text
stringlengths
10
23.5k
የተለያየ ካልሲ ለሁለቱም እግሮቼ ።
ethiopicgecho Alula_Solomon ሰው እየንቀለ ችግች የሚተክል መንግስት ባስኬቴታቸው ?
( ሀ) ንጹሕ ልብ ማግኘት ማለት ምን ማለት ነው ?
DagimTNegash በአምቦ ውሃ ትላለህ ብየ ፈርቼ ነበር ?
TakeleUma ባልተገባ ነገር እያሳለፉት ነው ፣እባክዎ የተቻሎትን ነገር ትንሽም ቢሆን ድጋፍ ቢያደርጉልን ፣የከተማ ግብርና፣በሹፍርና፣በምርት በመሳሰሉት ነገሮች ፈጣሪ ለመገናኝት ያብቃን ፣ ከጥላሁን ።
AbaaBoraa Chale_Derebe ከብሔር ወሬ ውጭ ምንም አፍ የለህም ሆድህን የምትሞላው አማራ አማርኛ ብለህ ነው እራስህን ቻል ዝተት ።
ታህሳስ 17 ፣2012 ምን ያህል የመንግስት መስሪያ ቤቶች ይሆኑ ዜጎች ሰነድ ጠይቀው የማግኘት መብት እንዳላቸው የሚያውቁ ?
ብዙ ሕፃናት ፣ ልጆችና አዋቂዎች በውሃ ወለድ በሽታ ይታማመሉ፣ የቤተሰብ አስተዳዳሪ ሲታመም የገቢ ማግኛ ሥራ ይስተጓጐላል ፤ ገቢ ይቀንሳል ፣ ወጪ ይጨምራል፣ የቤተሰብ ሕይወት ይናጋል ፡፡
ከሌሎቹ የቡድኑ ጓደኞችህ ጋር እንዴት ተገናኘህ ?
JUser : :_load: Unable to load user with ID: 62 Saturday 18 August 2012 11:53 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሕልም እውን ሆነ Written by 5 (0 votes) ከጃፓን ቀጥሎ በዓለም የመጀመሪያው የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ድሪም ላይነር ፤ የመንግሥትና የአየር መንገዱን ባለሥልጣናት ፣ አምባሳደሮች፣ የቦይንግ ኩባንያ ኃላፊዎችና የክብር እንግዶችን አሳፍሮ ትናንት ጧት የቦሌን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መሬት ረግጧል ፡፡
120 ደቂቃ ማክሰኞ አመሻሽ ሰኔ 18 ቀን 2005 ዓም ::
tbereketeab የቤት ስሟ ሽሽግ ነው አሉ ለዛ ነው ?
የኔነህ ሲሳይ አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት) ጥር 19 ፣ 2012 የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ6 ወር የስራ ክንውኑን ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አቅርቧል የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ6 ወር የስራ ክንውኑን ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አቅርቧል ፡፡
ለምሳሌም የመጀመሪ ያውን የወሲብ ግንኙነት የፈጸሙበትን ቀን ፤ ጋብቻ፤ እርግዝና እና የወንድ ወይንም የሴት ጉዋደኛ ያፈሩበት ወቅት ስለሚሆን የህይወት ገጽታቸው ተቀይሮ የሚያገኙበት ነው ፡፡
በውጭ የምትገኙና በአማራ ስም ተደራጅታችሁ የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለውን ችግር ለመታደግ እየሰራችሁ ያላችሁ የአማራ ድርቶች እባካችሁ ተሰባስባችሁ ተነጋገሩና ትግሉን በተቀናጀ በአንድ መንገድ ምሩት ።
እንደዚሁም የዲሽ ገመድ ዋጋም በተመለከተ ከዚህ በፊት 20 ሜትሩ አንድ መቶ ብር የነበረ ሲሆን አሁን በሜትር እስከ 6 ብር በመሸጥ ላይ ይገኛል ፡፡
የኛ የአማራ ፖለቲካ ውስጥ ገብቼ ካልፈተፈትኩ የሚለው ለምን ይሆን ?
MillionHailese መንግስት ሆን ብሎ ነፃ press አዳከመ ካልን ፣ የኛ press ልክ ልኩን ልንገረው አይነት አቀራረብን ትቶ አስተማሪ፣ ሀላፊነትና እውቀት በተሞላ ሁኔታ የሚሠራውን ግን አላጨናገፈም ።
ለተጨማሪ ውይይት የግንባሩ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ ር ዐቢይ አህመድ መልዕክት በተመድ ጉባኤ ሙለታ መንገሻ ።
በእውነታ ላይ የተመሠረተ የአዎንታዊ አመለካከት ዘር ዝራ ፤ እንዲሁም ጥሩ ስሜት እንዲኖርህ የሚያደርጉ ሥራዎችን በመሥራት ዘሩ ላይ ማዳበሪያ ጨምርበት ።
FernanddoSanti gohouisSt Luuucas__17 nicotinefron thebicalho sickmadu ባደረካቸው ድርጊቶች ምክንያት ቤተሰቦችዎ ደሙን ያፈሳሉ ፡፡
በዚህ ጊዜ በትምህርት ቤት ተወዳጅነት ለማትረፍ የነበረኝ ፍላጎት በንኖ ይጠፋል ።
ከላይ : - ዘፀአት ምዕራፍ 15 በአራት አምዶች የሚገኝበት ገጽ ።
ዜብራ ፊትለፊት የተተከለ ዛፍ እንዴት ብሎ ይጸድቃል ?
ከወራት በፊት በተላለፈው በኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔ መሠረት በከፊል ይዞታቸው ወደ ግል ይዛወራሉ ከተባሉት ውስጥ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አንዱ መሆኑ ይታወቃል ፡፡
ታዲያ አሁን እንደበፊቱ ከሰው ቤት አልገባችም ።
በመንግሥት ወይም በማኅበረሰቡ አማካኝነት በሚሰጡ የጤና እንክብካቤ ፕሮግራሞች ተጠቀም ።
ነገር ግን አካባቢው ብዙ የሚመች ባለመሆኑ ወደ ሙሉአለም የባህል ማዕከል አካባቢ መጥቼ በአካባቢው የተገኘውን ስራ መስራት ጀመርኩ ።
ለምሳሌ ፣ ዣክ ዱፖን የተባሉ የሃይማኖት ምሑር ፣ ኢየሱስ የኖረበትን ባሕልና ማኅበረሰብ ግምት ውስጥ በማስገባት የዚህ ጥቅስ “ትክክለኛ ” አተረጓጎም“ ይህ ሥጋዬ ማለት ነው ” ወይም “ይህ ሥጋዬን ይወክላል ” መሆኑን ገልጸዋል ።
በውጭ ባሉቱ ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ ።
ኦነግ ኢህአዴግ የሳለችልንን ያክል አስፈሪ ነውን !
የቦብን ሕልም ነግራው በሙት ዓመቱ ላይ ቢገኙ ደስ እንደሚላት ገለፀችለት ፡፡
የግድ ያንችንም እናት አንገት ኦንግ በገጀራ እስኪቆርጠው ለማዘን መዘግየት አልነበረብሽም ።
ሰባት ሄክታር በሚጠጋ መሬት ላይ ከክልሉ መንግስት በተመደበው 24 ሚሊዮን ብር ስድስት ብሎክ ያለው የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት የፈጠራ ውጤቶች ማስፋፊያና የቴክኖሎጂ ሽግግር ማዕከል በመገንባት ላይ እንደሚገኝም ጠቁመዋል ፡፡
አለ መሳቅ አይቻልም ?
” በማለት የአርሶ አደሮችን ችግር ለመፍታትና የተሻለ የግብይት መስመር ለመፍጠር ከተቋቋሙት የህብረት ስራ ማህበራት አንዱ የሆነው ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች የህብረት ስራ ማህበር በ1992 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከ50 ሺህ በላይ አባላት አሉት ።
abrshel ዛሬ ሄጄ ነበር ላወጣ.ጊዜ የተረፋቸው ሰዎች በው ያሉት ።
ያለው አስፓልት ኳስሜዳ መዞሪያ ያለው መስጅድ ድረስ ያን ድረስ ፣ ከአዲሱ ሚካኤል ወደጨው በረንዳ የሚወስደውን አስፓልት ይዞ ።
ethiosamtam መስኮቱን ልዝጋው ፣ሊያስመልሰኝ ነው ቦታ ለውጡኝ፣ድንገት አመመኝ ብሎ መውደቅ፣ስኳር አለብኝ ብሎ ውስጥ መንፈራፈር ፣የግልኮስ አይቪ ሰክቶ ተሳፋሪ እግር ላይ መውደቅ እና መሰል ነገሮች ።
የፎቶው ባለመብት Bereket Simon የበረከት ስምኦን መታወቂያ በረከት ስምኦን ማን ነው ?
በልጅቷ ላይ ምንም አታድርግ ።
ዓራድ በተደጋጋሚ ጊዜ መገንባቷ ቴል ወይም በፍርስራሽ ክምር የተሞላች ከተማ የሚል ቅጽል ስም እንዲሰጣት ምክንያት ሆኗል ።
ይኼኔ የ106 በመቶ ቅናሽ ተከሰተና የቡና ዓለም አቀፍ ዋጋ መውደቅ ሙሉ ለሙሉ ተጠያቂ ነው ተባለ ፡፡
እርሱ የእኛ ጀግና ጀግና ነበር ውነ ቻብ ንገወ ተንናእከ ንግ ዶክተር ፓቭል የአንተን ስጦታ በመደገፍ ተቀባይነት አላገኙም ርጋ ውሲንጀኤከ ።
ይኼ የሚካሄደው በልማት ስም ነው ፤ ልማቱ የሚያገልግለው የኦሞ ሸለቆን ነዋሪዎች ሳይሆን የገዢውን ፓርቲና አጋሮቹን ነው ።
አሁን ላይ ይህንን አድርገን ከተጠያቂነት እናመልጣለን ማለት አዋጪ አካሄድ አይደለም» - ናትናኤል ፈ ።
Ethiopia የወልቃይት ጉዳይ የድርጅት ውሳኔ ነው ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ።
የኢትዮጵያ ሕዝብን ክብር ካጣ ቆይቷል !
( ለ) አምላክ ንግሥናን በተመለከተ ለዳዊት ምን ቃል ገብቶለት ነበር ?
ከነዚህም መካከል የአገልግሎት ዘመን አቆጣጠርን በተመለከተ ሠራተኛው በቋሚነት ከተቀጠረበት ጊዜ ጀምሮ በሙሉ አመታት ወራት እና ቀናት ተቆጥሮ የሚያዝ መሆኑንና የልደት ዘመን አያያዙም ሠራተኛው በመጀመሪያ ሲቀጠር በሞላው የህይወት ታሪክ ፎርም ላይ የሚገኘው ዘመን የሚያዝ መሆኑን የጡረታ ዐቅድ ሽፋን ባለው የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ ወደ መንግስት ተዛውሮ የመስራት መብት ያለው መሆኑን እንዲሁም ለምዝገባና ለጡረታ አወሳሰን አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን ስለማደራጀት የሚሉት እና ሌሎችም በውይይት መድረኩ ላይ ተነስተው ገለጻ የተሰጠባቸው ሲሆን ሰፊ ውይይትም ተካሂዶባቸዋል ፡፡
raskassa ጉዱየፈላበትማ የሚፈላበት መረጃየሌለው ነው ፤የታሪክ ፣ የማህበረሰብ ጥናትና አንትሮፖሎጂስቶች መመሥከር ሳይችሉ ነው ፤ እኒህ ጠበብቶች ካገር ከውጭም ኢትዮጵያዊ ወይንም ያል ።
እውነትን በድፍረት ለሌሎች እንዳካፍል ያስቻሉኝ ጸሎትና ማሰላሰልም በመንፈሳዊ ብርቱ እንድሆን ይህ ነው የማይባል እርዳታ አበርክተውልኛል ።
የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጸሎት ይጠብቀ ።
ውስዋስ የሆነ ለውጥ . እንደሚመስለኝ ችግሩ ለውጡ ህዝቡን ነካክቶ ካሻፈደ በኋላ ጨርሷል . ህዝቡ ግን ገና አልረጨም ።
ተጠርጣሪዎች በግላቸው እና በጠበቆቻቸው አማካኝነት የዋስትና መብት ሊያሰጡ ይችላሉ ብለው ያመኗቸውን የተለያዩ ምክንያቶችን በማጣቀስ ለችሎቱ አቤቱታቸውን አቅርበዋል ።
Birtate የለም የትኛውም ጎሳ ይሁን እንደ ብሄር የሚቆጠር አንድ ግለሰብ አለ ወይ ስላልገባኝ ነው ።
ጋዜጣው ሽልማቱ ለMETEC የተሰጠው የተለያዩ የሙስና እና ሀብት ብክነት ፈጠራዎችን በማስተዋወቃቸው ነው ይላል እንዴ ?
ሳንቲስቶቹ ሰዎች ላይ ጉንፋንን የሚያመጣው አዲኖቫይረስ የተሰኘውን የተላመደ የተህዋስ ቅንጣት ተጠቅመው ነው ክትባት ሰራን ያሉት ።
ምንም እንኳን ጋይድላይኑ አንድ ሰራጂካል ፌስ ማስክ ከ2 ሰዓታት አገልግሎት በኃላ መወገድ እንዳለበት ቢያመለክትም ።
የጉባኤው ሽማግሌዎች አሁን ያገኘነውን ነፃ ጊዜ የበላይ አካሉ በሚፈልገው መሠረት ማለትም ከቤተሰባችን ጋር ለማጥናት ልንጠቀምበት ተነጋግረናል ።
ከቻይና ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የአቪየሽን ስልጠና ለመስጠት የተዘጋጀው ኮሌጅ ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ለረዥም ዓመታት በመንግስት ብቻ ተይዞ በነበረው የአየር መንገድ ስራ ውስጥ የግል ባለሀብቶች መሳተፍ የጀመሩት በቅርቡ ነው ማለት ይቻላል ፡፡
ኢሀዲግ የተባላቹ አራቱ ፖርቲዎች ለናንተ ያለኝ ስር የሰደደ ጥላቻ አሁንም ፅኑ ነው ።
ኢትዮጵያ ጠንካራ ፣ የተከበረችና የታፈረች ሀገር እንድትሆን የተረጋጋ ሠላም መፍጠርና ዴሞክራሲን መገንባት እንደሚገባም አስገንዝበዋል ።
አንደኛ ፣ ቀውሶቹ፣ መዘዝ እንጂ ሰበብ አይደሉም ።
eskinder_nega አብይ አንተ ላይ ብቻ ነው የሚደነፋው ።
በዚህ ገረድ በተጨባጭ የታዩ በርካታ እውነታዎችን መጥቀስ ወይም መመልከት ይቻላል ።
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልልም እንደማንኛውም ክልል የልዩ ኃይል ፖሊሶችን አሰልጥኖ እና አቋቁሞ ካሰማራ በኋላ ከፌደራል ኃይል ጋር የፀጥታ ማስከበር ሥራን ሲሰራ ቆይቷል ።
ለኣዳዲስ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ 20 ቢሊዮን ብር በጀት ተያዘ ።
እና እኛ አጠቃላይ ።
በስፖርት ብቻ ሳይሆን በህይወት ታሪኬ ላይ የሚያተኩር መፅሃፍ ነው ፡፡
እምቦጭ አረም ከላቲን አሜሪካ እንደተነሳ ነው ጽሑፉ የሚጠቁመው ፡፡
የፍ ቤት ትዕዛዝ ባለመፈፀሙ ፣ አካልን ነፃ የማውጣት ክስ ለጠቅላይ አቃቤ ህግ አቅርበን ነው የተለቀቀው ፡፡
እሱ በጣም ጥሩ አልነበረም ታመሚደንእ ውሰ ድንአ ንምለ ደህ ሁለታበልውደእ . ቡርቅያ ንሱነእ ።
aktamde eskinder_nega ፈጣሪውን እሚፈራ ቢሆን ኖሮ ቫይረሳም አይሆንም ነበር ሰባተኛ እየዞረ አይልከሰከስም ነበር ።
ደንበኞች በሞባይል ቁጥራቸው የባንክ አካውንት መክፈት የሚችሉበት አዲስ አሠራር መጀመሩን የተናገሩት የሥራ ኃላፊዎቹ ፤ ደንበኛው በሚሰጠው የግል የሚስጢር ቁጥር ገንዘቡን ማስቀመጥ ፣ ማዘዋወርና መላክ እንደሚችልም ተናግረዋል ፡፡
የሴት ልጅ ግርዛት የሴትን ልጅ ብልት ውጫዊ ክፍል በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ በመተልተልና ቆርጦ በማውጣት የሚፈፀም ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ነው ።
Tesafari እሱም ስለ አንተ እንደዛ ያስብ ይሆናል መግባባት እና መረዳዳት አፈር በላው ማለት ነው ።
ይህም አሜሪካ ወደ ሐያልነት ማማ በምታደርገው ሩጫ ላይ የራሱን ሚና መጫዎቱን ጀመስ ዲ ብሊያን የተባለ ፀሀፊ በመጽሀፉ አስፍሮታል ።
Saturday 29 November 2014 11 :38 .የስነ ተዋልዶ አከላት አፈጣጠርና ችግሮቹ. Written by ዮዲት ባይሳ ከኢሶግ የሴቶች ስነ ተዋልዶ አከላት አፈጣጠር በምን መንገድ ነው ?
ከወንድሞችህ ጋር ሆነህ የምናይበት ቀን . ።
መገናኛ ብዙሃንን በመዝጋት ስልጣን ላይ እቆያለሁ ብሎ የሚያስብ የደንቆሮ ጥርቅም !
እኝህ እናት ስሜታቸው እጅግ በጣም ተጎድቷል : እንባቸው ያለማቋረጥ ከአይናቸው ይፈሳል: የ12 ዓምት ልጃቸውንና የትዳር ጕደኛቸውን የተመስገን ጥሩንህ ሰራዊት በአንዲት ሌሊት ጨፈጨፈባቸ ።
?? የሙእሚኖች መሪ የሆነው ዑመር ኢብኒ ኸጣብ የአላህ መልእክተኛ ??እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋሎህ አለ ።
ችላ ከተባለ ወይም ስለ መንፈሳዊ ደህንነታችን ግድ የማይሰጣቸው ሰዎች ከረጋገጡት ጭንጫ ሊሆን ይችላል ።
የኮሮና ቫይረስ አሳሳቢነት ስለተረዳን ከፌደራል መንግስት ቀድመን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ አውጀናል - ወያኔ a week ago የምርጫ ቦርድ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የ20 ።
በተለምዶ እንደሚታወቀው የኢኮኖሚ እድገት የሚመጣው ወይም ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ከጂዲፒ ማደግ ከምርት መጨመር ጋር የተያያዘ ሲሆን በርግጥ ምርት እንዲጨምር የሚያደርጉ እምቅ ጉዳዮች ደሞ ኣሉ ።
በተጨማሪም አፍሪቃ ዉስጥ 91 5 ሚሊዮን ልጃገረዶችና ሴቶች ለዚሁ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት የተጋለጡ መሆናቸዉን በቅርቡ የወጡ መረጃዎችን ያመለክታሉ ።
የኢትዮጵያ እዳ ፣ ዩሮ ቦንድ እና ቡድን 20 ፌብሩወሪ 03 2021 ደረጀ ደስታ Your browser doesn t support HTML5 ኢትዮጵያ እኤአ በ2014፣ እንደ ፋይናንስ ምንጭና መበደሪያ ይሆናት ዘንድ የ1 ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ሸጣለች ፡፡
nikbatz በረከቶች ለእናንተ ጥሩ ጓደኛዬ በመንገድ ላይ ናቸው ።
የክትባቱ ሙከራ አሜሪካ ውስጥ ያሉ 30 ሺህ ሰዎችን ያሳተፈ ሲሆን ግማሾቹ በየአራት ሳምንቱ ክትባቱ ሲሰጣቸው ግማሾቹ ደግሞ ጥቅምና ጉዳት የሌለው መርፌ ተወግተዋል ውጤቱን ለመለየት ተሞክሯል ።
በዚህም መሰረት ክቡር ትሪቡን 500 ብር ግራና ቀኝ ጥላ ፎቅ 200 ብር ከማን አንሸ ባለ ወንበር 50 ብር ያለ ወንበር 10 ብር ካታንጋ 25 ብር እንዲሁም ምስማር ተራ 7 ብር ሆነዋል ።
የኃይል አቅርቦት ማሰራጫ ሲስተሙ ችግሮች አሉበት ይቆራረጣል ፡፡
Selam__Feleke TakeleUma ሰላም እስኪ ማስረጃ አቅረቢልኝ በብሔረ መከፋፈሉን ።
የአልጀርስ ስምምነት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለመፅደቁ በሕግ ፊት ዋጋ ቢስ ነው ተባለ by EthioSun ።
በኢትዮጵያ በግል ባለሀብትነት የመጀመሪያውን ደረጃ ይዘው የሚገኙት ኢንቨስተር ሼህ መሀመድ አላሙዲን ለአሸባሪው ኦስማን ቢንላዲን ገንዘብ ይረዳሉ ያስተላልፋሉ በሚል በአሜሪካና በብሪታኒያ የስለላ ድርጅቶች ክትትልና ምርመራ እየተካሄደ መሆኑ ተዘገበ ።
ብቻ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ፡፡
ዓለምን መለወጥ የሚችለው ማን ነው ?
ለሁሉም ጊዜ ኣለዉ ዛሬ ቢደበቅ ነገ ሃቁ ይውጣል ።
ተደጋፊ ተደማሪው ከትላንት ጀምሮ እየተነጫነጨ ነው ?