text
stringlengths
10
23.5k
አንደኛው ጥናት ፤ የሕዝብ ቁጥሩን ሳይንሳዊ በሆነ ስሌት ማስቀመጥና ፖለቲከኞችም ሆኑ ሌሎች አካላት ይሄን ከግምት ውስጥ እያስገቡ ስራቸውን እንዲሰሩ ለማስቻል ነው ።
የአንዳንድ የአዲስአበባ ወጣቶችና የአዲስ አበባ [ መነኮሳት ] መልስ የሚያሻው አንገብጋቢ ጥያቄ ከ Block . ።
አዲስ አበባ ታህሳስ 232006 ኢትዮጵያውያን በሲያሜን ዓለም አቀፍ ማራቶን ለድል ከሚጠበቁት አትሌቶች ከዋነኞቹ አትሌቶች መካከል መሆናቸውን የቻይና ዜና አገልግሎትሲንኋ ዘገበ ።
ንግድባንክና አየርመንገድ 30ዓመት ሙሉ የዘረኞችመናሃሪያ ሆነዋል ጉዳዩደሞ ሚፈታ አይነት አይደለም ብዙ የአማራፖይለት በማንነታቸው ይባረራሉ ምስክር ፖይለቶችም አሉ እነዚህንድርጅቶች ።
ኮካኮላ የሚል የእንግሊዝኛ ፅሁፍ የሰፈረበት ጣሳ ነበር ፡፡
ምን እየተካሄደ ነው ።
ጉዳዩ እየሰፋ ተጨማሪ ግብአቶች እያስፈለጉ ሊራዘም ይችላል ፡፡
በስተሰሜን ከቱኒዝያ ፣ በስተደቡብ ደግሞ ከአጋዴዝ እስካዛሬ ድረስ ከፊክል ሰሃራ ተጓድሎ የነበረውን የመረጃ ስብሰባ ስራ በጠቅላላ ለመሰብሰብ እንደሚያስችል ሙር ይገምታሉ ።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዶክተር አቢይን ፤ዛሬም የሚያስታዉሳቸው፤ ገና ወደሥልጣን ሲመጡ የገቡለትን ቃልኪዳንና፤ በዚያ በጣፈጠ አደበታቸዉ ሊያጎናጽፉት የአቀዱትን ዲሞክራሲና፤ በአገሪቷ ላይ ስለሚያሰፍኑት ሰላምና የሕግ የበላነትን እያስታወሰ ነዉ ፡፡
ከመንግስት ወገን ያሉት ደግሞ አሰበን ስለማስመለስ ማውራት የሌላ አገርን ሉዓላነት መጋፋት ነው ይላሉ ።
AbiyAhmedAli ኢትዮጵያን የሚወዱ ዜጎች በሙሉ ወደ ተስፋ እና ፍጹም ሰላም እየተጓዝን ነው ።
የፕሮግራሙ ሊቀ መንበር የ98 ዓመቱ የዕድሜ ባለ ጸጋና የይሖዋ ምሥክሮች የአስተዳደር አካል አባል የሆነው ኬሪ ባርበር ነበር ።
የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በብዙ ሚሊዮን የሚገመት የህዝብ ገንዘብ በማውጣት የተቻለውን ያህል የእግር መንገዶችን ለመስራት እንደሚጣጣር ይታያል ፡፡
ወድያው ምእመናን ፊርማ አሰባስበው የአዲስ አበባውን ቤተ ክህነት ሞገቱት ።
ክልክል ነው (4) ዱቤ ዛሬ የለም ።
ይህ ደግሞ በመጨረሻ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች የሰዎችን ሕይወት መምራት እንዲችሉ ሥልጣን ይሰጣቸዋል ፡፡
አጋሮ ከመላዉ የሀገሪቱ ክፍል እንደ ዛሬዉ መስፍኖች ሳይሆኑ ብዙ ትግሬዎችም ጭምር በቡና ወራት ጉልበታቸዉን ሺጠዉ ሀብት አፍርተዉ የሚመለሱባት ዉብ ከተማ ነበረች ።
ሰርቶ መኖር አዳጋች መሆኑ ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መጥቷል ፡፡
ኢሳ እንዲህ ብሏል ፦ “የጥያቄ መዓት አዥጎደጎድኩበት ።
መጽሔት እትም “ምድር ላይ የተገኘነው ተፈጥረን ነው ወይስ በአጋጣሚ ?
የአንዲንዴ የምግብ ዕህልች ዋጋ ባሇፇው አመት ሃምላ ወር ከነበረው በከፌተኛ ዯረጃ አሻቅቧሌ ፡፡
ጣቶቼን በውስጣችሁ ሳስቀምጥ በግድግዳው ላይ እንድሰቅልዎት ይፈልጋሉ ?
ትንቢተ ያሬድ በሚል ቅደመ ትንቢት የሚመስለውን የአቶ ያሬድ ፅሁፍን እንሆ ብለናል ፡፡
የ መስቀል አደባባይን ደመራ attend ለማድረግ የሚሰጠው ባጅ የት እና እንዴት እንደሚገኝ የሚያውቅ አለ ?
ሰዎች በአንደበታቸው የሚናገሩት መቶ ፐርሰንት ውሸት እንደሆነ ያውቃል ፡፡
የር ምት እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው ።
ሊታከም የማይችል የቅንጭላት ጉዳትን ጨምሮ ሊከሰት ይችላል ።
ተፈፀመ ይቀመጣል እንዳደራ ሰው ክፋም ሰራ ደግም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ይቆይ አንጂ መች ይቀራል ።
የሰው ልጆች ከመጀመሪያው ሰው ከአዳም የወረሱት ሞት ስለሚደመሰስ ልክ አዳም ሲፈጠር የነበረው ዓይነት ሁኔታ ይኖራቸዋል ።
ህዝቡ በጠ ሚኒስትሩ ህልፈት የሀዘን ስሜቱን የገለፀው በግዳጅ እንደሆነ ገልፃችኋል ፡፡
በሩን ሲያንኳኳ ሚስቱ በር ጋር ቁማ ‹‹አንተ ብለህ ብለህ እኩለ ሌሊት ላይ ትገባለህ ?
ለመኖር የሚጥሩት እነዚህ ነበሩ ፣ ኑሮን የሚኖረው ግን ሌላው ነው ።
AddisAbebaዬ : ጫታችን የዘመነበት ሁኔታ ነው ያለው ?
በሐውልቱ ምርቃት ቀን ዶ ር ዓብይ በሁኔታው መደሰታቸውን ከቃላቸው በላይ ፊታቸው ይመሰክር ነበር ፡፡
ቢሆንም ያለው ከፍተኛ ቅንዓት እግረ መንገዱን ሰዎችን ሊጎዳ ይችላል ።
ማልደህ ወደ ፈርዖን ሂድ ፤ እነሆ ወደ ውኃ ይወጣል ፥
የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ ፖርታል ላይ በሚደረግ የመረጃ ቅብብል ወቅት ለሚሰጡት የግል መረጃ በጥንቃቄ ይይዛል ፡፡
ብሄር መለያ ፣ መለያያ እና መናናቂያ ሳይሆን መተዋወቂያ ነው ።
ልማት ማህበሩ አምቡላንሶችን የገዛው በየወረዳዎቹ ባካሄደው የ2002 ልማታዊ ህብ ረት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ባገኘው ገቢ በእነዋሬ ከተማ በተካሄደው የርክክብ ስነ ስርአት ላይ የተገኙት የአልማ ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰለሞን ታደሰ እንዳስታወቁት ልማት ማህበሩ ከመንግስት ጐን ለጐን የህብረ ተሰቡን ችግር እዬፈታ ይገኛል ።
ዋጋ ይስጡ 1 2 3 4 5 0 ሰዎች ዋጋ ሰጥተዋል 16066 ግዜ ተነብቧል ክፍል ዜና ዮሐንስ አንበርብር ዮሐንስ አንበርብር ተጨማሪ ጽሑፎች ከ ዮሐንስ አንበርብር ለግል ቴሌቪዥን ፈቃድ መስጠት የዘገየው ጥንቃቄ የሚጠይቅ ስለሆነ ነው አፈ ጉባዔ አባዱላ ከግብፅ ጋር የተፈጠረው መግባባት በጐ ጅምር ቢሆንም ድርድሩ ቀላል እንደማይሆን እናምናለን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ፓርላማው ለዕረፍት ከመበተኑ በፊት በሰንደቅ ዓላማ አዋጅ ላይ ማሻሻያ አደረገ ብቸኛው የተቃዋሚ ተወካይ በምርጫ ቦርድ ላይ ያላቸውን ምሬት በፓርላማው ፊት ገለጹ ፓርላማው ከጉምሩክ አዋጅ ውስጥ የፀረ ሙስና ኮሚሽንን ሥልጣን የሚጋፉ ድንጋጌዎችን በመሰረዝ አፀቀደ ተጨማሪ የፌዴራል ፖሊስ ዋና ዳይሬክተር ጄኔራል ፍርድ ቤት ቀረቡ ንግድ ባንክ 164 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ሰበሰብኩኝ አለ ወደ ላይ ይመለሱ 314 2014 ወደቤት ባህሪ ነጻነት ስራና ስልቱ ጤንነት ፌዝና ውነት ሀ ሁ ለማጁ ዝንባሌ ስለ ተነሺ አስተያየቶች ባህሪ ሳይለወጥ የትም አይደረስ ማንነት ከሞላ ጎደል ቀጠሮ የማንነት ማሳያ ቋንቋ የዕድገትና የዜጋ መለኪያ በማዳመጥ እውቀት ተመራመር ይገኛል ቁምነገር ኢትዮጵያዊና እምነቱ ጨዋነት በያይነቱ ሁሉም የባህሪ ጽሁፎች የቀጠሮ ጥናትና ውጤቱ የሚወዱትን ስራ ለማግኘት ስልት ያስፈልጋል የሚወዱትን ስራ ለማግኘት ስልቱ ክፍቱን ስራ ማወቅና ክትትሉ ማመልከቻ አጻጻፍና ክትትል ቃለምልልስና ቅድሚያ ዝግጅት አዲሱ ስራና የርስዎ ባህሪ ሁሉም የስራ ስልት ጽሁፎች ለነጻነት መብትና ግደታ ነጻነት ምንድነው ?
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው የዚህ አመት አስረኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የማስታወቂያ ሚኒስትሩ አቶ በረከት ስምኦን የሺ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አራት አመተ ምህረት በጀት አመት እቅድ ሪፖርትን ባቀረቡበት ወቅት እንደገለጹት ሚኒስቴሩ የብሮድካስቲንግ አዋጅን በስራ ላይ ለማዋል የብሮድካስቲንግ ኤጀንሲን የማደራጀት ተግባራትን ያካሂዳል ።
EBC etv የአሜሪካ መንግስትና የአለም ባንክ በህዳሴ ግድብ ላይ ማወያየታቸው ምንም አይነት ጣልቃ ገብነት እንደማያመጣ ተገለጸ ፡፡
በስኳር ረገድ ከምንሰራው ስራ አንፃር በወር የሚሰጠን በቂ ባለመሆኑ ለቤት ኪራይና ለግብር የሚሆን ትርፍ ማግኘት አልቻልንም ።
Yohannes_v የትዕግስት ጣራው የት ድረስ ይሆን ?
ክንዴና ጭኔ አካባቢ ተሰብሬ ስለነበር እናቴ ነበረች ሽንት ቤት የምታደርሰኝ ።
ለምሳሌ ያህል ሌሎች በጎች መሰብሰብ የሚጀምሩት ሁሉም ቅቡዓን ክርስቲያኖች ሰማያዊ ሽልማታቸውን ካገኙ በኋላ ነው የሚል አስተሳሰብ ነበራቸው ።
CoachDuggs Pontifex በእግሮችህ ላይ ያለው መሬት ለዘላለም አመድ እና የበሰበሰ ሥጋ ይሸፍናል ።
ባለፈዉ ጥቅምት ባሠራጨነዉ አንድ የዉይይት ዝግጅት ላይ የተከፈሉት የሕግ ባለሙያና የፌደራል ጉዳይ አጥኚ ዶክተር ለማ ይፍራ ሸዋ የኢትዮጵያን ሕገ መንግስት ድንጋጌዎች ጠቅሰዉ የፌደራሉ መንግሥት ሕግ የጣሱ ወገኖችን ለፍርድ ማብቀረብ አለበት ዓይነት አስተያየት ሰጥተዉ ነበር ።
እኔ ማለት ያለ አገሬ ምንም ነኝ ።
Permalink ተሸላሚው ኢትዮጵያዊ መሀንዲስ ኢትዮጵያዊው መሀንዲስ ዶክተር ያዕቆብ አስታጥቄ በበረራ ሥነ ቴክኒክ ፣ በኅዋ እና በመከላከያ ነክ ቁሳቁሶች አገልግሎት በመላው ዓለም ቀዳሚው እና ግዙፉ ኩባንያ ኤርባስ ቡድን ሽልማታቸውን ተቀብለዋል ።
ፈጣሪ አላህ እንዴት ያዝን ፤ ድንግልዬስ ምን ይከፋት ?
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ የእርሶን አይነት ማስተዋል ይስጠን !
WHOን ዘገባ መሰረት በማድረግ ማለት የሚቻለው ነገር ቢኖር በኢትዮጵያ ምድር ከእንግዲህ ወደያ ምርጫ የሚባል ነገር እንደማይኖር ነው ።
ከዚህ በተጨማሪም ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋዉ እራሱ እንደሚመሰክረዉ የጥፋት ዘመን የሚለዉ መጽሃፉን በሚጽፍበት ጊዜ የመአህዱ መሪ አቶ ሸዋንግዛዉ እና የመኢአዱ መሪ አቶ ማሙሸት አማረ ከፍተኛ እገዛ አድርገዋል ::
አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ Ethiopia WorldMigrationDay GabinaVOA VOAAmharic የአለም አቀፉ የፍልሰት ቀን ትላንት ተከብሮ . ።
ሀምሌ 19 እና ብሄረ ፅጌ ጉርምስናችንን የፈጀብን ሰዎች ሪቨር ሳይድ ፓርክን መካሻ ብለነዋል አቢቹን ደሞ ካሣ ?
ሰብሳቢዋ ለጥያቄዉ ተደጋጋሚ መልስ መሰጠቱን ጠቅሰዉ ፣ በከተማዎቹ ላይ በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉት የቀበሌ ፤ የወረዳ እንዲሁም የክፍለ ከተማ አዳዲስ አደረጃጀትና ለውጦች ምክንያት ሊያጋጥም ይችላል በሚል ከሰጡት ረዥም ማብራሪያ ተከታዩ ይገኝበታል ።
የግጥሙ ሀሳብ ባለቤት የዕውቀት ጾመኛው የሻዕብያው ሰላይ ተስፋዬ ገብረአብ ነው ።
ዘሩባቤል ሞላና በአነቃቂ መንፈስ የታሸው 'እንፋሎት' አልበሙ 10 ነሐሴ 2019 ይህንን ለማጋራት በ ትዊተር ይህንን ለማጋራት በ ዋትስአፕ ዘሩባቤል ሞላ ፤ እንፋሎት በተሰኘ አዲስ አልበም ብቅ ብሏል ።
ይህንን ሕገ-መንግስት ዛሬም ድረስ ሥራ ላይ ያዋሉት በተወሰነ መልኩ በ1841 ዓ.ም በማሻሻል ወደ ፓርላሜንታዊ ዴሞክራሲ ሥርዓት በመለወጥ ይህ ሕገ-መንግስት ከመቶ ዓመታት በላይ ሳይሻሻል አገልግሎ በ1976ዓ.ም መጠነኛ ማሻሻያ ተደርጎለታል ።
ግልፅነት ግጥምን አንድምታ ይነፍገዉና ያሳሰዋል ፤ ነቢይ በሚያባንን ምስል ትንፋሽ ስለለገሰዉ አይሰለችም እንጂ ::
ይሁን እንጂ እምቦጭ የተባለው መጤ አረም ፤ የአሳዎችንም ሆነ የአዕዋፋትን ህልውና አደጋ ላይ ጥሎታል ፡፡
921Rayane ኃጢአተኛ ነፍስህ ከድነት በላይ ነው እናም ሰላምን እና ህመምንም አታውቅም ፣ ብቸኛው የባዶነት ቅዝቃዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ።
እኚህ የቀድሞ የመስኖ ሚኒስትር ግብፅ ከዚህ በኋላ መወያየት ያለባት የግድቡ ግንባታ ከቆመ በኋላ መሆን አለበት ፤ ።
ሙሉ አንዳርጌ ደ/ወሎ ሳይንት አጅባር በኩር ህዳር 25 ቀን 2004 ዓ.ም ህዳር 29 ፡- ኢ ትዮጵያ የብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ዎች /ብሄረሰቦች/ ሀገር ናት ።
የትምህርት ሚኒስቴር የየከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ይፋ አደረገ Click Here To Read More | ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ፦ ።
10 ህዳር 2020 ኤችአይቪን ለመከላከል ያስችላል የተባለ መድኃኒት በአፍሪካ ሊሞከር ነው 10 ህዳር 2020 ሥነ ምግብ ፡ በአመጋገብ ምክንያት ህጻናት ቁመታቸው በ20 ሴንቲ ሜትር ያነሰ ሊሆን ይችላል 9 ህዳር 2020 ዛፎች ሕይወትዎን ማዳን ይችላሉ ፣ ደስተኛ ያደርጋሉ እንዲሁም ጠንካራ ጭንቅላት እንዲኖርዎ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይጫወታሉ የሚል ዓለም አቀፍ ጥናት በቅርቡ ተሰርቶ ነበር ።
የአውሮፓ ህብረት የህወህትን የአስቸኳዋይ ግዜ አዋጅ ታቃወመ ።
በዕድሜ የገፉ ብዙ ሰዎች የቀረው የሕይወታቸው ዘመን ለመደሰት ምንም ተስፋ እንዳልያዘላቸው ይሰማቸዋል ።
ሐዋርያው ጳውሎስ በራእይ የተመለከተው “ገነት ” ምንድን ነው ?
MadamDeemakiya አይ ሺፌ እኔማ ጥሎብኝ እንደ መሪ ሳይሆን የሆነ ልኳንዳ ቤት ሰራተኛ ነዉ የሚመስለኝ ።
በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ በበርካታ ከተሞች ተቃውሞ እየተካሄደ ነው by EthioSun ።
ለዚህም ነዉ ምናልባት ይህን ምናብ ለማስቀየርያ እና ስለአፍሪቃ ለመፃፍ አዲስ መነጽር ያስፈልጋል ያልኩት ።
የሠራዊቱ አባላት ለወጣቶቹ ሰልፍ እንደማይቻል እያስረዱ ሳሉ ግን የሱማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ አባላት በድንገት በተሸከርካሪ ደርሰው ወደ ሰማይ ጥይት እንደተኮሱና የፌደራሉ ወታደሮች ግን ጥይት የተኮሰውን የልዩ ፖሊስ አባል መሳሪያውን ከገፈፉ በኋላ በመኪና ጭነው ስለወሰዱት ወጣቶቹ ጉዳት ሳይደርስባቸው መበተናቸውን ነግረውኛል ፡፡
አሳሳቁ አረማመዱ አበላሉ የሚሉት አባባላቸው አሁን ላይ ሆና ስታስበው በንዴት አንጨረጨራት ፡፡
ለመሆኑ ይህንን ዘዴ የነገረህ ማነው ?
የሰልፊውም እራሱ እሱ ሆኖ ነው የቻለው እንጂ . ?
የ46 አመቱ ፍሎይድ አንገቱ ላይ ፖሊስ በጉልበት በቆመበት ቅፅበት መተንፈስ አልቻልኩም እያለ ይማጸን እንደነበር በአካባቢው የነበሩ የዐይን እማኞች የቀረጹት ቪዲዮ አሳይቷል ።
ጦርነቱ ከኤርትራ ጋር ነው TPLF | T . via YouTube ።
ለምሳሌ ያህል የእኔን ከልጅነት እስከ እውቀት ያለ ተሞክሮየን ስናይ በልጅነቴ አባቴ የመብራት ሀይል ሠራተኛ በመሆኑ “ምን መሆን ትፈልጋለህ ?
አዲሱ የ ዓለማችን ስርዓት ዓለምን በ ኢኮኖሚና በዲፕሎማሲ አንቆ ሊይዝህ የሚፈልግ ነዉ ።
የሚሉ ጥያቄዎችና ትችቶችም ተሰንዝረዋል ነውጠኞቹ በፌስቡክና በትዊተር እንዳይጠቀሙ ጊዜያዊ ቁጥጥር ማድረግ ወይም በተወሰነ መልኩ ብቻ ለአጭር ጊዜ አገልግሎቶቹ እንዲቋረጥ ማድረግ አይቻልም ወይ በማለት ፡፡
ለአፍሪቃ የመቆርቆር ማዘናቸዉ ምክንያት ሁለት ነዉ ።
ባለፉት 20 አመታት በክልሉም ሆነ በፌዴራል ደረጃ በከተማው የተገነባ አንድም ፕሮጄክት የለም ::
ይህንን ታላቅ ስራ የሰሩትን አካላት ልምዳቸውን ለሌሎች በማካፈል አስፈላጊውን ስራ ሊሰሩ እንደሚገባም አሳስበዋል ።
በደቡብ ክልል በተፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት 53 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መቋረጣቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡
ትምህርት ቤቱ እንዲህ ማድረጉ ቢያሳዝነውም ውሳጤ ብርሃን ትምህርቱን በትጋት መከታተል ጀመረ ፡፡
በአሁኑ ወቅት በሳይንስ እንደተረጋገጠው የምግብ ይዘቱ የተሻሻለና የተመጣጠነ ምግብ ሕፃናትን በመጀመርያዎቹ ሁለት ዓመታት መመገብ በመጪው ሕይወታቸው ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ፡፡
ኢየሱስ በናይን ትኖር ለነበረችው መበለት አንድ ልጅዋን ከሞት ሲያስነሳላት ምን ዓይነት ደስታ ተሰምቷት እንደነበረ መገመት ይቻላል !
አረቢያን ናይት ያለ ምክንያት አልተፃፈም ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የእኔን ቋንቋ ይናገራሉ ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በመ ለ ሲገቡ ከፍተኛ አቀባበል ተደረጋላቸው ።
በመሆኑም በግምገማው በተቀመጡ አቅጣጫዎች መሠረት የህዝባችንን አንገብጋቢ ችግሮች በመፍታት የለውጡን ቀጣይነት ለማረጋገጥ በሚደረገው ዘርፈ ብዙ ትግል ግንባር ቀደም ሚናችሁን እንድትጫወቱ ማዕከላዊ ኮሚቴው ጥሪውን ሲያቀርብ በሙሉ እምነት እና ከታላቅ አደራ ጋር ነው ፡፡
አንድ ቀን ወደ ሀገሯ መመለስ ትፈልጋለች ።
በህገ መንግስቱ አለመመራት ደግሞ የእነዚህ ችግሮች መነሻ ነው ፡፡
በዚህም ዘመቻ እድሜያቸው 10 ዓመት የሆናቸው 800 ሺህ ታዳጊ ሴቶችን በየዓመቱ ለመከተብ ፍላጎት አለው ።
Brinnium አይ ብርሃኔ : አንተም ሰው ሆነህ ?
አባቶቻችን የሞኝ እጁን እባብ ሁለት ጊዜ ነከሰው አንዴ ሳያይ ሁለተኛ ሲያሳይ የሚሏት ነገር አለች ፡፡
ወደ ተቃዋሚዎች ጐራ ስናልፍ ደግሞ የኢቴቪ አኬልዳማ ያለስሜ ስም ሰጥቶኛል በሚል በኢቴቪ ጉዳዩን የሚያስተባብልበት የአየር ሰዓት እንዲሰጠው ጠይቆ እምቢም እሺም ያልተባለው የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ አስራት ጣሴ ፤ ።
ብዙውን ጊዜ ሰዎች በዓመታዊ በዓላት ወቅት ስጦታ ይሰጠናል ብለው ይጠብቃሉ ።