Datasets:
input
stringlengths 1
130k
⌀ |
---|
ቀዳሚው የሶማሌ ክልል በአወዳይ ከተማ ለተገደሉ የክልሉ ተወላጆች ያከናወነው የቀብር ስነ ስርዓትን የተመለከተ ዘገባ ነው፡፡ |
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በመኢአድ ጽህፈት ቤት የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይከተላል፡፡ |
በመጪው እሁድ ስለሚካሄደው ስለቅማንት ህዝበ ውሳኔ የተጠናቀረ ዘገባ አለን፡፡ |
የጀርመን የምርጫ ዘመቻን አስመልክቶ ከባልደረባችን ማንተጋፍቶት ስለሺ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገናል፡፡ |
በስተመጨረሻም የምያንማር ሮሒንጃዎች ላይ እየደረሰ ባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዙሪያ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ እንመለከታለን፡፡ |
ነው የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሊ አህመድ ካርቲ ያሉት። |
ጥፋቷ አንድ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆነ ግለሰብ ማግባቷ ነው። |
በሸሪዓ በምትተዳደረው ሱዳን ውስጥ ይህ በሕግ የሚያስቀጣ ጥፋት ነው። |
ማርያም ያደገችው ከኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እናቷ ጋ ሲሆን የምትከተለው የክርስትናን እምነት ነው። |
በዚህ እና ክርስትያን በማግባቷ የተነሳ ፍርድ ቤቱ መጀመሪያ ላይ ጊዜ በጅራፍ እንድትገረፍ በይነ። |
ብይኑን ያስተላለፉት የአል ሀጅ ዩሱፍ ፍርድ ቤት ዳኛ ማርያም ሀይማኖትዋን በመቀየር ሙሥሊም ከሆነች የግርፋቱ እና የሞቱ ቅጣት ሊሻርላት እንደሚችል አስታውቃለች። |
ማርያም ጥፋተኛ አለመሆንዋን በተደጋጋሚ በጠበቃዋ ኤሊ ሻሪፍ አማካኝነት ለፍርድ ቤቱ በማስታወቅ ይህንን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነችም። |
በሸሪዓ ሕግ መሠረት ማርያም ሕፃኑን ልጇን ለማሳደግ የሁለት ዓመት ጊዜ ከተሰጣት በኋላ ነው የሞቱ ቅጣት ተፈፃሚ የሚሆነው። |
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ብይኑን በሴቶች ላይ የተፈፀመ የአድልዎ አሰራር በሚል ነቅፎታል። |
የጀርመን ሕዝብ የሚርያም ጉዳይ ዘግናኝ እንደሆነበት እና ይኸው ብይን በሱዳን አኳያ በጀርመን ባለው አመለካከት ላይ ጥላ ማሳረፉ እንደማይቀር ግልጽ አድርጌአለሁ። |
ይኸው በሚርያም ኢብራሂም ላይ የተበየነው ኢሰብዓዊ የሞት ቅጣት እንዲሻር የምንጠብቅ መሆናችንን ግልጽ እንዳደረግሁ ተስፋ አለኝ። |
ወጣቷ ከባለቤቷ እና ከሁለት ልጆችዋ ጋ መደበኛ ኑሮ መምራት የምትችልበት ሁኔታ እንደሚፈጠርላትም ተስፋ አደርጋለሁ። |
የወጣቷ ወይዘሮ ጉዳይ ከሱዳን መንግሥት ጋ የሚያገናኘው ነገር የለም። |
በወይዘሮዋ ቤተሰብ ውስጥ ጥል ከተፈጠረ በኋላ የባል ቤተዘመዶች ጉዳዩን ለፍርድ ቤት አቅረቡት እዚህ ላይ መዳረሳቸው ያሳዝናል። |
የወጣቷ ወይዘሮ ጠበቆችን በብይኑ አንፃር የሱዳን ሕግ ስለሚፈቅድ የይግባኝ ማመልከቻ እንዲያስገቡ የሀገሬ መንግሥት ምክር ሰጥቶዋል። |
እና ሕግ አስፈፃሚው አካል በፍትሑ ሥርዓት ላይ ጣልቃ ሊገባ አይችልም። |
የፍትሑ አውታር ለዚህ ጉዳይ የሚመለከታቸውን ወገኖች ሁሉ የሚያረካ መፍትሔ ራሱ እንደሚያስገኝለት እናምናለን። |
በሱዳን የሚሰራበት ሕገ መንግሥት የሀይማኖት ነፃነትን እንደሚፈቅድ ላረጋግጥ እፈልጋለሁ። |
ይህ ገሀድ ደግሞ የሞት ቅጣት ለተፈረደባት ወጣት ወይዘሮ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። |
ማየት የምንፈልገው ማርያም ከእስር ቤት ተፈታለች የሚል የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ነው። |
ምክንያቱም አንድም ጥፋት አልፈፀመችም በትዳሯ ላይ አልማገጠችም ሀይማኖትዋንም አልካደችም። |
እና የሱዳን መንግሥት በፈረመችው አንድ ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረትም በዚች ሀገር ውስጥ ማንም በሚከተለው ሀይማኖት የተነሳ ክትትል ሊያርፍበት አይገባም። |
በሊቢያ እየታየ ያለው ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝም ሕብረቱ ተፋላሚ ኃይላትን በማቀራረብ ለማወያየት እና ወደ ሰላም ለማምጣት ጥረቱን እንደሚያጠናክር ሚሸል ገልጸዋል። |
ኢትዮጵያ ሥጋትና ሐዘን የጫረው የምዕራብ ሐረርጌ ኹከት በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ሐረርጌ ነዋሪዎች ቁጣ እና ሐዘን ተደበላልቆ ተጭኗቸዋል። |
አካባቢው ላይ ያለው የሕዝቡ ስሜት መጥፎ ነው ይላሉ አስተያየታቸው የሰጡ የዞኑ ነዋሪ። |
የሚሉት ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ ግለሰብ የደኅንነት ዋስትና ጠፍቷል ሲሉ ያክላሉ። |
የወረዳዋ ነዋሪዎች እና የዞኑ አስተዳደር ሰራተኞች እንደሚሉት ወረዳዎቹ እሁድ ታኅሳስ እና ሰኞ ታኅሳስ ዘጠኝን በሰላም ውለዋል። |
በሐዊ ጉዲና ወረዳ የሚገኙት ታዖ እና ኢብሳ ቀበሌዎች እንዲሁም የዳሮ ለቡዎቹ የቲ እና ዱረቲ ቀበሌዎች የኹከት ወላፈኑ ቀድሞ የደረሳቸው ናቸው። |
ባልታወቀ ሁኔታ በሶማሌ በታጠቀ ኃይል ታኅሳስ ላይ በጠዋት ተኩስ ይከፈታል። |
ሲሰደድ የታጠቀው የሶማሌ ኃይል ብዙ ቤቶችን ያቃጥላል ማለት ነው። |
አርብ እና ቅዳሜ ታኅሳስ ስድስት እና ሰባት በሁለቱ ቀን የሰው ሕይወት በተለይ በኦሮሞ ወደ የሚሆን የሰው ሕይወት ጠፍቷል። |
ይኼ ከጦርነቱ ጋ ወይም ከችግሩ ጋ የማይገናኝ ቀበሌ ነው። |
በጉዳዩ ላይ የፌድራል መንግሥት እና የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባለሥልጣናትን ለማነጋገር ያደረግንው ጥረት አልተሳካም። |
ጠቅላይ ምኒሥትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ጉዳዩን የሚያጣራ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ገልጠዋል። |
የሐዊ ጉዲና ወረዳ ከአዲስ አበባ ኪ ሜ ከምዕራብ ሐረርጌ ዞን አስተዳደር መቀመጫ ጭሮ አሰበ ተፈሪ ደግሞ ኪ ሜ ትርቃለች። |
በኢትዮጵያ ሶማሌ እና የኦሮሚያ ክልሎች መካከል የድንበር ይገባኛል ውዝግብ ከቀሰቀሰው ኹከት በኋላ ግን እንደ ቀድሞዋ አይደለችም። |
ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የወረዳዋ ነዋሪ ምንም የተረጋጋ ነገር የለውም። |
አቶ አብዱረዛቅ በወረዳዎቹ የሚስተዋለውን አለመረጋጋት ከቀደመው የድንበር ይገባኛል ውዝግብ ጋር ያገናኙታል። |
ኃላፊው ወረዳዎቹ ከሶማሌ ክልል ጋር ባይዋሰኑም እንኳ ድንበር የሚሻገሩ ታጣቂዎች ጥቃት ሲፈፅሙ ቆይተዋል ሲሉ ይከሳሉ። |
በሁለቱ ክልሎች መካከል በተቀሰቀሰው ውዝግብ በርካቶች ሞተዋል በሺዎች የሚቆጠሩም ተፈናቅለዋል። |
ችግሩ መቼ መፍትሔ ሊያገኝ እንደሚችል እስካሁን በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም። |
አቶ አብዱረዛቅ እንደሚሉት ለሕግ የሚያቀርብ እና የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው የሚመልስ እና የሚግዙ ኮሚቴዎች ተቋቁመዋል። |
የስደተኞች እልቂትና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በሺህዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በየጊዜው ከሊቢያ ተነስተው በሜዲቴራንያን ባህር በኩል ወደ ኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ ያቀናሉ ። |
ስደተኞቹን ጭነው ከሚጓዙት ጀልባዎች አብዛኛዎቹ ለባህር ጉዞ የማይመጥኑ ደካማ ጀልባዎች ናቸው ማለት ይቻላል ። |
ሊቢያ የባህር ድንበር ላይ ግን ይህን የሚቆጣጠርም ሆነ የሚከለክል አንድም አካል የለም ። |
የተሻለ ህይወት ፍለጋ በጀልባ ወደ አውሮፓ ከሚሰደዱት ከእነዚህ ሰዎች አብዛኛዎቹ በጉዞ ላይ የውሐ ሲሳይ ሆነው ይቀራሉ ። |
በርካቶች መንገድ ላይ እንደሚሰጥሙ በተደጋጋሚ የሚነገር ቢሆንም የስደተኞቹ መነሻ ከሆነችው ከሊቢያ በኩል እንደሚጠበቀው ለአስቸኳይ እርዳታ የሚደርስ የለም ። |
ዋና ከተማይቱ ትሪፖሊ የሚገኙ የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ያልተለመደ ዝምታን መርጠዋል ። |
በዚህ የተነሳም አንዳንዴ የግል ንብረታቸውን ለመጠቀም መገደዳቸውን ያስረዳሉ ። |
ካለፈው ጥር አንስቶ የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጠባቂ የድንበር ቁጥጥር ሥራ አቁሟል ። |
ድንበር ተቆጣጣሪዎች የሚንቀሳቀሱት ስደተኞችን የጫነ ጀልባ ወደ ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ በማቅናት ላይ መሆኑን የሚጠቁም መረጃ ካገኙ ብቻ ነው ። |
የሊቢያ የባህር ጠረፍ ርዝመት ኪሎሜትር እንደመሆኑ ከሊቢያ ወደ ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ የሚሄዱ ስደተኞችን ያሳፈሩ ጀልባዎችን ለይቶ ማግኘቱ አስቸጋሪ ነው ። |
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እንደሚለው ሊቢያ ውስጥ ወደ አውሮፓ ለመሄድ የሚጠባበቁ ሚሊዮን ሰዎች አሉ ። |
በሃገሪቱ ያለ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚገኝ ማንኛውም ስደተኛ መጨረሻው የስደተኞች ማጎሪያ ነው የሚሆነው ። |
ከቀድሞ የሊቢያ መሪ ሞአመር ጋዳፊ ሞትና ከመንግሥታቸው ውድቀት በኋላ አብዛኛው የሊቢያ ክፍል በተለያዩ ሚሊሽያዎች ቁጥጥር ስር ነው ። |
ይህም ህገ ወጥ የሰዎች አሸጋጋሪዎች ከመላ ሃገሪቱ ስደተኞችን እየሰበሰቡ በጀልባዎች አጭቀው ወደ አውሮፓ እንዲልኩ ምቹ ሁኔታ ፈጥሮላቸዋል ። |
ስደተኞቹን ይዘው የሚሄዱ ጀልባዎች ችግር ሲገጥማቸው የሚያሰሙት ጥሪ የሚደርሰው የባህር ጠባቂ በአካባቢው ከተገኘ ሊታደጋቸው ይችላል ። |
የሊቢያ የባህር ጥበቃ ሃላፊ ሞሀመድ ባይቲ እንደሚሉት ከሚታደጓቸው ስደተኞች አብዛኛዎቹ ግን ሊቢያ መመለስ አይፈልጉም ። |
አፍሪቃውያኑ ወደ ሊቢያ መመለስ አይፈልጉም አንዳንድ ትላልቅ መርከቦች ላይ ስናሳፍራቸው ያለቅሳሉ ። |
ከትሪፖሊ በስተምዕራብ ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ዛውያ በተባለው ስፍራ በሚገኝ የስደተኞች ማጎሪያ ውስጥ ከሚገኙት አንዱ ሴኔጋላዊው ላሚን ኬቤ ነው ። |
የተሻለ ህይወት ተስፋ አድርጌ ነው ወደ ሊቢያ የመጣሁት ። |
የሊቢያ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሊቢያ ውስጥ ሺህ የሴኔጋል ስደተኞች እንዳሉ ተናግረዋል። |
በማጎሪያ ስፍራ ህይወት አስቸጋሪ ቢሆንም ኬቤና ሌሎች መሰሎቹ አሁንም ሊቢያ ሲመጡ ከያዙት ተስፋ ጋር ናቸው ። |
ሌላው ሴኔጋላዊ ቡባከር ጋሪ እንደሚናገረው ሊቢያ ውስጥ የተያዙበት መንገድ አሳዛኝ ነው ። |
እንደ ውሻ ነው የሚይዙን የዛዊያውን ካምፕ የሚጠብቁት መቶ አለቃ ካሌድ አቱሚ ስደተኞች አንዳንዴ ከሚሰጣቸው ዳቦ በስተቀር ምግብ እንደማያገኙ ነው የሚናገሩት። |
ጤናና አካባቢ የአየር ንብረት ለዉጥንና ለዉጡ የሚያስከትለዉን ጉዳት ለመቀነስ ይረዳሉ የሚባሉ ጉባኤዎች ዉይይቶች እና ያደባባይ ሰልፎች መደረገቸዉን በየጊዜዉ እየሰማን ነዉ። |
አፍሪቃ የከባቢ ዓየርን የሚበክሉ ኢንዱስትሪዎች ባይኖሯቱም የበለፀጉት ሐገራት የሚያደርሱትን ብክለት መካፈል ግድ ሆኖባታል። |
የዛሬዉ ጤናና አካባቢ ዝግጅት የአየር ንብረት ለዉጥንና የአፍሪቃን ጥረት ይቃኛል። |
ባለፉት እና ዓመታት ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት ምንም መሻሻልአላሳየችም ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። |
አፍሪቃ የአፍሪቃ ወጣት እድል በ ዓም በጎርጎሪዮሳዊው ዓም በዚምባብዌ ካሜሩን እና በጊኒ ምርጫዎች ይካሄዳሉ። |
ይህም ቢሆን ግን ምርጫዎቹ በስልጣን ደረጃ የትውልድ ለውጥ ያስገኛሉ ተብሎ የሚጠበቁ አይደለም። |
የካሜሩን ፕሬዚደንት ፖል ቢያ የጊኒ አቻቸው አልፋ ኮንዴ ደግሞ ዓመታቸው ነው። |
የ ዓመቱ አዲሱ የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ በሁለቱ ቻዎቻቸው አንፃር በዕድሜ ትንሹ ናቸው። |
ባጠቃላይ አፍሪቃውያት ሀገራት በመሪዎቻቸው እና በወጣቶቻቸው መካከል ትልቅ የዕድሜ ልዩነት ይታይባቸዋል። |
የአመራሩን ተግባር በቅርቡ ለወጣቱ ትውልድ ማስተላለፍ የሚያስችል ዓቢይ የተሀድሶ ለውጥ የማድረግ እቅድም በነዚህ ሀገራት ውስጥ ያለ አይመስለኝም። |
ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው የመብት ተሟጋቿ ሊንዳ ማዜሪሬ በዕድሙ በተዳከሙ መሪዎች ነው የምንተዳደረው በማለት የርሳቸውን እና የአህጉሩን ወጣት ትውልድ ቅሬታ ገልጸዋል። |
የ ዓመቷ ማዚሪሬ የቀድሞ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ አምባገነን መንግሥት አንፃር ታግለዋል። |
ሙጋቤን የተኩት ምናንጋግዋም ቢሆኑ ግን ለተሟጋቿ ከሙጋቤ የተለዩ አይደሉም ነው የሚሉት። |
በዕድሜ የገፉትአዲሶቹ የዚምባብዌ ፖለቲከኞች የወጣት ዜጎቻቸውን ፍላጎት አገናዝበው ተገቢውን ርምጃ በመውሰድ ፈንታ ችላ እንዳሉት ማዚሪሬ አስታውቀዋል። |
በሕይወታቸው አንድ ቀን እንኳን ስራ ሰርተው የማያውቁ ዕድሜአቸው ዓመት የሆናቸው ዜጎች አሉን። |
እነዚህ ሰዎች የደሞዝ ወረቀት ተቀብለውም ሆነ የማህበራዊ ኑሮ ድጎማ የማግኘት እድልም ኖሯቸው አያውቁም። |
በ እና በ ዓመት መካከል ካሉት ወጣቶች መካከል ብዙዎቹ የአደንዛዥ እጾች እና ንጥረ ነገሮች ሱሰኞች ሆነዋል። |
ምክንያቱም ተስፋ ቆርጠዋል የወደፊቱ እድላቸውም ፍሬ አልባ ሆኖ ነው የሚታያቸው። |
ለወጣቱ ትውልድ የወደፊቱ እድል ጨለማ የሆነበት ግን ዚምባብዌ ውስጥ ብቻ አይደለም። |
በአህጉሩ በ እና ዓመት መካከል የሚገኘው ወጣት ቁጥር ሚልዮን ነው። |
ስራ ካላቸውም መካከል ብዙዎቹ የሰራተኛ ድሀ እየተባለ የሚጠራው ቡድን ውስጥ ነው የሚመደቡት። |
ከአቻዎቻቸው ጋር በመሆን አንድ የወጣቶች ፓርቲ የማቋቋም እቅድ አላቸው። |
በአንፃራቸው ብዙዎቹ የዚምባብዌ ወጣቶች በፖለቲካው ተግባር መሳተፉን እንደሚፈሩት ማዚሪሬ አስታውቀዋል። |
በዚምባብዌ በፖለቲካ ፓርቲዎቻችን ውስጥ በገዢው ፓርቲ ይሁን በተቃዋሚው ጎራ ብዙ ጥቃት እና የኃይል ርምጃ ይታያል። |
በተለይ ብዙዎቹ ወጣት ሴቶች ይህን ሁኔታ ማለትም የሚደርስባቸውን ብዙ ትንኮሳ እና መሰል ጥቃት መቋቋም አይችሉም። |
የናሚቢያ ዜጋ የሆነኑት ጆብ ሺፑሉሎ አሙፓንዳ በዚሁ ረገድ ጥሩ ተሞክሮ የላቸውም። |
በዚህ የተነሳም ከገዚው ፓርቲ ብርቱ ተቃውሞ የገጠማቸው ሺፑሊሎ አፑማንዳ በፍርድ ቤት ብይን ባይሆን ኖሮ የፓርቲው አባል ሆነው መቀጠል ባልቻሉ ነበር። |
በስዋፖ ውስጥ ወጣቶች አዳዲስ ሀሳቦችን ይዘው የሚመጡበት እና ድምፃቸውን የሚያሰሙበት ድርጊት ብዙም እንደማይደገፍ ነው ሺፑሊሎ አፑማንዳ ያመለከቱት። |
ወጣቶች በፖለቲካው መድረክ ላይ ደፈር ብለው መናገር ሲጀምሩ የፓርቲ አባላቱ ብዙ ጊዜ እኛ ለነፃነት ስንታገል አንተ የት ነበርክ |
የትምህርት ደረጃህ ግልጽነትህ ወይም ለመስራት የምትፈልገውን ወደጎን በመተው በትግሉ ውስጥ የተጫወትከውን ሚና ይጠይቁኃል። |
AfroLM: A Self-Active Learning-based Multilingual Pretrained Language Model for 23 African Languages
This repository contains the dataset for our paper AfroLM: A Self-Active Learning-based Multilingual Pretrained Language Model for 23 African Languages
which will appear at the third Simple and Efficient Natural Language Processing, at EMNLP 2022.
Our self-active learning framework
Languages Covered
AfroLM has been pretrained from scratch on 23 African Languages: Amharic, Afan Oromo, Bambara, Ghomalá, Éwé, Fon, Hausa, Ìgbò, Kinyarwanda, Lingala, Luganda, Luo, Mooré, Chewa, Naija, Shona, Swahili, Setswana, Twi, Wolof, Xhosa, Yorùbá, and Zulu.
Evaluation Results
AfroLM was evaluated on MasakhaNER1.0 (10 African Languages) and MasakhaNER2.0 (21 African Languages) datasets; on text classification and sentiment analysis. AfroLM outperformed AfriBERTa, mBERT, and XLMR-base, and was very competitive with AfroXLMR. AfroLM is also very data efficient because it was pretrained on a dataset 14x+ smaller than its competitors' datasets. Below the average F1-score performances of various models, across various datasets. Please consult our paper for more language-level performance.
Model | MasakhaNER | MasakhaNER2.0* | Text Classification (Yoruba/Hausa) | Sentiment Analysis (YOSM) | OOD Sentiment Analysis (Twitter -> YOSM) |
---|---|---|---|---|---|
AfroLM-Large |
80.13 | 83.26 | 82.90/91.00 | 85.40 | 68.70 |
AfriBERTa |
79.10 | 81.31 | 83.22/90.86 | 82.70 | 65.90 |
mBERT |
71.55 | 80.68 | --- | --- | --- |
XLMR-base |
79.16 | 83.09 | --- | --- | --- |
AfroXLMR-base |
81.90 |
84.55 |
--- | --- | --- |
- (*) The evaluation was made on the 11 additional languages of the dataset.
- Bold numbers represent the performance of the model with the smallest pretrained data.
Pretrained Models and Dataset
Models:: AfroLM-Large and Dataset: AfroLM Dataset
HuggingFace usage of AfroLM-large
from transformers import XLMRobertaModel, XLMRobertaTokenizer
model = XLMRobertaModel.from_pretrained("bonadossou/afrolm_active_learning")
tokenizer = XLMRobertaTokenizer.from_pretrained("bonadossou/afrolm_active_learning")
tokenizer.model_max_length = 256
Autotokenizer
class does not successfully load our tokenizer. So we recommend using directly the XLMRobertaTokenizer
class. Depending on your task, you will load the according mode of the model. Read the XLMRoberta Documentation
Reproducing our result: Training and Evaluation
- To train the network, run
python active_learning.py
. You can also wrap it around abash
script. - For the evaluation:
- NER Classification:
bash ner_experiments.sh
- Text Classification & Sentiment Analysis:
bash text_classification_all.sh
- NER Classification:
Citation
@inproceedings{dossou-etal-2022-afrolm, title = "{A}fro{LM}: A Self-Active Learning-based Multilingual Pretrained Language Model for 23 {A}frican Languages", author = "Dossou, Bonaventure F. P. and Tonja, Atnafu Lambebo and Yousuf, Oreen and Osei, Salomey and Oppong, Abigail and Shode, Iyanuoluwa and Awoyomi, Oluwabusayo Olufunke and Emezue, Chris", booktitle = "Proceedings of The Third Workshop on Simple and Efficient Natural Language Processing (SustaiNLP)", month = dec, year = "2022", address = "Abu Dhabi, United Arab Emirates (Hybrid)", publisher = "Association for Computational Linguistics", url = "https://aclanthology.org/2022.sustainlp-1.11", pages = "52--64",}
Reach out
Do you have a question? Please create an issue and we will reach out as soon as possible
- Downloads last month
- 537