ ታላቅ ሊጎች ውስጥ ከምትደግፊት ቡድን ሌላ የሚመለከቱት ምርጥ ቡድን ማን ነው? ከታች ሀሳብ መስጫ ላይ ያስቀምጡልን ስፔን ጣሊያን 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ጀርመን ፈረንሳይ
ቻምፕየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ቶተንሀም ሊቨርፑል ማን ያሸንፍል
የሁለቱ ቡድኖች አለመስማማት አነጋጋሪ ሁኖ ነበር፡ ቶተንሃም በስታፍ አባላት እና ተጫዋቾች ላይ ኮቪድ መገኘቱ ይፋ አደረጉ ከዛ በሃላ በኮንፈረንስ ሊግ ከሬኔስ ጋር ያለውን ጨዋታ በዚህ መክኒያት ወደ ቀጣዩ ዙር እንዳለፈ ይፋ አደረጉ ይፋ ባደረጉበት ቅፅበት የፈረንሳይ ክለብ ሬኔስ ጨዋታው ዛሬ እንደሚካሄድ እና እንደማይራዘም ተናገረ ቶተንሃም ጨዋታው ለማራዘም እንደወሰነ እና እንደማይቀይረው ለ UEFA ደብዳቤ ላከ UEFA በቂ መክኒያት በመኖሩ እንደተራዘመ ይፋ አደረገ ሬኔስ በመራዘሙ አሁንም ድረስ ይተቻሉ
ቶማስ ፓርቴ በዛሬው ጨዋታ : 48 የኳስ ንክኪዎች 15 የአንድ ለአንድ ግንኙነቶች 77% ኳስ የማቀበል ስኬት 8 ኳሶችን ነጠቀ 6 ድሪብል ለማድረግ ሞከረ 5 የተሳካ ድሪብል 4 ታክል 1 እድል ፈጠረ 1 ኳስ አጨናገፈ One of the best games in Arsenal shirt
አቶ ደመቀ ህወሃት ለጥፋት ኣላማ ሊጠቀምባቸው የሚችሉ ቁሳቁሶች እንዳያልፉ ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳሰቡ!
ሚኬል አርቴታ ከዚህ ቡድን ጋር መስራት መደሰት ነው
|| ቡካዮ ሳካ ትላንታና ኦስትሪያ ላይ ያስጠቆራት ግብ ከ 3 አመታት ቡሀላ ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ከአርሰናል ተጨዋች የተገኘች ግብ ሆናለች። ለመጨረሻ ጊዜ የአርሰናል ተጨዋች ሆኖ ለሶስቱ አናብስት ግብ ያስቆጠረው ዳኒ ዌልቤክ ነበር ጎሏንም ኮስታሪካ ላይ ነበር ያስቆጠረው። SHARE
Official፡ ፍሎሪያን ባሎጉን እስከ 2023 በሚቆይ የውሰት ውል የፈረንሳዩን ክለብ ሬምስን ተቀላቅሏል። SHARE |
ኦነግ ሸኔ የኢትዮጵያ ጠላት ነው” ጠ/ሚ አብይ አህመድ የሸፈተው የኦነግ ሸኔ ሃይል 300 አባላት ትግራይ ውስጥ ስልጠና ሲወስዱ አግኝተናል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኦነግ ሸኔ የኢትዮጵያ ጠላት ነው” ብለዋል። በትግራይ እርዳታ እንዳይሰጥ አፈና የሚፈፅሙ አሉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጦርነቱ የተጀመረው ጁንታው ባሉት ሃይል ሁለት መቶ ቦታዎች ላይ በአንድ ግዜ ጥቃት ከፈፀመ በኋላ ነበር ሲሉ ሁኔታውን አስታውሰዋል። በትግራይ ያለው ሕዝባችን ጉዳት ላይ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የእኛ የህግ ማስከበር ዘመቻ ሶስት አላማዎች አሉት ብለዋል። ሕግን ለማስከበር፣ የታፈኑ ሰዎችን ለማስለቀቅ እና የክልሉ ሕዝብ የሚፈልገውን እንዲመርጥ ለማድረግ ዘመቻው ተካሄዷል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተዘረፈውን መሳሪያ አስመልሰናል፤ የታገቱትንም አንድ መቶ በመቶ አስፈትተናል ብለዋል።
በዚህ የውድድር ዘመን 4 የክለባችን ተጫዋቾች (ቪኒሺየስ፣ ቫልቬርዴ፣ ሮድሪጎ እና ቤንዜማ) 10 ጎሎችን አስቆጥረዋል ይህም ከ2016/17 የውድድር ዘመን ወዲህ የመጀመሪያው ነው። Best Duo
90+1 አርሰናል 2 1 5 ደቂቃ ይቀራል
አርሰን ቬንገር ፦ ግብ ጠባቂ እያቀያየሩ ማጫወት አልወድም ፤ ነገርግን አሮን ራምስዴል በቅርቡ የተነጠቀውን የቋሚነት ቦታ እንደሚያስመልስ እርግጠኛ ነኝ ፤ እሱ ተስፋ ሳይቆርጥ ጠንክሮ መስራት አለበት ፤ በቅርቡ የተነጠቀውን ቦታ ያስመልሳል ። ሲሉ ተናግረዋል ። SHARE |
ባርሰሎናዎች በዚህ የዉድድር አመት በአዉሮፓ መድረክ በሜዳቸዉ ባደረጉት አራት ጨዋታዎች ላይ ሶስቱን ማሸነፍ አልቻሉም። 0 3 vs ባየርን ሙኒክ 1 0 vs ዳይናሞ ኬይቭ 0 0 vs ቤኔፊካ 1 1 vs ናፖሊ
|| ሚኬል አርቴታ ስለ ሳካ የተጠየቀው ጥያቄ የቡካዮ ሳካ የብቃት ጥግ የት ድረስ ነው? የብቃቱ ጣሪያ ከፍ ያለ ስለሆነ መድረሻው የት እንደሆነ አናውቅም ። ከሱ የምጠብቀው ሁልጊዜየሚያደርገውን ነው፣ ማለትም በጣም ጠንክሮ ይሰራል፣ በጣም ትሁት ልጅ ነው እናም ከክለቡ ጋር በጣም ልዩ የሆነ ትስስር (bond) አለው። የእሱ ተሰጥኦ ግልፅ ነው ፣ ነገር ግን የቡድን አጋሮቹ ያስፈልጉታል ፣ ኢንቫይሮመምቱን ይፈልጋል :: ከዚህ በላይ አሪፍ መሆን ከፈለገ አንገቱን ደፍቶ እና መድረስ የሚፈልግበትን ቦታ ግልፅ አቅጣጫ በማስቀመጥ በሚገባ መስራት ያስፈልገዋል ::ከዚያም ጊዜ ይነግረናል SHARE”
ተመስገን ደሳለኝ እና ሰለሞን ሹምዬ የ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ በፍርድ ቤት ተፈቀደላቸው:: የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እና ሰለሞን ሹምዬ እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ዋስትና በማስያዝ ከእስር እንዲለቀቁ ትእዛዝ ሰጥቷል። ፍርድ ቤቱ፤ ፖሊስ በጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ እና በመስከረም አበራ ላይ እያደረገው ለሚገኘው ምርመራ ተጨማሪ ስድስት ቀናት ፈቅዷል። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ትእዛዙን ያስተላለፈው ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን 2014 ኣም መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል፡፡
ሜሱት ኦዚል ለማጉ እና ኦናና ይገባቹሀል ተቺዎችን ዝም አስብሏቹሀል በማለት ድጋፉን በትዊተር ገፁ አሳይቷል።
ዊልፍሬድ ዛሀ በመጪዎቹ ቀናት የወደፊት እጣፋንታውን የሚወስን ይሆናል ላዚዮ ፌነርባቼ አል ናስር ክሪስታል ፓላስ 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ለአዳዲሶቹ ሶስት ክለቦች መፈረም አልያም በ ፓላስ መቆየት የመጨረሻ ውሳኔው ይሆናል
| የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር UEFA ከ2021 እስከ 2023 የሚደረጉትን የአዉሮፓ ቻምፕዬንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታዎች የሚያስተናግዱ ስታድዬሞችን መርጧል። | በ 2021 የራሽያው ክለብ ዜኒት ሴንት ፒተርስበርግ ስታዲየም ጋዝፕሮም አሬና | በ 2022 የባየርን ሙኒኩ ስታዲየም አልያንዝ አሬና | በ 2023 የእንግሊዙ ስታዲዬም ዌምብሌይ
ማንችስተር ዩናይትድ የአያክሱን የግራ ክንፍ መስመር አጥቂ አንቶኒን የሜሰን ግሪንውድ ተተኪ አድርገው ለማስፈረም አቅደዋል። የ21 አመቱ አንቶኒ በአያክስ እስከ 2025 ድረስ የሚያቆይ ውል ያለው ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድ ሄሪክ ቴን ሃግ ቀጣዩ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የሚሆን ከሆነ ከአያክስ አንቶኒን አብረው ለማስፈረም አቅደዋል። ሌላኛው የእንግሊዝ ክለብ ቼልሲ እሱም የ21 አመቱን አንቶኒን የሃኪም ዚያች ምትክ አድረገው ለማስፈረም አቅደዋው እንደሚንቀሳቀሱ ተጦቁማል። አንቶኒ ቀጣይ ማረፊያው እንግሊዝ ክለቦች ማን ዩናይትድ አልያም ቼልሲ ሊሆን እንደሚችል በስፋት እየታዘበ ይገኛል። 90 min
|| ክርስቲያን ፑሊሲች ሙሉ ለሙሉ ከ ጉዳት አገግሞ ቼልሲ ነገ ከክርስቲያል ፓላስ ለሚያደርገው ጨዋታ እንደሚደርስ ተገለፀ። |
ሆንዱራስ ውስጥ ባለው ከተማ ፣ በየአመቱ በተመሳሳይ ወቅት በአመት አንዴ ኣሳ ይዘንባል፣ ለዚህ ክስተት ሳይንቲስቶች እስካሁን ምንም አይነት ማብራሪያ አላቀረቡም ! የእናንተ መላምትስ ምን ይሆን?
lifes
በመጀመርያ የውድድር ዘመን 30+ የፕሪምየር ሊግ ጎሎችን ያስቆጠሩት ሶስት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው። አንዲ ኮል (34 93/94) ኬቨን ፊሊፕስ (30 99/00) ኤርሊንግ ሃላንድ (30 22/23) He’s coming for the record Share
ዛሬ
Rom
የጨዋታ አሰላለፍ ! 09:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል
የሳምንቱ ምርጥ ፎቶ