text
stringlengths
10
23.5k
ውጤቱ እንደሚያሳየውም ምንም ጭንቀት ያልነበረባቸው ሰዎች ወዲያው ወደ ከፍተኛ ጭንቀት ገብተው ተገኝዋል ።
P P ምን አይነት ስርአት ላይ ነው ያለነው ?
ችግሩ ሲንፏቀቅ ዝም እያላችሁ ንፅሃን ካነቡ በሗላ የመድረ ።
እዚያ ላይ እንደህ ብዬ ተከራክ ።
ሰነዱ ገና ህትመት ላይ ያለ ነገር ነው ፡፡
ያንን በመመልከት አገር አቋራጭ መንገዶች ምን እንደሚመስሉ ማወቅ ይቻላል ፡፡
በተጽዕኖው ከመሸነፍ ይልቅ በሙሉ ልብህ ይሖዋን ማምለክህን ለመቀጠል ቁርጥ ውሳኔ አድርግ ።
ይህ የድርጅት ጉዳይ ሳይሆን የሀገር ጉዳይ ነው ።
በደንቡ ሰንጠረዥ ለ ላይ ከእርከን አንድ እስከ እርከን ስድስት ተዘርዝረው የነበሩት ጥፋቶች በማሻሻያው ላይ ማሸጋሸግ የተደረገባቸው ሲሆን አዳዲስ ጥፋቶችም እንዲጨመሩባቸው ተደርጓል ፡፡
ቲሽ ደንቆሮ ብቻ እንደ ባርያ ፈንጋይ በፊጥኝ ለታሰረ የሰው ልጅ ማለባበሻ ቃላት ትለቃቅማለህ አውሬነትህ ነው የምትነግረኝ ቆሻሻ ።
ያለፉንን ሰዎች ስንወቅስ ከመኖር የተወቀሱበትን መረዳቱ ይበልጥ ይጠቅም ነበር ፡፡
tesfamaryam21 ሰላሚና ልክ ነሽ ወይኔ ወይኔ ወየው ኡኡኡኡ ያገር ያለህ ?
ለውጡ ህዝባችን ከተዋደቀለት አላማ አንፃር አቅጣጫውን ስቷል !
ይህ የኔ እምነት ነዉ ።
ወ/ሮ አዳነች ዝርፊያው ወደኋላ በመሄድ ከ1997 በፊት ጀምሮ የተንሰራፋ እንደነበር በመጥቀስ በገደምዳሜ ለውጡ ያመጣው አለመሆኑን ጠቆም አድርገዋል ።
ማስፋፊያው 100 ከሆነ ከዘርፉ የወጣው ስንት ነው ብለን አቀናንሰን ነው መናገር ያለብን ፡፡
የሆነማ ከመሀከላቸው ገና ማሰብ የጀመረ ሰው አለ ?
አሁን እንኳን ያለነው ሞቶ አንሞላም :( የዳዊት_እንዚራ ።
መረጃ ቶሎ ብለህ አምጣ መልእክቶች ስለደረሱኝ ነው ?
ይህም በተገልጋዩ ዘንድ የተወሰነ እርካታ እያስገኘ ቢሆንም ስምሪቱን የሚሰጡት የመንገድና ትራንስፖርት ሰራተኞች በአሽከርካሪዎች መካከል በሚፈጠር የጥቅም ግንኙነት መርሐ ግብሩ ሲጣስ ይስተዋላል ።
ከሁለቱም ይለያል ፤ ከሁለቱ መካከል የሆነ ቦታ ላይ ነን ብሎ መልስ መስጠት ይቻላል ።
የዜናው ምንጭ የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኘው ከማን ነው ?
በእሳቸው እጅ ከሚጠመቁ በርካታ ምእመናን ውስጥ የማይለፈልፈው ጥቂቱ ብቻ ነው ፤ ወይ ዛር ውላጅ ነኝ ይላል፤ አለዚያም የሆነ ስም ጠርቶ ጋኔን መሆኑን ይናዘዛል፤ በታማሚው ላይ ዳግም እንደማይደርስም በአርባ አራቱ ታቦት ይምል ይገዘታል ፡፡
አቶ ሽመልስ ሁለት ምላስ ቢላዋ ሆኖ ቀረ ለመቀመጫው ሲል ፣ ክህደት ነው ።
ፓርላማው መቀጠሉ ካልቀረ ወደ ቀደመ ቤቱ ቢመለስ ምን ትላላችሁ ?
አላህ በጭንቅም ሰዓት ደራሽ ነው ይህ ከመቶ ዓመታት በፊት የተከሰተ የአንዲት ሴት ታሪክ ነው ።
ህገ መንግስቱ ካልተሻሻለ ምን አይነት ለዉጥ ነዉ ?
መንግስት :እኚህን:ምስኪን:ልጆቻቸው: የታፈኑባቸውን:ወላጆች:አዲስ: አበባ:ድረስ:መጥራቱ:ተገቢ:አይደለም !
በቅርቡ ከእስራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመሰረቱት የባሕረ ሰላጤው ሌላኛዋ አገር የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ መሆኗ ይታወቃል ፡፡
በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ግን ሁልጊዜም ገንዘብ የሚልኩት በህጋዊ መንገዶች አይደለም ።
ባለፉት 23 ዓመታት የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ሲቃኝ ከጥንካሬው ድክመቱ የጎላ መሆኑን የሚናገሩ የመኖራቸውን ያህል ከተጨባጩ ሁኔታ አንፃር የአቅማቸውን ያህል እየሰሩ ነው ብለው የሚከራከሩላቸውም አሉ ።
በትምህርት ቤት ቆይታችንም በፅንሰ ሀሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባር ድራማዎች ጭምር ቴዎድሮስን ፣ ምኒሊክን፣ ዮሐንስን፣ … እየሆንን ድራማ እየሠራን የሀገር ፍቅር ስሜታቸውን እንጋራ ነበር ።
እነዚህ መልክ ያልያዙ ግንኙነቶች የሚያሳስቧቸው የተለያዩ ወገኖችና የሕብረተሰብ ክፍሎች የየራሳቸውን አመለካከት ይዘው ይገኛሉ የሕ.ወ.ሓ.ት ሠራዊት በዚህ ጉዳይ ላይ ቀንደኛ ተዋናይ ነው ።
Leahbats Sethrogen የጨለማውን ንግሥት ኬቲ ፔሪ ለመናቅ የሚደፍር ማንኛውም ሰው ለብቻው ይሞታል እናም ለዘላለም ይቃጠላል ።
ከዚህ ምርት ሽያጭ የሚገኘው ትርፍ የአክሲዮን ማኅበሩ ትርፋማነት ላይ የሚኖረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑንም የቦርድ ሊቀመንበሩ ገልጸዋል ፡፡
እንዲህ የማያደርግ ከሆነ ግን ጄምስ ራሱ ለሽማግሌዎች እንደሚናገር ገለጸለት ።
Mesobework1 am ቲም ለማ ለኢትትዮጵያ እንድነት እንሰራለን ይላሉ ክልሉ ውስጥ የሚካሄደው ግን ሌላ ነው ( ITS SAD ) ።
ብርሃን እንጂ አምፖል ይዘን ወደ ምርጫ አልመጣንም ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ብርሃን ያለ አምፖል ምንም ነው ዶክተር ዐብይ አህመድ ፕ.ብርሃኑ የምርጫ ምልክቱን ቆጮ ዶ . ዐብይ ።
በየሳምንቱ ሰው ሳይሞት አልፎ አያውቅም ፣60 የሃገሪቱ ክፍል ኮማንድ ፖስት ስር ወድቋል፣ከ ሃያ አምስት ዓመታት በኃላ የታጠቀ ተቃዋሚ ፓርቲ መንግስትን መፋለም ችሏል፣ከ 28 ሚልዮን ህዝብ በላይ ላስቸኳይ ግዜ እርዳታ ተጋልጧል፣ ማክሮ ኢኮኖሚውም ወድቋል ብሏል ።
ሃሌ ሉያ : - ሃሌሉያህ ከተባለው የዕብራይስጥ ቃል በቀጥታ የተወሰደ ሲሆን “ያህን አመስግኑ ” ማለት ነው ።
ከተማዋ የንግድ ከተማ ናት ፡፡
ጥቂት እንደቆየ ከደጅ የመኪና ሞተር ድምጽ ተሰማ ፡፡
ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ።
በድርጊትዎ ምክንያት ደም እና ስቃይ በቤተሰብዎ ላይ ይወርዳል ።
ምክንያቱን ሊያውቀው አልቻለም ፡፡
አገር መሪዋን ትመስላለች ያልነው ለዚህ ነው ::
ለዚህ ግብ መሳካት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ተብለው ለአባልነት በግንባር ቀደም እጩነት ከታሰቡት የምስራቅ አውሮፓ ሀገራት መካከል ደግሞ ዋነኛዋ ሀገር ዩክሬይን ናት ፡፡
adam1p3 ባደረካቸው ድርጊቶች ምክንያት ቤተሰቦችዎ ደሙን ያፈሳሉ ፡፡
(በእርግጥ ይኼ ሁኔታ በአገሪቱ ፌዴራል ሥርዓት ፍፁም ባልተመጣጠነ ሁኔታ ክልሎች በሕዝብ ብዛት ፣ በቆዳ ስፋት፣ በሀብትና በኢኮኖሚያዊ አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ተለያይተው ከተቀረፁበት ሁኔታ የሚመነጨውን ፖለቲካዊ አልተማጣጥኖ Political Asymmetry በማለስለስና በማቀዘቀዝ፣ በሌሎች ፌዴራል ሥርዓቶች ሁለተኛዎቹ ምክር ቤቶች የሚጫወቱትን ሚና እንዲጫወት አስችሎታል ።
የሆነውን ማንም የገመተ የለም ።
እንዲህ ያሉ ፈታኝ ነገሮች ግንኙነቱ ላይ የሚንፀባረቁ ነገሮች አሉ ፡፡
የሀገራችን የሙዚቃ ኢንዳስትሪ ።
የእነዚህ አገራት እርዳታ የሚናቅ አይደለም ።
እኛም ልዕላንነት ይገባናል ብለን ።
እ.ኤ.አ . በመጋቢት 3 ቀን 2021 ሰማዩ ደምን ቀይ ይሆናል እናም የሉሲፈር ዐይን በሁሉም ሰው ላይ ወደ ታች ይመለከታል እናም የደም ዝናብ እና በእሳት ነበልባል የተፈጠሩ ስንጥቆች በሰማይ ሲፈጠሩ ሰማይ ይጋጫል ፡፡
ወንዝ -ሞጣ ያለው መንገድ “መንገዱን በበላይነት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከዘማ ወንዝ -ሞጣ ያለው መንገድ ለምን እንደታለፈ ሲጠይቁ ‘በጀት የለም !
እነ ጀዋር በምርጫ ቦርድ ያልተጠበቀ ማስጠንቀቅያ ደረሳቸዉ !
በአምላካዊ ሞት የተረገመ ነው የአባቶቻችሁ በአምላካዊ ሞት የተረገመ ነው የአባቶቻችሁ ደም በአምላካዊ ሞት የተረገመ ነው የአባቶቻችሁ ደም በአምላካዊ ሞት የተረገመ ነው ደም ።
አትሌት ገለቴ በገዛ ባለቤቷ የተፈፀመባት ግፍ ።
በተቃራኒው በሽታውን የሚዘራ ፣ የሚያራባና የሚያዛምት ነው በየቦታው እየጎላ፣ ጩኸቱም እየገነነ የመጣው ።
እንደዚህ በህዘቡ ደህንነት ላይ የሚጋረጥ ስጋት ሲኖር ህዝቡን ከጭንቀት ለመገላገል ካልሆነ በስተቀር ገና ለገና ከዉጭ ለሚሰነዘር ወረራ ተብሎ ጦርነት በሌለበት በሰላም ጊዜ ያለስራ እየተቀለበ የሚቀመጥ ሰራዊት ህዝቡ አያሻዉም ፡፡
በተጨማሪም በትናንትናው ዕለት 118ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን ፤ይህም ከበሽታው ።
ይኼ ወቅት በግብፅ የስሜት ጡዘቱ ጫፍ ላይ የደረሰበትና በኢትዮጵያ ላይ የጦርነት ነጋሪት የተጎሰመበት ወቅት ነበር ፡፡
ለምሳሌ ትግራይን ገንጥሎ ለመግዛት ።
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የፓርቲ ሂወት : via YouTube ።
Shewaye_Tagel አስገዳጅ ስለሆነብን ነዉ !
ይቺ ወጣት የመቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበረች ።
የዕርቀ ሰላም መርሐ ግብሩ ከመጀመሩ አስቀድሞ በጋሻው ደሳለኝ የበደላትን ቤተ ክርስቲያንና ያሳዘነውን ምእመን ይቅርታ እንደሚጠይቅ በቤተ መቅደስ ውስጥ ለብፁዕ አቡነ ገብርኤል አረጋግጦላቸው ነበር ፤ ።
ዜጎች በእንግድነትም ሆነ በጥገኝነት በሚኖሩባቸዉ ሀገሮች ሥለሚኖሩት ማኅበረሰብ ባህልና አኗኗር የማወቅ አክብሮ የመኖር ሰብዓዊ ግዴታቸዉ አይደለምን ?
ዳኛቸው በአልሙኒየም በብረት በፕላስቲክ በአምፖል በኤሌክትሪክ ገመዶችና በሁለት ማብሪያ ማጥፊያዎች የገጣጠመውን የአየር ማቀዝቀዣ ለመሥራት ብረቶቹን በአራት ማዕዘን ቅርጽ ማስያዝ ነበረበት ፡፡
የሊባኖስ የሠራተኞች ሚኒስቴር ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጄኔራል የሆኑት ማርሊን አታላህ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ፤ ሠራተኞቹ እየደረሰባቸው ያለውን ችግር ለመፍታት ከኢትዮጵያ ቆንስላ ጋር አብረን እየሰራን ነው ብለዋል ።
ያም ሆኖ ይህን ቆራጥ እርምጃ የወሰደ ከመሆኑም በላይ ጣዖቷን አቃጠለው ።
አዎ አባይ የኔ ነው ፣ ያንተም ያንቺም ነው ።
የምርጥዘር እና የማዳበሪያ አቅርቦት ከአለፈው አመት አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸር በቅደም ተከትል የዜሮ ነጥብ አርባ አምስት በመቶ እናየአርባ በመቶ ብልጫ ያለው ቢሆንም በተለይ የምርጥ ዘር አቅርቦት በበጀት አመቱ ከነበረው ፍላጎት ግማሽያህሉን እንኳ መሸፈን ያልቻለበት ሁኔታ ታይቷል ።
ለተወሰነ ጥናት የአማርኛ የእንጊሊዘኛ አስተርጓሚ መማር ትፈልጊያለሽ ዉይ ?
ተጋሩ ከወንበር ማሞቅ ያለፈ ሃላፊነታቸውን ሲወጡ. !
ብዙዎች እንደሚያስቡት ሳይሆን እነዚህ ትናንሽ ልጆችም የአባታቸው ቅርበትና ትኩረት ያስፈልጋቸዋል ።
ከሶስት ሳምንት በኋላ ግን በቂ ልምምድ እንደማይሰራና በሚያሳየው የስነምግባር መጓደል ሳቢያ በሞውሪንሆ ቡድን የተጠባባቂ ወንበር እንዲያሞቅ የተፈረደበት ማርዮ ባላቶሊ በሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ኢንተር የስፔኑን ባርሴሎና አሸንፎ ዋንጫውን ሲወስድ የኢንተር ሚላን ደጋፊዎችን የሚያበሳጭ ተግባር አሳየ ፡፡
ኢራን ይህንን ውሳኔ ተግባራዊ የምታደርገው በአሜሪካ የተጣለባት ማዕቅብ በ2 ወራት ውስጥ ካልተነሳላት ነው ።
ጉልበት ያለው ጐረምሳ እንደ ወፎቹ በጊዜ አገር ለቅቆ ወጥቷል የዕለት ጉርስ ፍለጋ ፡፡
በዚህ ህገ መንግስት አንቀጽ 39 ባይኖር ወልቃይት ወደ ትግራይ መከለሉ ብዙ አያሳስብም ነበር ።
በመሆኑም ቅዱሳን መጻሕፍት አንድ ላይ ተጠርዘው መዘጋጀታቸው ለሥራቸው በጣም አመቺ ነበር ።
የሚል ሀሳብ ሽው አለኝ ።
ያ ምስል አለምን አንቀሳቅሶ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት በተለያየ መልኩ አትርፏል ፡፡
ለማንኛውም ቶስቱ እንደባለፈው በሻይ ከሆነ እንደማልመጣ ማሳወቅ እፈልጋለው !
ተጠርጣሪም እስካሁን አለመያዙንም ተናግረዋል ፡፡
ሰረቀ እና ሠረቀ የሚባሉት ቃላት ከግዕዝ የተወረሱ ስለሆኑ ትርጕሞቻቸው ኣንድ ኣይደለም የሚሉ ኣሉ ።
እንዲህ ከሆነ ደግሞ ማስጠንቀቂያው የሚሰራው መጽሐፉን አንብበው በችኮላ ከሃይማኖታቸው ጋር ፍቺ ለመፈፀም የሚያስቡ ካሉ እንዳይሞክሩት ነው ወይስ ስልጣንና ሀሳብ (እንደ ፍሮይድ) ያላቸው ሰዎች ሌሎችን እንዳያስቸግሩበት ነው ?
Abraham Takele ግፍ ሲበዛ ግፍ አድራጊው የመጥፊያውን ቀን ያቀርባል የገዛ ወገኑን እንዲህ የሚቀጠቅጥ ዘረኛ የወያኔ ፋሽስት ሥርአት ይህን ይመሥላል !
የፖለቲካ ፓርቲዎች በውይይትና ድርድር የአሰራር ረቂቅ ደንብ ላይ ውይይት አካሄዱ ።
fd_sima ስጋቱ እንዳለ ቢሆንም ሪስኩን በመፍራት ብቻ እየተደረገ የለው እርምጃ አበረታች ነው . ሃሳቤም እሱን ለማንሳት ነው ።
Monday 25 November 2013 10 :21 ህይወትን ህይወት ያደረገው ሞት ነው !
ለአምላክ ካደሩ ሰዎች ጋር በእውነተኛው አምልኮ መካፈል በሃና ሕይወት ውስጥ ጉልህ ሥፍራ ነበረው ።
Print this page Wednesday 12 June 2013 15 :37 የአዲስ አበባ የመንገድ ጉድጓዶች የሞትና የአካል ጉዳት እያደረሱ ነው በዘጠኝ ወር ብቻ 22 ሰዎች ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ሞተዋል Written by አበባየሁ ገበያው 5 (6 votes) በአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች በግለሰቦችና በመንግስት ተቋማት ለተለያዩ ስራዎች የሚቆጠፈሩና ያለ አግባብ ተከፍተው የሚተዉ ጉድጓዶች ፣ በነዋሪዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት አደጋ እያደረሱ ሲሆን ዘንድሮ ብቻ ከ22 ሰዎች በላይ ሰዎች ለሞት ሲዳረጉ፣ አስር ሰዎችም ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ፡፡
ስምንተኛው ለዛ የአድማጮች ምርጫ ሽልማት በሂልተን ሆቴል ተከናወነ ፤ ድምጻዊ ሮፍናን ኑሪ ሶስት ሽልማቶችን በማግኘት አውራ ሆኗል | Ethiopia | ።
እሱ ብቻውን አልነበረም ሉቃብጠይ ንዱንአ ንችታለሁከ ይአ የተደበቀው ሰው ርበነ ዬኛደጓ ኔእ ።
የምናሰራጫቸዉ ፕሮግራሞች በተደጋጋሚ እንደምንሰማዉ ተዓማኒነት ያለዉ የጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር ያሟሉ ናቸዉ ።
ወዳጄ ፡ ዕድሜን ጥቅም በሚሰጥና በማይሰጥ ፕሮጀክት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ፣ በያንዳንዱ ሰው የማሰብ ብቃት ይወሰናል ፡፡
ከ43 ሺህ የሚበልጡ ሰዎች ደግሞ በበሽታው ሳቢያ ሕይወታቸው አልፏል ።
ተመሳሳይ ስሜት ነው እሚፈጥሩት ፤ ።