id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
49326
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%8D%E1%8A%AE%E1%88%9D%20%E1%8A%A4%E1%8A%AD%E1%88%B5
ማልኮም ኤክስ
ማልኮም ኤክስ ( 1917-1957 ዓም) በአሜሪካ አገር ታዋቂ የብሔራዊ መብቶች እንቅስቃሴ መሪ ነበር። በመጀመርያ በአንድ አነስተኛ ክፍልፋይ «ኔሽን ኦፍ ኢስላም» («የእስልምና ብሔር») ውስጥ አባል ሆነና የልደቱን ስም ማልኮም ሊተል የባርያ ፈንጋይ ቤተሠብ ስም ብሎት ወደ «ማልኮም ኤክስ» ቀየረው። ክፍልፋዩ «ኔሽን ኦፍ ኢስላም» ቢባልም፣ ትምህርቱ ግን እንደ እስልምና በፍጹም አይመስልም። መሪያቸው ስለ መሥራቹ አምልኮት ይሰብክ ነበርና ነጮች ሁሉ አጋንንት እንደ ነበሩ ያስተምር ነበር። ከጊዜ በኋላ ማልኮም ኤክስ ሀሣቡን ቀይሮ ከ«ኔሽን ኦፍ ኢስላም» ለቅቆ ወጣ፣ እምነቱም ወደ ሱኒ እስልምና ቀየረ። የሌሎችን ሰብአዊ መብት ለመከልከል ያሠበው ሁሉ ማናቸውም ዘር ቢሆን እሱ ጋኔኑ ነው ብሎ ያስተምር ጀመር። በዚህም ውቅት ወደ መካና ወደ አፍሪካም ጎብኞ ነበር። ኔሽን ኦፍ ኢስላም እንቅስቃሴ ግን ከርሱ ጋር ስለ ተጣሉ በየጊዜ ዛቻ ያወሩበት ነበር። በ1965 እ.ኤ.አ. በገሐድ ሲናገር በጥይት ተተኩሶ ሞተ። የኔሽን ኦፍ ኢስላም ሤራ እንደ ነበረ የሚያስቡ አሉ። ማልኮም ኤክስ ዛሬ እንደ በጣም ጀግና፣ አስተዋይና ተወዳጅ ጸባይ ያለው ተናጋሪ ይታወሳል። የአሜሪካ ሰዎች
2236
https://am.wikipedia.org/wiki/1946%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.
1946 እ.ኤ.አ.
1946 እ.ኤ.ኣ. = 1938 አ.ም. 1946 እ.ኤ.ኣ. = 1939 አ.ም.
20651
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%89%A3%20%E1%89%81%E1%88%AD%E1%88%B5%20%E1%8B%A8%E1%8C%A0%E1%8B%8B%E1%89%B5%20%E1%8C%B8%E1%88%83%E1%8B%AD%20%E1%8B%AD%E1%88%BB%E1%88%8B%E1%88%8D
ከማይረባ ቁርስ የጠዋት ጸሃይ ይሻላል
ከማይረባ ቁርስ የጠዋት ጸሃይ ይሻላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከማይረባ ቁርስ የጠዋት ጸሃይ ይሻላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21814
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%88%E1%89%80%20%E1%8B%98%E1%88%88%E1%89%80%20%E1%8B%AB%E1%88%8B%E1%8B%88%E1%89%80%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%80
ያወቀ ዘለቀ ያላወቀ አለቀ
ያወቀ ዘለቀ ያላወቀ አለቀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያወቀ ዘለቀ ያላወቀ አለቀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21182
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%8C%8D%E1%8B%99%20%E1%89%A0%E1%8D%88%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%8C%8D%E1%8B%9B%E1%88%89%20%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%AD
የማያግዙ በፈር ያግዛሉ በከንፈር
የማያግዙ በፈር ያግዛሉ በከንፈር የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማያግዙ በፈር ያግዛሉ በከንፈር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22161
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%8B%E1%89%B5%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%89%B3%E1%8D%88%E1%88%B5
ዶሮ ላትበላው ታፈስ
ዶሮ ላትበላው ታፈስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዶሮ ላትበላው ታፈስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22332
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%8C%8A%E1%8A%9B
ቡጊኛ
ቡጊኛ (ኡጊኛ) በኢንዶኔዢያ ክፍል የሚነገር ቋንቋ ሲሆን 4 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት። አውስትሮኔዚያን ቋንቋዎች
16729
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%86%E1%88%98%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%89%80%E1%88%89%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%89%81%E1%8C%AD%20%E1%89%A5%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8B%8D%E1%88%A8%E1%8B%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%B8%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%88%8D
ቆመው የሰቀሉትን ቁጭ ብለው ለማውረድ ይቸግራል
ቆመው የሰቀሉትን ቁጭ ብለው ለማውረድ ይቸግራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14869
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8A%A8%E1%89%A0%E1%88%AC%E1%89%B3%E1%8B%8D%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%88%E1%8B%88%E1%8C%A5%20%E1%88%9B%E1%8C%A3%E1%8D%88%E1%8C%AB%E1%8B%8D%20%E1%8C%A8%E1%8B%8D
ለሰው ከበሬታው ሰው ለወጥ ማጣፈጫው ጨው
ለሰው ከበሬታው ሰው ለወጥ ማጣፈጫው ጨው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21091
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%B8%E1%88%B9%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%89%A3%20%E1%88%B2%E1%88%B8%E1%88%BD%20%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%8A%98
የሚሸሹበት አምባ ሲሸሽ ተገኘ
የሚሸሹበት አምባ ሲሸሽ ተገኘ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚሸሹበት አምባ ሲሸሽ ተገኘ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21921
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%8C%83%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8A%A9%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8C%A0%E1%8D%8B
ይበጃል ያሉት ኩል አይን አጠፋ
ይበጃል ያሉት ኩል አይን አጠፋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይበጃል ያሉት ኩል አይን አጠፋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
46254
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%AE
ማሪዮ
ማሪዮ () የኒንተንዶ ቪዲዮ ጌሞች ተከታታይ ነው። ዶንኪ ኮንግ (1981 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ብሮስ (1983 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ ብሮስ (1985 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ ብሮስ 2 (1987 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ ብሮስ 3 (1988 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ ላንድ (1989 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ ወርልድ (1990 እ.ኤ.አ) ዶክተር ማሪዮ (1990 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፐይንት (1992 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ካርት (1992 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ ላንድ 2 (1992 እ.ኤ.አ) የዮሺ ድሴት (1995 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ 64 (1996 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ካርት 64 (1996 እ.ኤ.አ) የዮሺ ታሪክ (1998 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ (1998 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ 2 (1999 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ 3 (2000 እ.ኤ.አ) ፐይፐር ማሪዮ (2000 እ.ኤ.አ) ዶክተር ማሪዮ 64 (2001 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ካርት ሱፐር ሰርከት (2001 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ሰንሻይን (2002 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ 4 (2002 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ካርት ደብል ዳሽ (2003 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ 5 (2003 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ጎልፍ: ቶድስቱል ቱር (2004 እ.ኤ.አ) ማሪዮ አንድ ሉዊጂ: ሱፐርስታር ሳጋ (2004 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ቨርሰስ ዶንኪ ኮንግ (2004 እ.ኤ.አ) ፐይፐር ማሪዮ: የሺህ አመታት በር (2004 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፒንባል ላንድ (2004 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ 6 (2004 እ.ኤ.አ) ዮሺ ተች አንድ ጎ (2005 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ሱፐርስታር ቤስባል (2005 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ቴኒስ: ፓወር ቱር (2005 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ 7 (2005 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ካርት (2005 እ.ኤ.አ) ማሪዮ አንድ ሉዊጂ: ፓርትነርስ ኢን ታይም (2005 እ.ኤ.አ) ንዩ ሱፐር ማሪዮ ብሮስ (2006 እ.ኤ.አ) የዮሺ ድሴት 2 (2006 እ.ኤ.አ) ሱፐር ፐይፐር ማሪዮ (2007 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ 8 (2007 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ (2007 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ ጋላክሲ (2007 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ካርት (2008 እ.ኤ.አ) ንዩ ሱፐር ማሪዮ ብሮስ (2009 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ ጋላክሲ 2 (2010 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ 3 ላንድ (2011 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ካርት 7 (2011 እ.ኤ.አ) ንዩ ሱፐር ማሪዮ ብሮስ 2 (2012 እ.ኤ.አ) ንዩ ሱፐር ማሪዮ ብሮስ (2012 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ 9 (2012 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ 3 ወርልድ (2013 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ካርት 8 (2014 እ.ኤ.አ) ማሪዮ ፓርቲ 10 (2015 እ.ኤ.አ) ሱፐር ማሪዮ ሜከር (2015 እ.ኤ.አ) ማሪዮ አንድ ሉዊጂ: ፐይፐር ጃም (2015 እ.ኤ.አ) የማሪዮ ቴሌቪዥን ተከታታዮች: የቴሌቪዥን ትርዒት ቪዲዮ ጌም
38723
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8C%E1%88%AB%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8A%93%20%E1%89%80%E1%8B%AB%20%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%8A%A4%E1%88%8D
ጌራ ምድርና ቀያ ገብርኤል
በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው። ህዝብ ቆጠራ አማራ ክልል የኢትዮጵያ ወረዳዎች
16723
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%89%A5%20%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%8C%A5%E1%89%85%E1%88%BB%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%A8%E1%89%BD
ቅንድብ ለአይን ጥቅሻ አስተማረች
ቅንድብ ለአይን ጥቅሻ አስተማረች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20284
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%8A%95%E1%89%B0%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%9B%20%E1%8C%8B%E1%88%AD%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%88
እናንተ ቤት ያለው እሳት እኛ ጋርም አለ
እናንተ ቤት ያለው እሳት እኛ ጋርም አለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
15518
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%8A%AD%E1%88%B0%E1%88%B5
ሰማይ አትረስ ንጉስ አትክሰስ
ሰማይ አትረስ ንጉስ አትክሰስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለቱም የማይቻሉ ናቸው ወይም የማይቻልን ነገር ለመግለጽ የሚጠቅም በዚያውም ነገስታት የነበራቸውን ፍጹም አምባገነን ስልጣን የሚያሳይ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
19552
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8B%88%E1%89%80%E1%88%B3%20%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%8A%AB%E1%88%B3
ነገር በወቀሳ በደል በካሳ
ነገር በወቀሳ በደል በካሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
10510
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%9D%E1%8D%923
ኤምፒ3
ኤምፒ3 ድምፅን ወይም ዘፈንን በኮምፒውተር ላይ ማስቀመጫ ፎርማት ነው። ቴክኖሎጂው ከተፈጠረ ፳ ዓመት ገደማ ይሆነዋል። በብዛት በዘፈን ማጫዎቻዎች እንዲሁም ለድረ ገጽ ራዲዮዎች፣ ለፖድካስት ማጫዎቻዎች ይጠቅማል። ኤምፒ3 ለምን ይጠቅማል? ዋና ጥቅሙና ተወዳጅ ያደረገው ነገር ብዙ የድምፅ መረጃን፣ዘፈን በጣም ጥቂት በሆነ ቦታ ለማስቀመጥ ያስችላል። ለምሳሌ 20 ገደማ የሚሆን ሲዲ ከኤምፒ3 የዘፈን ፎርማት ውጭ የተዘጋጀ ሲዲ ኤምፒ3 የዘፈን ፎርማት በመጠቀም በአንድ ሲዲ ልናዘጋጀው እንችላለን።ይህ ማለት ወደ 200 ዘፈኖችን በአንድ ሲዲ ማስቀመጥና ማጫዎት ማለት ነው። የኤምፒ3 ማጫዎቻዎች አይነት የኤምፒ3 ማጫዎቻዎች ሙዚቃውን የሚያከማችበት የተለያየ ዘዴ አለው። አይነቶቹም የሚከተሉት ናቸው። ሶሊድ ስቴት(ፍላሽ ዲስክ) አይነት የኤምፒ3 ማጫዎቻ። ሐርድ ዲስክ አይነት የኤምፒ3 ማጫዎቻ። ባለ ሲዲ አይነት የኤምፒ3 ማጫዎቻ። የኤምፒ3 ማጫዎቻዎች። የማይክሮሶፍት ዙን ( የክሬቲቭ ዜን(
43719
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B2%E1%8A%93
መዲና
መዲና በሳዑዲ አረቢያ ውስጥ የሚገኝ ከተማ ነው። የተከበሩት የመጨረሻ ነብይ ሙሃመድ (ሰ.አ.ወ) ቀብር ይገኝበታል። በእስልምና እምነት ቅዱስ ወይንም የተመረጠ ሀገር ነው። የእስያ ከተሞች ሳዑዲ አረቢያ
16365
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%88%8D%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8D%8B%E1%88%8D%20%E1%89%82%E1%8C%A5%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%8D
ሽልም እንደሆን ይገፋል ቂጥም እንደሆን ይጠፋል
ሽልም እንደሆን ይገፋል ቂጥም እንደሆን ይጠፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። በርግዝና ወቅት የሽልን ሆድ ማሳበጥ ያጠቅሳል አጠቃላይ የተረትና ምሳሌው ትርጉም ግን መደብ : ተረትና ምሳሌ
14244
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8A%AA%E1%88%9D%20%E1%8B%A8%E1%8B%AB%E1%8B%98%E1%8B%8D%20%E1%8A%90%E1%8D%8D%E1%88%B5%20%E1%89%A3%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%88%AD%20%E1%8B%AD%E1%8B%8D%E1%88%8B%E1%88%8D
ሀኪም የያዘው ነፍስ ባያድር ይውላል
ሀኪም የያዘው ነፍስ ባያድር ይውላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። - የህክምናን ጠቃሚነት የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
13258
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%90%E1%88%A8%E1%89%A4%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8B%AB%E1%89%BD%E1%88%81
መሐረቤን ያያችሁ
መሓረቤን ያያችሁ፦ ይህ፡ ልጆች መሮጥ ከቻሉበት ዕድሜ ጀምሮ፡ በቡድን ሆነው ሊጫወቱት የሚችሉት ጨዋታ ነው። ቁጥራቸው በርከት ብሎ፡ ትልቅ ክብ ሰርተው መቀመጥ ሲችሉ፡ ጨዋታውን መጫወት ይችላሉ። አጨዋወቱም፦ ልጆቹ ትልቅ ክብ ይሠሩና፡ እርስ በርስ እየተያዩ ይቀመጣሉ። አንድ መሓረብ የሚያክል፡ ሊወርወር የሚችል ጨርቅ ይዘጋጃል። ከዚያም፡ አንድ ልጅ ጨዋታውን ይጀምራል፤ ወይም፡ አብሮዋቸው ያለው ትልቅ ሰው ጨዋታውን ይጀምራል። መሓረቡን በእጁ ይዞ፡ ከጀርባቸው ክቡን እየተከተለ፡ ረጋ ብሎ፡ አንዱን እግሩን ሁለት ጊዜ መሬት እየጣለ፡ ሁለተኛውን እያስከተለ፡ «መሓረቤን ያያችሁ» እያለ ይሮጣል። ልጆቹ፡ «አላየንም ባካችሁ» እያሉ ቸብ ቸብ እያደረጉ ይቀበሉታል። በዚህ መልክ አንድ ሁለቴ፡ ወይም እስኪዘናጉ ድረስ ይዞራቸዋል። «መሓረቤን ያያችሁ?» «አላየንም ባካችሁ!» «መሓረቤን ያያችሁ» «አላየንም ባካችሁ!» ከዘፈኑ እኩል ቸብ ቸብ ቸብ እየተደረገ ይዘፈናል። በመሓል፡ ሳያስታውቅበት፡ ከአንዱ ሕጻን ጀርባ፡ መሓረቡን ጣል ያደርግና፡ ምንም እንዳልተለወጠ በማስመሰል «መሓረቤን ያያችሁ» እያለ፡ ድምጹን እንኳን ሳይለውጥ፡ ሳያቋርጥ ይቀጥላል። እያንዳንዱ ልጅ፡ ከጀርባው መሓረቡ መጣል አለመጣሉን፡ በተለይ መሓረቡን የያዘው ተጫዋች በርሱ ጀርባ ደርሶ ሲያልፍ ነቅቶ መጠበቅ አለበት። ያም የተጣለበት ልጅ፡ ወድያውኑ እንደተጣለበት የባነነ እንደሆነ፡ ወድያው ተነስቶ መሓረቡን ያነሳና የጣለበትን ሰው አባርሮ አባርሮ፡ በመሓረቡ፡ ወርውሮ፡ ይመታዋል። ልጁ ቶሎ ካልባነነ ግን፡ ጣዪው ተጫዋች ስለሚርቅበት፡ ከጀርባው እየተከተለ ለመምታት ብዙ እየተከታተለ መሮጥ አለበት። እንዲያውም ከመነሳቱ በፊት፡ ከጀርባው መሓረቡ መጣሉን ሳያውቅ፡ ፈዝዞ ዝም ብሎ ከተቀመጠ፡ ሌሎቹ ልጆች ትንስ ይታገሱትና፡ «ዋለበት አደረበት ዘንዶ በቀለበት፤ ዋለባት አደረባት ዘንዶ በቀለባት» እያሉ በጭብጨባ እየዘፈኑ ይሳለቁበታል። ይሄኔ ከባነነ፡ ተነስቶ፡ መሓረቡን ይዞ የጣለበትን ልጅ ያሩዋሩጣል። ሁለቱ ሲሮጡ፡ በዚያ በክቡ ጀርባ መሮጣቸውን ትተው ወደሌላ አቅጣጫ አይሮጡም። ይሯሯጡና፡ ጣዪው የተጣለበት ልጅ ክፍት ቦታ ላይ ቀድሞ ደርሶ ከተቀመጠ፡ የተጣለበት ልጅ «መሓረቤን ያያችሁ» እያለ ይቀጥላል። ጣዪው ከተመታ ግን፡ እርሱው ራሱ «መሓረቤን ያያችሁ» እያለ ይቀጥላል። የጨዋታው ጥቅም- ሲሮጡ ሰውነታቸው ይጠነክራል። በዘፈኑና፡ በልጆቹ አድራጎትም ይዝናናሉ። በተለይ በተለይ፡ ከጀርባቸው ምን እየተካሄደ እንዳለ፡ ሁል ጊዜ፡ ነቃ ብለው መጠበቅ እንዳለባቸው ይማራሉ። መልካም ጨዋታ!
21812
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%88%E1%89%80%20%E1%89%B0%E1%8C%A0%E1%8A%90%E1%89%80%E1%89%80%20%E1%8B%AB%E1%88%8B%E1%8B%88%E1%89%80%20%E1%89%B0%E1%8A%90%E1%8C%A0%E1%89%80
ያወቀ ተጠነቀቀ ያላወቀ ተነጠቀ
ያወቀ ተጠነቀቀ ያላወቀ ተነጠቀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያወቀ ተጠነቀቀ ያላወቀ ተነጠቀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20178
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%8B%E1%88%AA%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%88%9B%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%88%E1%8B%8D
ነጋሪ የሌለው ይታማ አይመስለው
ነጋሪ የሌለው ይታማ አይመስለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
44395
https://am.wikipedia.org/wiki/2%20%E1%8A%A4%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2
2 ኤፓርቲ
2 ኤፓርቲ ከ1858 እስከ 1838 ያሕል የኤላም («አንሻንና ሱስን») ንጉሥ ነበር። የኤፓርቲ ሥርወ መንግሥት መሥራች እንዲሁም የሲማሽኪ ሥርወ መንግሥት ፱ኛ ንጉሥ ይቆጠራል። ብዙ ሌላ ዝርዝር ስለዚህ ንጉሥ አይታወቅም፣ ግን አንድ የዓመቱ ስም ብቻ ሲታወቅ እርሱ «(አምላኩ) ኤፓርቲ ንጉሥ የሆነበት ዓመት» ተባለ። ከዚህ ጊዜ በቀር ግን እላማዊ ንጉሥ እራሱን «አምላክ» ሲል በታሪክ ሰነዶች አይገኝም። ልጁ 1 ሺልሐሐ የሱስን አገረ ገዥ ተደረገና ከአባቱ ቀጥሎ ወደ ዙፋኑ ተከተለው። ሴት ልጁ ደግሞ ከዚህ በኋላ የሱስን ገዥ ሆነች፤ ስሟም ባይታወቅልንም በኋለኛ ትውልድ እንደ ክቡር ወላጅ እንደ ከበረች ይታወቃል። የፋርስ ታሪክ
19886
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%88%A8%E1%88%B3%20%E1%88%B5%E1%88%85%E1%89%B0%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8C%88%E1%88%99%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD%E1%88%9D%20%E1%8B%AD%E1%89%A3%E1%88%8B%E1%88%8D
ታሪክን የረሳ ስህተት መድገሙ አይቀርም ይባላል
ታሪክን የረሳ ስህተት መድገሙ አይቀርም ይባላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ታሪክ ካለፈው ለመማር ያስችላል የሚል ተረትና ምሳሌ መደብ :ተረትና ምሳሌ
16583
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8B%AD%20%E1%88%9D%E1%88%8B%E1%88%B1%20%E1%8C%A5%E1%89%81%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%88%AB%E1%88%B1
ቀይ ምላሱ ጥቁር እራሱ
ቀይ ምላሱ ጥቁር እራሱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
19432
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%88%B3%E1%8A%9B
የምሳኛ
የምሳኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኦሟዊ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። ኦሞቲክ ቋንቋዎች
14785
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%AB%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%98%E1%8A%90%E1%8A%A9%E1%88%B4%20%E1%8B%B3%E1%8B%8A%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%88%B8%E1%8C%A6%20%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8B%9B%E1%88%8D
ለመከራ ያለው መነኩሴ ዳዊቱን ሸጦ አህያ ይገዛል
ለመከራ ያለው መነኩሴ ዳዊቱን ሸጦ አህያ ይገዛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ስህተት ሰሪይን የሚጠቁም መደብ : ተረትና ምሳሌ
14759
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%8B%E1%88%99%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%83%20%E1%88%88%E1%88%B8%E1%88%9B%E1%8B%8D%20%E1%88%98%E1%89%85%E1%8B%B0%E1%8C%83
ለላሙ መንጃ ለሸማው መቅደጃ
ለላሙ መንጃ ለሸማው መቅደጃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለላሙ መንጃ ለሸማው መቅደጃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለላሙ መንጃ ለሸማው መቅደጃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መሣሪያ ጠቃሚ ነው። ለማንኛውም ነገር መሣሪያና መጠቀሚያ ያመቻችለታል እግዚአብሔር። ምንጭ፦ አዲሱ የምሳሌያዊ አነጋገሮች መጽሐፍ ፣ ገጽ 13 ተረትና ምሳሌ
17939
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%A9%E1%88%8B%20%E1%8D%8D%E1%8B%A8%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%88%8B
ተኩላ ፍየል በላ
ተኩላ ፍየል በላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
49785
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8A%93%E1%8A%95
ስናን
በ አማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ውስጥ የሚገኝ ወረዳ ነው። የ ወረዳው ዋና ከተማ ረቡእ ገበያ ይባላል። ከ ደብረማርቆስ በስተ ሰሜን ወደ ድጎ ጽዮን /አርብ ገበያ በሚወስደው መንገድ በ 27 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። ስናን በደቡብ ምዕራብ ከ ጉዛምን በምዕራብ በሰሜን ከ ቢቡኝ በሰሜን ምዕራብ ከ ደባይ ጥላትግን በምስራቅ ከአዋበል በደቡብ ከ አነደድ ወረዳ ጋር ትዋሰናለች። የጮቄ ተራራ(አራት መከራከር) መገኛ ስትሆን ወረዳዋ በድንች እና አፕል ምርት ትታወቃለች።
14588
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%BD%E1%88%85%E1%8D%88%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%8A%93%20%E1%8B%98%E1%8D%88%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%89%A0%E1%8C%88%E1%8A%93
ጽህፈት በብራና ዘፈን በበገና
ጽህፈት በብራና ዘፈን በበገና የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጽህፈት በብራና ዘፈን በበገና የአማርኛ ምሳሌ ነው። ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ይዞታ አለው። የነገሮች መሳካትን የሚያመጡ አስፈላጊ ነገሮችን ይጠቅሳል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20504
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%A9%E1%8A%9D%20%E1%8A%A5%E1%8B%A9%E1%8A%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%8A%9D%20%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%8A%9D%20%E1%89%B3%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%88%88%E1%89%BD
እዩኝ እዩኝ ያለች ደብቁኝ ደብቁኝ ታመጣለች
እዩኝ እዩኝ ያለች ደብቁኝ ደብቁኝ ታመጣለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። እዩኝ እዩኝ ያለች ደብቁኝ ደብቁኝ ታመጣለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14468
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%85%E1%8B%AB%E1%8B%8B%E1%8A%95%20%E1%88%88%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%89%B5%20%E1%88%99%E1%89%B3%E1%8A%95%20%E1%88%88%E1%8A%AB%E1%88%85%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%88%89
ህያዋን ለነገስታት ሙታን ለካህናት ይገብራሉ
ህያዋን ለነገስታት ሙታን ለካህናት ይገብራሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ህያዋን ለነገስታት ሙታን ለካህናት ይገብራሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የካህናትንና የነገስታትን ጥቅም የሚያስከብር አባባል ይመስላል መደብ : ተረትና ምሳሌ
1043
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%8C%20%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%88%A5%E1%88%8B%E1%88%B4
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
ዲናኦል ዕንቁ በ 1998 ዓም ሰኔ 30 ቀን ተወለደ። ዲናኦል ከአባቱ ከአቶ ዕንቁ ከበደ እና ከእናቱ ከወ/ሮ ሂሩት አሰፋ እናም ከወንድምና እህቶቹ ጋር በ44 ማዞሪያ ይኖራል። አሁን ለይ 2014 ዓም የ 9ነኛ ክፍል ተማሪ ነው። የሚማረውም በ አባዶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው። ዲናኦል "በህይወቴ ስኬታማ ሰው ነኝ" ይላል።
16718
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8A%93%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%89%A3%E1%89%B1%20%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%8A%93%E1%88%8D
ቅና ያለው በአባቱ ከረባት ይቀናል
ቅና ያለው በአባቱ ከረባት ይቀናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቅናት የሚወድን ሰው የሚገልጽ መደብ : ተረትና ምሳሌ
21038
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%88%9D%20%E1%8B%8D%E1%88%B5%E1%8C%A1%20%E1%89%A0%E1%8C%8B%20%E1%8B%AB%E1%88%A8%E1%88%98%E1%8A%94%20%E1%88%8D%E1%89%A1%20%E1%89%80%E1%8C%8B
የመስከረም ውስጡ በጋ ያረመኔ ልቡ ቀጋ
የመስከረም ውስጡ በጋ ያረመኔ ልቡ ቀጋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመስከረም ውስጡ በጋ ያረመኔ ልቡ ቀጋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12360
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8B%AD%E1%8B%B5%E1%88%AE%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%A6%E1%8A%95
ሀይድሮካርቦን
ሀይድሮካርቦን በ ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ () የጥናት ዘርፍ የሃይድሮጅን እና የካርቦን የተባሉ ንጥረ-ነገሮች ውህድ ነው።
44602
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A3%20%E1%88%B3%E1%88%99%E1%8A%A4%E1%88%8D
አባ ሳሙኤል
አባ ሳሙኤል ወልደ ካህን አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን አባ ሳሙኤል ሐይቅ
50787
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%88%99%E1%8B%9D%E1%8A%9B
ጉሙዝኛ
ጉሙዝኛ በኢትዮጵያና በሱዳን አንድንድ ግዛቶች አካባቢ የሚናገረው አባይ ሳሃራን ቋንቋ ምድብ ሲሆን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ከላው ሶስት ዞኖች ማለትም በመተከል ና በካማሺ በሰፊ ይናገራል ። ናይሎ ሳህራዊ ቋንቋዎች
46497
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%8B%B6%E1%8A%94%E1%8B%A5%E1%8A%9B
ኢንዶኔዥኛ
ኢንዶኔዥኛ በተለይ በኢንዶኔዥያ የሚነገርና የአገሩ ይፋዊ ቋንቋ ነው። የመላይኛ ቀበሌኛ ነው። አውስትሮኔዚያን ቋንቋዎች
20435
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%A8%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B8%E1%8A%A8%E1%88%99%20%E1%88%8B%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%AE%E1%8C%8A%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8C%88%E1%89%A1%E1%88%9D%20%E1%88%8B%E1%89%B5%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B5
እንጨት አይሸከሙ ላመድ አሮጊት አያገቡም ላትወልድ
እንጨት አይሸከሙ ላመድ አሮጊት አያገቡም ላትወልድ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
19908
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AC%E1%8B%B4%E1%88%AA%E1%8A%AD%20%E1%88%84%E1%8C%8D%E1%88%8D
ፍሬዴሪክ ሄግል
ፍሬደሪክ ሄግል (ነሐሴ 27, 1770 – ህዳር 14, 1831) ስቱትጋርትይኖር የነበር የጀርመን ፈላስፋ ነው። ሄገሊያኒዝም የተሰኘውን የፍልስፍና ፈር የቀደደው ይሄ ሰው ጀርመን ሃሳባዊነት የተሰኘውን የፍልስፍና ክፍልም ከፍቷል። ሄግል በራሱ ስራ ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ፈላስፋወች በተጽኖው ስር በማስገባት ይታወቃል፣ ከኒህ ውስጥ የርሱን አቋም የሚደግፉ ጆን ፖል ሳትራ፣ ካርል ማርክስዋና ተጠቃሽ ሲሆኑ፣ እርሱን የሚቃወሙት ደግሞ ሶረን ኬርከጋርድ፣ [[[አርተር ሾፐናውር]]፣ ኒሺ ይጠቀሳሉ። የሄግል መጽሐፎች ለማንበብ አስቸጋሪ እና በአንድ ጊዜ ብዙ ሃሳቦችን የሚዳስሱ ነበሩ። ሄግል ስለታሪክ፣ ፖለቲካ፣ ሃይማኖት፣ ኪነት፣ አምክንዮ እና ሜታፊዝክስ ጽፏል። የጀርመን ሰዎች
15952
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%8B%B0%20%E1%8C%89%E1%88%9D%20%E1%8B%A8%E1%8B%98%E1%8C%88%E1%8A%90
ሴት የወደደ ጉም የዘገነ
ሴት የወደደ ጉም የዘገነ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሴት ያመነ ጉም የዘገነ ከሚለው አባባል ጋር ይመሳሰላል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20338
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8A%B3%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%8D%8E%E1%8A%A8%E1%88%A8%20%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%88%E1%88%A8
እንኳን ከፎከረ ያድናል ከወረወረ
እንኳን ከፎከረ ያድናል ከወረወረ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
31657
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B1%E1%89%A3%E1%88%8D
ሴቱባል
ሴቱባል (ፖርቱጊዝኛ፦ /ስቱባል/) የአውሮፓ ከተሞች
21830
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%A8%20%E1%89%A2%E1%88%84%E1%8B%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%9B%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%88%8D
ያየ ቢሄድ የሰማ ይመጣል
ያየ ቢሄድ የሰማ ይመጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያየ ቢሄድ የሰማ ይመጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
47227
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AE%E1%8C%88%E1%88%AD
ፍሮገር
ፍሮገር (ጃፓንኛ: ፣ እንግሊዝኛ: ) የ1981 እ.ኤ.አ አርኬድ ጌም ከኮናሚ ነው ቪዲዮ ጌም
13063
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%96%E1%89%AC%E1%88%9D%E1%89%A0%E1%88%AD
ኖቬምበር
ኖቬምበር (እንግሊዝኛ: ) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 11ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የጥቅምት መጨረቫና የኅዳር መጀመርያ ነው። የጎርጎርያን ወሮች
3201
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8A%E1%88%8D%E1%88%9D
ፊልም
ፊልም ተረት ለማሳየት በተንቀሳሳሽ ስዕልና በድምፅ የሚጠቀም ትርዒት ማለት ነው። ፊልሞች በተለመደ ሊታዩ የሚቻል በቴሌቪዥንም ሆነ በሲኒማ ውስጥ ነው። ገብረ እምባየ ሰማያዊ ፈረስ
32004
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%90%E1%8D%88%E1%8D%A1%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%8D%A1%E1%8B%98%E1%88%8D%E1%88%B3%E1%8A%95%E1%8D%A1%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%8A%85%E1%88%AB%E1%8D%A2
መጽሐፈ፡ትምህርት፡ዘልሳን፡አምኅራ።
መጽሐፈ፡ትምህርት፡ዘልሳን፡አምኅራ። በጀርመናዊው ጸሐፊ እዮብ ሉዶልፍ እና ኢትዮጵያዊው አባ ጎርጎርዮስ ትብብር የተደረሰ የአማርኛ ሰዋሰው ነበር። በላቲን ቋንቋ ግምገማ የተካሄደበት ይህ መጽሐፍ በ1686 ዓ.ም. ሊታተም በቅቷል። መጽሐፉ፣ ከተለያዩ የሰዋሰው ጥናቶች በተጨማሪ የሉቃስ 11፡1-13 ትርጓሜን፣ አባ ጎርጎሪዮስ ስለ ቅድስት ማርያም የደረሱትን ምስጋና፣ ግጥሞችና የለተ ተለት ንግግሮችን መዝግቦ ይገኛል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኙት አብዛኞቹ የአማርኛ ቃላት በርግጥም የአሁን ዘመን አማርኛን ለሚናገር ሰው እንግዳ አይደሉም። ሆኖም አልፎ አልፎ ለየት ያሉ የፊደላት አቀነባበር ይታያል። በአሁን ጊዜ «አ»ን የሚጠቀሙ ቃላት «ሐ»ን ሲጠቀሙ ይታያሉ፣ በአ እና ዐ ም መካከል ልዩ አጠቃቀም ይታያል። ሀ፣ ሐ እና ኅ እንዲሁ አገባብቸው ውሱንና የጠራ መሆኑ ግልጽ ነው። በተረፈ አንድ አንድ ፊደላት ከአሁኑ ዘመን በተለይ መልኩ ሲቀረጹ ይታያሉ። ለምሳሌ ጨ ፊደል ጠ ሆኖ ከጎንና ጎኑ መያዣ ያለው ፊደል ሆኖ ቀርቧል። የመጽሐፉ ሙሉ ገጾች ከታች ቀርበዋል ፦ 17ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ አባ ጎርጎሪዮስ ኢዮብ ሉዶልፍ