id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
46907
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8A%AB%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%8A%93%E1%89%AA%E1%8B%AB
ስካንዲናቪያ
ስካንዲናቪያ በስሜን አውሮጳ የሚገኝ አውራጃ ሲሆን ስሙ የመጣ ከስካንዲናቪያ ልሳነ ምድር ነው። አብዛኛው ጊዜ «ስካንዲናቪያ» ማለት ዴንማርክ፣ ኖርዌና ስዊደን አገራት ብቻ ነው። አንዳንዴ ግን አይስላንድ፣ ፊንላንድና ፋሮ ደሴቶች ይጨመራሉ።
15078
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%8B%E1%88%B3%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%20%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5
አዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ
አዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ በአዋሳ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን ስታዲየሙ አዋሳ ከነማ ስታዲየም ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች
42040
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8B%99%E1%88%AA
ሚዙሪ
ሚዙሪ ከአሜሪካ 50 ክፍላገራት 1ዱ ነው። የአሜሪካ ክፍላገራት
13759
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A2%E1%88%BB%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%88%88%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%88%BB%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%A0%E1%8C%A3%E1%88%88%E1%8A%95
ቢሻን እንበላለን ቢሻን እንጠጣለን
ቢሻን እንበላለን ቢሻን እንጠጣለን በሀገራችን እንደተለመደው ድግስ ካለ ቄሱም ሼሁም ሁሉም እንደየሀይማኖቱ ይጠራሉ። አዝማሪዎችም አይቀሩም። ስለዚህ የአለቃ ግዳጅ አንዱ ድግስ መሄድ ነው። ሴትየዋ ያው እንደነገሩ አሸር ባሸር የሆነ ድግስ ብጤ አድርጋ ኖሮ አለቃ ወጡም ቅጥንጥን ጠላውም ውሀ ውሀ ብሎባቸው ኖሯል። ደጋሽ መጥታ አለቃ ይብሉ እንጂ ትላለች። አለቃም «የመጣንበትን ቢሻን እንበላለን ቢሻን እንጠጣለን» ብለው የልባቸውን ተናገሩዋ ድግሱን የፈቀዱ መስለው። /ቢሻን፤ በኦሮምኛ ውሃ ማለት ነው/ የኢትዮጵያ ቀልዶች
2821
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%89%A4%E1%88%8D%20%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
ሮቤል ተክለማርያም
ሮቤል ተክለማርያም (1966 ዓ.ም. የተወለደ) በ1998 በዊንተር ኦሊምፒክስ በስካይ ኢትዮጵያን የወከለ ብቸኛና የመጀመሪያ ሰው ከመሆኑም በላይ በዊንተር ኦሊምፒክስ ጨዋታዎች አፍሪካን የወከለ መጀመርያው ስፖርተኛ ነው። ሮቤል በ9 አመቱ ወደ አሜሪካ ቢመጣም አገሩን በጣም ይወዳል። እስከዛሬ ድረስም አማርኛን አቀላጥፎ ይናገራል፡ ሮቤል በጣሊያኑ ኦሊምፒክ በውጭ አገር የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን ባደረጉለት ከፍተኛ ማበረታት የአግሩ ባንዲራ ከሌሎች አገሮች ጎን እንዲውለበለብ እንዳስቻለው ተናግሮአል። ምንም እንክዋ ሮቤል ባደረጋቸው ውድድሮች(ተራራማና እና ሀገር አቋራጭ ስኪቲንግ) ውጤት ባያመስመዘግብም እንክዋ የኦሊምፒክ መግቢያ ሰዓት አስመዝግቦ የኢትዮጵያን ስም ማስጠራት በመቻሉ እስከ ዕድሜው መጨረሻ ኩራት እንደሚሰማው ተናግሮአል። በወቅቱ ፦ ሮቤል ለጋዜጤኞች ሲናገር «እኔ የተጨባጭ ሰው ነኝ። ዓላማዬ ይህ ኦሊምፒክ የሌሎችንም ኢትዮጵያውያን ዐይኖች እንዲከፍት ነው» ብሎአል። ሮቤል ተ/ማሪያም ባሁኑ ጊዜ በእሱና በታላቅ ወንድሙ በውስካንሰን የተቋቋመው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ስካይ ፌዴሬሽንእስከ አገር ቤት ድረስ እውቅና እንዲያገኝ የበኩሉን ጥረት እያደረገ ነው። የኢትዮጵያ አትሌቶች
44682
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8B%8D%20%E1%8D%93%E1%8B%8D%E1%88%89%20%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5
ሳው ፓውሉ የእግር ኳስ ክለብ
ሳው ፓውሉ የእግር ኳስ ክለብ ወይም ባጭሩ ሳው ፓውሉ በሳው ፓውሉ፣ ብራዚል የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የብራዚል እግር ኳስ ክለቦች
48933
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%8C%8E%E1%88%8A%E1%8B%AB%20%E1%8B%88%E1%89%B0%E1%89%B5-%E1%8C%93%E1%8B%AB
የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ
የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ () እስያ ውስጥ የሚገኝ ቊጥቋጥ ተክል ነው። የባቄላ አስተኔ አባል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ብዙ ከረም አባቢ ተክል ነው። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ በተለይ በቻይና፣ ሞንጎሊያ፣ ኮሪያ እና ሳይቤሪያ ውስጥ ይታደጋል። የተክሉ ጥቅም የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ በቻይና ባሕላዊ ሕክምና አይነተኛ ሚና አለው። በዘመናዊ ሊቃውንት ዘንድ የሰው ልጅ እድሜ ሊጨምር የሚችል ፕሮቲን ተሎሚሬስ እንዳለበት ተናግረዋል። የመድኃኒት እጽዋት
18224
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%88%9B%E1%88%8D
ቅማል
ቅማል በሰው አካል ላይ የሚፈጠር የተባይ ዓይነት ነው። ሦስት አጽቄ
17538
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%A6
ደብረ አስቦ
ደብረ አስቦ - በ1437ዓ.ም. አጼ ዘርአ ያዕቆብ ስሙን ወደ ደብረ ሊባኖስ ከመቀየራቸው በፊት በ1300ወቹ መጀመሪያ አካባቢ በአቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ በግራርያ (ሰላሌ)፣ ሸዋ የአቋቋሙት ደብር ስም ነው። መደብ :ተክለ ሃይማኖት አብያተ ክርስቲያናት
17359
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%89%80%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B5%E1%89%80%E1%8B%8D
ተስስታም አንድ ያንቀው አንድ ይወድቀው
ተስስታም አንድ ያንቀው አንድ ይወድቀው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሥሥታም ወይም ያንቀዋል ወይም ደግሞ ይወድቅበታል እንጂ የፈለገውን አያገኝም። ሥሥታምነትን የሚያወግዝ። ተረትና ምሳሌ
49154
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%94%E1%8D%93%E1%88%8D%E1%8A%9B
ኔፓልኛ
ኔፓልኛ (ኔፓልኛ፦ /ኔፓሊ/፣ /ኸስኩራ/ ወይም /ጎርኻሊ/) የኔፓል መደበኛ ቋንቋ እና የሕንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች አባል ነው። ለኔፓል ሌላው ቋንቋ ለኔፓል ባሳ (ወይም ኔዋርኛ) ተመሳሳይ ስም ቢኖረው ኔፓል ባሳ ግን ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ሳይሆን የቻይናዊ-ቲቤታዊ አባል ነው። ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች
51383
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AE%E1%88%9C%E1%8B%B3%201%20%28%E1%88%98%E1%8D%85%E1%88%80%E1%8D%8D%29
አንድሮሜዳ 1 (መፅሀፍ)
"አንድሮሜዳ 1" በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ የተፃፈ ሳይንሳዊ መፅሀፍ ነው። መፅሀፉ በሂሳዊ ገለፃ
40782
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AA%E1%88%8D%E1%89%85%E1%8B%AB
ኪልቅያ
ኪልቅያ (ግሪክኛ፡- /ኪሊኪያ/፣ አሦርኛ፡- ሒላኩ፣ ሒሊኩ) በጥንት ደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ። በኬጢያውያን መንግሥት ዘመን አገሩ «ኪዙዋትና» ይባል ነበር። ከዚያ በኋላ ሆሜር የኪልቅያ ሰዎች የትሮያ ጓደኞች እንደ ነበሩ ይጽፋል። ታሪካዊ አናቶሊያ
12046
https://am.wikipedia.org/wiki/2000%E1%8B%8E%E1%89%B9
2000ዎቹ
2000ዎቹ ዓመተ ምኅረት ከ2000 ዓም ጀምሮ እስከ 2009 ዓም ድረስ ያሉት ዓመታት ናቸው።
21081
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%B0%E1%88%AD%E1%89%80%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8C%A3%20%E1%88%8C%E1%89%A3%20%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9B%E1%8B%8A%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8E%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%88%8D
የሚሰርቀውን ያጣ ሌባ ሰላማዊ መስሎ ይገባል
የሚሰርቀውን ያጣ ሌባ ሰላማዊ መስሎ ይገባል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚሰርቀውን ያጣ ሌባ ሰላማዊ መስሎ ይገባል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44679
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8B%E1%88%8B%E1%89%B3%E1%88%B3%E1%88%AC%E1%8B%AD
ጋላታሳሬይ
ጋላታሳሬይ ስፖርት ክለብ በቱርክ የሚገኝና መቀመጫውን በኢስታንቡል ያደረገ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የቱርክ እግር ኳስ ክለቦች
20238
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%89%85%E1%88%8B%E1%88%8D
ንጉስ ይተክላል ንጉስ ይነቅላል
ንጉስ ይተክላል ንጉስ ይነቅላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
18118
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A81954%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.%20%E1%8D%8A%E1%8D%8B%20%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8C%AB
የ1954 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ1954 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፭ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፱ እስከ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ.ም. በስዊዘርላንድ ተካሄዷል። ይህ ውድድር እስከ ዛሬ ድረስ ትልቁ የአማካይ ጎል ብዛት በጨዋታ የታየበት የዓለም ዋንጫ ነው። ምዕራብ ጀርመን ሀንጋሪን ፫ ለ ፪ በፍፃሜው ጨዋታ ላይ በመርታት ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል። ፊፋ የዓለም ዋንጫ
14912
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%89%A3%E1%88%8B%20%E1%88%88%E1%89%BD%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%90%E1%8C%A0%E1%88%8B
ለቤት ባላ ለችግር ነጠላ
ለቤት ባላ ለችግር ነጠላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16197
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%8C%A5%E1%89%A5%E1%88%B5%20%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%88%8D
የዶሮ ጥብስ በከሰል
ከ1 ኪሎ እስከ 1 ½ ኪሎ የሚመዝን ዶሮ 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት 2 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ጭማቂ 1 የሻይ ማንኪያ የሥጋ ቅመም (ታይም ወይም በሶብላ) 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ 1 የሻይ ማንኪያ ሶያሶስ ½ የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ዶሮው ተቆራርጦ (ያለ ቆዳ) በደንብ ከታጠበ በኋላ አጠንፍፎ ትልቅ ድስት ውስጥ መጨመር፤ ሽንኩርት በርዝመቱ ከታትፎ በላዩ ላይ መጣል፤ ጨውና ቅመሙን መነስነስ፤ ያንን የቲማቲም ጭማቂ፣ የዘይት፣ የኮምጣጤና የሶያሶስ ድብልቅ ውስጥ ለአንድ ሰዓት ያህል መዘፍዘፍ፤ እያወጡ በብረት ሽቦ ላይ በከሰል ላይ መጥበስ (እሳት ሳይበዛበት ተስተካክሎ በጥንቃቄ መብሰል አለበት። የኢትዮጵያ አበሳሰል
21244
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%89%B3%E1%8C%A0%E1%89%80%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%8A%A8%E1%8A%93%E1%8A%90%E1%89%A0%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB%E1%89%B5
የምትታጠቀው የሌላት የምትከናነበው አማራት
የምትታጠቀው የሌላት የምትከናነበው አማራት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የምትታጠቀው የሌላት የምትከናነበው አማራት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
36136
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8E%E1%88%9E%E1%88%AB%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95
ፎሞራውያን
ፎሞራውያን (አይርላንድኛ፦ ) በአየርላንድ አፈ ታሪክ በጥንታዊ አይርላንድ ከማየ አይኅ በኋላ የተገኘ ወገን ነበሩ። መጀመርያው ሠፋሪ ፓርጦሎን 10 አመት ከደረሰ በኋላ ሥራዊቱ በማግ ኢጠ ውግያ (2274 ዓክልበ. ግድም) እንዳሸነፉቸው በሌቦር ገባላ ኤረን («የአይርላንድ ወረራዎች መጽሐፍ» 1100 ዓ.ም. ግድም) ይተረካል። እነዚህ ፎሞራውያን በመሪያቸው ኪቆል ግሪከንቆስ ተመርተው ከውጭ አገር የወረሩ መርከበኞች ነበሩ። የፎሞራውያን ቁጥር 800 እንደ ነበር ይጨምራል። የኪቆል ትውልድ ወልደ ጎል ወልደ ጋርብ ወልደ ቱዋጣሕ ወልደ ጉሞር ሲሆን «ስሊቭ ጉሞር» (ወይም ኡሞር ወይም ኤሞር) ከተባለ ሀገር እንደ መጡ ይባላል። ከ300 ዓመት በኋላ ግን የፓርጦሎን ሕዝብ በሙሉ በቸነፈር ጠፉ። በ1954 ዓክልበ. ግድም የፓርጦሎን ዘመድ የነበረው ነመድ በአይርላንድ ደርሶ ፎሞራውያንን አሸነፋቸው። ነመድ የፎሞራውያንን ነገሥታት (ጋንና ሴጋን) ገደላቸው። ከነርሱ በኋላ 2 አዲስ መሪዎች (ኮናንድና ሞርክ) ተነሡ፤ የፎሞራውያን አምባ የኮናንድ ግንብ በቶሪ ደሴት ላይ ነበር። በ1945 ዓክልበ. ነመድ እራሱ ከቸነፈር ሞተ። በ1738 ዓክልበ የነመድ ተወላጅ ፈርጉስ ሌስደርግ ከ60 ሺህ ሰው ሥራዊት ጋር የኮናንድን ግንብ አጠፋ፣ ሞርክ ግን ተመልሶ አሸነፋቸው። ከዚያ ፎሞራውያን የቀሩትን ነመዳውያንን ለ200 ዓመታት በከባድ አስገበራቸው። ከከብታቸው፣ ከምርታቸውና ከልጆቻቸውም 2 ሢሶ ለፎሞራውያን ማቅረብ ነበረባቸው ማለት ነው። በመጨረሻ በ1538 ዓክልበ. ግድም ፊር ቦልግ የተባለው ወገን አይርላንድን ከፎሞራውያን ያዘ። በ1625 ዓ.ም. አካባቢ የታተመው የሴጥሩን ኬቲን ታሪክ መጽሐፍ የአይርላንድ ታሪክ እንደሚለው ፎሞራውያን ከካም ዘር የወጡ መርከበኞች ነበሩ። በእንግሊዝ ታሪክ ጸሐፊ ራፋኤል ሆሊንስሄድ ዜና መዋዕል (1569 ዓ.ም.) ደግሞ የ'ረጃጅሙ ሰዎች ወገን' መሪ አልቢዮን ታላቅ ብሪታንያ ከኬልቶች ንጉሥ ባርዱስ በ2083 ዓክልበ. ግድም ያዛ፤ ወንድሙም በርጊዮን በአይርላንድና በኦርክኒ ደሴቶች ገዛ። በ1992 ዓክልበ. ግድም ሄርኩሌስ በሮን ወንዝ (ፈረንሳይ) በሆነ ውግያ አልቢዮንን በርጊዮንን ገደላቸው፤ ረጃጅሞችም ለጊዜው ያለ መሪ ኖሩ። አፈ ታሪክ
44636
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%8B%8D%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%8B%B6%E1%88%AD%E1%8D%8D
ዲውስልዶርፍ
ዲውስልዶርፍ (ጀርመንኛ፦ የጀርመን ከተሞች
31175
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%8C%8E%E1%88%8D
ድውንጎል
ድውንጎል በኮሪያ የነገሠ ንጉሥ ነበር። ዋቢ መጽሐፍት የኮሪያ ነገሥታት
50591
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5%20%E1%8A%AE%E1%88%8B%E1%8D%88%E1%8A%95
ቅዱስ ኮላፈን
ቅዱስ ኮላፈን (በላቲን ወይም ), በክርስቶስ ግርዛት የተገኘ ኮላፈን ነው። በተለያዩ ግዝያት የተለያዩ በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ተቀምጦ ይገኝ ነበር። ኮላፈኑ የተለያዩ ተአምራትን አድርጓል ተብሎ ይታመናል። ታሪክ እና ተቀናቃኝ ጥያቄዎች በአይሁዳዊያን ህግጋት ወይም በብሉይ ኪዳን በተፃፈው መሰረት ሁሉም ወንድ ልጆች በተወለዱ በስምንተኛ ቀናቸው ይገረዛሉ። ይህን የኦሪት/የብሉይ ኪዳን ህግጋት አሁንም በተለያዩ የክርስትና አማኝ አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ በጃኑዋሪ 1 ይከበራል። ስለኮላፈኑ በመጀመሪያ የተጻፈው በ ሁለተኛ ምዕራፍ ውስጥ ሲሆን፣ በመጽሃፉ ውስጥም ክርስቶስ በዋሻ ውስጥ በተወለደ በስምንተኛ ቀኑ እንደተገረዘ፣ አንዲት አሮጊት ሴትዮ በወይራ ቅባት ነከራ ሳጥን በእንዳስቀመጠችው እና መድሃኒት ቀማሚ ልጇም ቅባቱን በ300 ዲናር ለማሪያም መቅደላዊት እንደሸጠው ተጽፏል። በዚህ ቅባት ደግሞ እርሷ የእየሱስ ክርስቶስ እግሮችን በፀጉሯ ማጠቧን ይገልጻል። ኮላፈኑ በመካከለኛ ዘመን ፣ አጼ ቻርላሜን ለጳጳስ ሊዮ ሶስተኛው እንደሰጡ እና ጳጳሱ ኮላፈኑን በወርቅ ሳጥን ውስጥ በ በተባለ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማስቀመጣቸውን ይናገራል።
20785
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%E1%8A%93%20%E1%8C%A0%E1%8C%85%20%E1%8A%A5%E1%8A%A9%E1%88%8D%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8C%A3%E1%88%89
ውሀና ጠጅ እኩል ይጠጣሉ
ውሀና ጠጅ እኩል ይጠጣሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀና ጠጅ እኩል ይጠጣሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
53263
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B5%20%E1%89%A0%E1%89%80%E1%88%88
ሽመልስ በቀለ
ሽመልስ በቀለ ጎዶ (ጃንዋሪ 2 ቀን 1990 የተወለደው) ለግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ ኤል ጎውና በአጥቂ አማካኝነት የሚጫወት እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በመምራት ላይ ያለ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ነው ። በ 2013 እና 2021 የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክሏል።
20421
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8B%98%E1%8B%88%E1%89%B5%E1%88%AD%20%E1%89%A4%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%89%A5%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D
እንግዳ ሲያዘወትር ቤተሰብ ይሆናል
እንግዳ ሲያዘወትር ቤተሰብ ይሆናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
21896
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%88%89%E1%88%BD%E1%8A%95%20%E1%89%A5%E1%89%B5%E1%88%B0%E1%88%9A%20%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%AD%20%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%8A%AD%E1%88%A8%E1%88%9A
ይሉሽን ብትሰሚ ጎንደር ላይ ክረሚ
ይሉሽን ብትሰሚ ጎንደር ላይ ክረሚ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይሉሽን ብትሰሚ ጎንደር ላይ ክረሚ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12458
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%88%AA%E1%8B%A8%E1%88%9D
ሴሪየም
ሴሪየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 58 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
21710
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%9D%E1%88%AB%E1%88%8D%20%E1%89%A5%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%8D%8B%E1%88%8D%20%E1%89%A5%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%89%80%E1%88%A9%E1%89%B5
ያምራል ብለው ከተናገሩት ይከፋል ብለው ያስቀሩት
ያምራል ብለው ከተናገሩት ይከፋል ብለው ያስቀሩት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያምራል ብለው ከተናገሩት ይከፋል ብለው ያስቀሩት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
47448
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%9A%E1%89%B5%E1%88%AA%20%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%89%AC%E1%8B%B0%E1%89%AD
ድሚትሪ መድቬደቭ
ድሚትሪ መድቬደቭ ከ2004 ዓም. ጀምሮ የሩስያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዋል። የሩሲያ ፖለቲከኞች
12271
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%80%E1%88%A8%E1%88%9D%20%E1%8C%BD%E1%88%95%E1%8D%88%E1%89%B6%E1%89%BD
የሀረም ጽሕፈቶች
የሀረም ጽሕፈቶች በጥንታዊ ግብፅ መንግሥት ሀረሞች (ፒራሚዶች) ውስጥ፣ በውስጣዊ ግድግዳዎች ላይ የተቀረጹ የሃይሮግሊፍ መዝሙሮች ናቸው። እነዚህ አረመኔ መዝሙሮች ከ2845 ዓክልበ. ግ. ጀመሮ ተጽፈው፣ እስከሚታስብ ድረስ ከዓለሙ መጀመርያው ሃይማኖታዊ ሰነዶች እነዚህ ናቸው። ጽሑፉ ሲተረጐም፣ የ«ሔሩ» ተከታዮች ወገን (ወይም ደቂቃ ሔሩ) በ«ሴት» ተከታዮች ወገን ላይ የፈጸመውን ጨካኝ የጭራቅነት ሥነ ስርዓት የሚመሠክር ነው። በጥንታዊ ግብፅ አፈ ታሪክ ዘንድ፣ ይኸው ሴትና ቄንቲያመንቱ (ዖሴሮስ) ወንድሞች ሲሆኑ፣ ሔሩ የቄንቲያመንቱ ልጅ ነበረ። የጥንቱ መንግሥት ፈርዖኖችም ከሔሩና ከሴት ውኅደት እንደ ተወለዱ ያምኑ ነበር። ጥንታዊ ግብፅ ሥነ ጽሁፍ
12905
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%B5%E1%88%9D%E1%88%AD%20%E1%88%B0%E1%88%8C%E1%8B%B3
የድምር ሰሌዳ
የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን ይጠቀሙበት የነበር የድምር ስሌዳ ይህን ይመስላል። በምሳሌ ለማስረዳት ያክል፡- 2+3ን ለማግኘት ብንፈልግ 2ን ከላይ ወደታች ተከትለን ከ3 በጎን በኩል ከሚመጣው መስመር ጋር ስንጋጭ ያለው ቁጥር መልሱ ይሆናል። እታች ካለው ሰንጠረዥ እንደምናየው ይህ ቁጥር 5 ነው። እታች የምናየው ሁለተኛው ሰንጠረዥ ላይ በ5 እና በ9 የሚጀምሩትን አግድም ቁጥሮች በ # ከቀየርን በኋላ ፣ ከ9 በፊት የሚጀምሩትን ማናቸውንም አግድሞች ከላይ እንደሚጀምሩ እንስማማለን...ከ9 በሁዋላ የሚጀምሩትን ደም ከቀኝ እንዲጀምሩ እንስማማለን። በዚህ ጊዜ ማናቸውም በቀኝ ከሚጀምሩ አግድም መስመሮች ላይ ያረፈ ድምር ከፊት ለፊቱ 1 ይጨመርለታል። ከላይ ከጀመረ ግን አይጨመርለትም። ለምሳሌ 8+7 ስንመለከት 5ን እናገኛለን ነገር ግን ይህ 5 ያለው በቀኝ ከሚጀምሩት አግድሞች ላይ ነው...ስለዚህ መልሱ 15 ነው ማለት ነው። ሥነ ቁጥር
16630
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%88%9B%E1%88%AD
ሚስማር
ሚስማር በተለይም እንጨት ነክ በሆነ የግንባታ ስራ ውስጥ ለቤት እና አጥር መስሪያነት የሚያገለግል ሹል ብረት ነው። ይህ ብረት ለማገር፣ ጠርብ፣ አውራጅ ወይንም ሌላ የመዋቅር አይነቶች ማያያዣነት ያገለግላል። ይህ መሳሪያ በመዶሻ ወይንም መርቴሎ እየተመታ መዋቅሮቹ ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል።
50045
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%90%E1%8C%A9%20%E1%89%A2%E1%89%B5%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%8B%B5%20%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%90%E1%8D%8D
የነጩ ቢትወደድ መጽሐፍ
የነጩ ቢትወደድ መጽሐፍ (እንግሊዝኛ፦ ወይም 610) በ1450 ዓም ገደማ በአይርላንድ የተፈጠረ ሥነ-ጽሑፋዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም አፈታሪካዊ ክምችት ነው። በአይርላንድኛ በ«ነጩ ቢትወደድ» ጄምዝ በትለር፣ የኦርሞንድ 4ኛው እርል (ቢትወደድ) ሲሆን በርሱ ደጋፍ ነበር የተጻፈው። በክምችቱ ውስጥ «የወንጉስ ሰማዕታት ዝርዝር» በ820 ዓም ያህል እንደተቀነባበረ ይታስባል፤ ሌሎች ክፍሎች ከ1160 ዓም እንደ ሆኑ ይመስላል። በይዞታው መጨረሻ «የላውድ አቆጣጠሮች» የተባለው ሰነድ ይጨመራል፤ ይህ የአይርላንድ ነገሥታት ዝርዝር በሙሉ ከስላንጋ እስከ ማይል ሰቅናይል ማክ ዶምናይል ድረስ ይሰጣል። እነዚህ የአይርላንድ ከፍተኛ ነገስታት እስከ 1014 ዓም ገዙ፤ ሰነዱም በዚያው ወቅት ያህል አሁን ከጠፋው «የካሼል መዛሙርት» ዝርዝር ተቀድቶ እንደ ተዘጋጀ ይታመናል። ስለዚህ በሌቦር ጋባላ ኤረን ከተገኘው ዝርዝር (1065 ዓም ግድም) ይልቅ ጥንታዊ ነው። ውጭ መያያዣ መጽሐፉ በአይርላንድኛ የላውድ አቆጣጠሮች ክፍል የአይርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት ዝርዝሮች አፈ ታሪክ ሥነ ጽሁፍ
12468
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%89%B4%E1%8A%92%E1%8B%A8%E1%88%9D
ኤይንስቴኒየም
ኤይንስቴኒየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 99 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
47675
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8A%E1%8A%95%E1%8C%A5
ጊንጥ
ጊንጥ () በሸረሪት መደብ ውስጥ የአስፈሪ ፍጡር ክፍለመደብ ነው። አንዳንድ ዝርያ ሲነድፍ መርዙ ሰውን ሊገድል ይችላል።
16930
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%A9%20%E1%8D%88%E1%88%A9%20%E1%88%9B%E1%8C%80%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%88%A9
ፈሩ ፈሩ ማጀት አደሩ
ፈሩ ፈሩ ማጀት አደሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ፍርሃት ለውርደት መደብ :ተረትና ምሳሌ
3123
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%20%E1%8D%B3%E1%8D%AB
ነሐሴ ፳፫
ነሐሴ 23 ቀን: አብዮት በዓል በስሎቫክያ... ታሪካዊ ማስታወሻዎች 1768 - የእንግሊዝ ሠራዊት በጆርጅ ዋሽንግተን ላይ በሎንግ አይላንድ ውጊያ አሸነፉ። 1822 - መጀመርያ የምድር ባቡር አገልግሎት «ዘ ቶም ሳምብ» በዩናይትድ ስቴትስ ጀመረ። 1871 - በደቡብ አፍሪቃ መጨረሻ የሆኑት የዙሉ ንጉሥ ከትሿዮ በእንግሊዞች ተማረከ። 1941 - የሶቭየት ኅብረት መጀመርያውን ንዩክሌያር መሣሪያ በፈተና አፈነዳ። 1987 - ናቶ በቦስኒያ ሰርቦች ላይ ዘመቻ ጀመረ። 1950 - ማይክል ጃክሰን
2347
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%98-%E1%88%B4%E1%88%9B%E1%8B%8A%20%E1%8C%BD%E1%88%95%E1%8D%88%E1%89%B5
ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት
ለአለም ጽሕፈቶች ወላጅ ሆነው የሚታስቡ 2 ተመሳሳይ ጽሕፈቶች ተገኝተዋል፣ እነሱም «ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት»ና «የዋዲ ኤል ሖል ጽሕፈት» ይባላሉ። «ዋዲ ኤል ሖል» በ1999 እ.ኤ.አ. በግብፅ ተገኝቶ ዕድሜው ከክ.በ. 1800 ዓመት የሚገመት ሲሆን፣ የጥንታዊ ሲና ጽሕፈት በ1904 እ.ኤ.ኣ. በደብረ ሲና በኩል ተገኝቶ ከክ.በ. 1500 ዓመት የተጻፈ ይታመናል። ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት ከሲና ልሣነ ምድር በላይ አሁን ለዚህ ጽሕፈት በርካታ ምሳሌዎች በከነዓን (የዛሬው እስራኤል) ደግሞ ተገኝተዋል። በተለይ የሚታወቀው ደብረ ሲና አጠገብ ካለ አረንጓዴ ፈርጥ ማዕድን ቦታ ነው። ነገር ግን አሁን ከተገኘ ከ100 አመት በኋላ የቋንቋ ሊቃውንት ስለ ተቀረጹት ቃላት ትርጉም በሙሉ እርግጠኛ አይደሉም። የዋዲ ኤል ሖል ጽሕፈት ይህ ጽሕፈት በግብጽ ውስጥ ተግኝቶ በሴማዊ ሠራተኞች እንደ ተቀረጸ ይታሰባል። የፊደሎቹ ቅርጽ ከግብጽኛ ስዕል ጽሕፈት (ሀይሮግሊፍ) ጋር ተመሳሳይ ነው። እንዲሁም ከጥንታዊ የሲና ጽሕፈት ጋርም ይመሳሰላል። ስለዚህ ሰራተኞቹ ስእሎቹን ተበድረው ከቋንቋቸው ጋር የሚስማማ ድምጽ እንደሰጡት ይታመናል። ለምሳሌ በጥንታዊ ግብጽኛ ቋንቋ እባብ ማለት «ጀት» ነበር። ስለዚህ በግብጽ ጽሕፈት «ጀ»ን ለማመልከት የእባብ ስዐል ጠቀመ። ነገር ግን በግብጽ ለኖሩት ሴማዊ ሰራተኞችና አገልጋዮች በቋንቋቸው የእባብ ስም በ «ነ» ስለሚጀምር የእባብ ምልክት ከ«ጀ» ወደ «ነ» ተቀየረ። እንዲሁም ውሃ በግብጽኛ «ነት» ስለነበር የውሃ ምልክት በድምጹ «ነ» ለመጻፍ ስራ ላይ ይውል ነበር። ደግሞ ለሴማውያን የውሀ ስም በ «መ» ስለሚጀምር (ማይ) የውሀ ምልክት በጽህፈታቸው «ነ» ሳይሆን «መ» እንዲሆን ተደረገ። ጥንታዊ ግብፅ
2060
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%8D%95%E1%89%B6%E1%8D%95
ላፕቶፕ
ላፕቶፕ ኮምፒውተር እንዲሁም ኖት ቡክ በመባልም የሚጠራው ተንቀሳቃሽ የኮምፒዩተር አይነት ሲሆን ብዙውን ጊዜ ከ 1 እስከ 3 ኪሎ ግራም (ከ2 እስከ 7 ፓውንድ) ክብደት ያለው ለጉዞ የሚመች ትንሽ የግል ኮምፒውተር ነው። ለመሸከም የቀለለ እንዲሁም የባትሪ መያዝ አቅሙ ከ 4 እስከ 8 ሰአት ገደማ ሲሆን ዋጋውም ውድ የሆነ መሣርያ ነው። አንድ ላፕቶፕ ጥሩ የሆነ አቅም የሚኖረው ኮር አይ ፭ ወይም አይ ፯ ሲሆን ነው።
47421
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%81%20%E1%8D%95%E1%8B%AE%E1%89%B5%E1%88%AD
ታላቁ ፕዮትር
ታላቁ ፕዮትር (1664-1717 ዓም) ወይም 1 ፕዮትር ከ1674 እስከ 1714 ዓም. ድረስ የመስኮብ ግዛት፣ ከ1714 እስከ 1717 ዓም ድረስ የሩስያ ግዛት ፃር (ንጉሥ) ነበሩ። ከ1714 ዓም አስቀድሞ የንጉሡ ማዕረግ «ፃር» (ከሮማይስጥ ቄሣር) ሆኖ ነበር፤ በ1714 ዓም ፃሩ 1 ፕዮትር በይፋዊ ዐዋጅ ማዕረጉን ከ«ፃር» ወደ ሮማይስጡ «ኢምፔራቶር» (ንጉሰ ነገስት) ቀየረው። ከ1539 እስከ 1714 ዓም ድረስ ሀገሩ «የመስኮብ ግዛት» ወይንም «የሩስያ ግዛት» ሲባል፣ «ግዛት» የሚለው ሩስኛ ቃል በትክክል «ፃርነት»ን አመለከተ፤ ከ1714 ዓም ወዲኅ ግን «ግዛት» የሚለው ሩስኛ ቃል በትክክል «ኢምፔሪያ» (የንጉሠ ነገሥት መንግሥት) ሆነ። የሩሲያ ፖለቲከኞች የአውሮፓ ታሪክ
12432
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%89%B4%E1%88%AD%E1%88%9E%E1%88%B6
ሞንቴርሞሶ
ሞንቴርሞሶ () በእስፓንያ በኤክስትሬማዱራ ክፍላገር ካሴሬስ አውራጃ የተገኘ ከተማ ነው። በ2009 ዓ.ም. ሕዝብ መቆጠሪያ መሠረት ከተማው 5,799 ኗሪዎች አሉት። የእስፓንያ ከተሞች
47890
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%89%B2
አልማቲ
አልማቲ የካዛክስታን ትልቁ ከተማ ነው። 1,703,481 ኗሪዎች አሉት። ከ1913 ዓም በፊት ስሙ ቨርኒይ ሲሆን በዚያን አመት ወደ አልማ-አታ ተቀየረ። በ1985 ዓም ይህ እንዳሁንም «አልማቲ» ሆነ። በ1989 አም የካዛክስታን ዋና ከተማ ከዚህ ወደ አስታና ተዛወረ። የእስያ ከተሞች
14492
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%88%86%E1%8B%B4%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%88%8D%20%E1%8B%88%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%88%9D%E1%8A%93%E1%88%88%E1%89%BD
ሆድ ሆዴን የምትል ወፍ አለች ምናለች
ሆድ ሆዴን የምትል ወፍ አለች ምናለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ ሆዴን የምትል ወፍ አለች ምናለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
2494
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%89%B5%20%28%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8D%29
ቤት (ፊደል)
በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ ቧ ቤት በአቡጊዳ ተራ ሁለተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያና በዓረብኛ ፊደሎች ሁለተኛው ፊደል «ቤት» ይባላል። በግሪክም ሁለተኛው ፊደል «ቤታ» ይባላል። በቋንቋ ጥናት የዚሁ ድምፅ ፍች «ነዛሪ የከናፍር ፈንጂ» ይባላል። በዕብራይስጥ አንድ ነጥብ በመሃል ውስጥ ሲኖር () ድምጹ እንደ «ብ» ቢመስልም ያለዚያ ነጥብ ግን () እንደ «ቭ» ይሰማል። ለዚያም ደግሞ በአማርኛ ይህ ድምጽ «ቨ ቩ ቪ ቫ ቬ ቭ ቮ» በተለይ በባዕድ ቃላት ሲጋጠም ከ«በ...» ትንሽ ተቀይሯል። የቤት መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመኖርያ ቤት ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር፤ አጠራሩ ግን «ፐር» ነበር። (ይህም ቃል በ«ፈርዖን» ስም ይታያል።) በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ቤት.. ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ብ.. ሆኖ እንዲሰማ መጣ። የከነዓን «ቤት» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም «ቤት» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ቤታ.. () አባት ሆነ፤ እሱም የላቲን አልፋቤት () እና የቂርሎስ አልፋቤት () እና () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ቤት» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፪ (ሁለት) ከግሪኩ በመወሰዱ እሱም የ«በ» ዘመድ ነው።
32465
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AA%E1%8C%8B%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95
ብሪጋውያን
ብሪጋውያን (ግሪክ፦ /ብሩጎይ/ ወይም /ብሪገስ/) በአሁኑ አልባኒያና የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ውስጥ የኖረ የሙሽኪ ብሔር ነበረ። በሄሮዶቶስና ሌሎች ጸሐፍት ዘንድ በጥንት (ምናልባት 1170 ዓክልበ. ግድም) ወደ አናቶሊያ በእስያ ፈለሱና ፍርግያ የተባለውን አገር መሰረቱ። የአውሮፓ ታሪክ ታሪካዊ አናቶሊያ
15814
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%88%8B%E1%8B%8D%E1%8B%B4%E1%8B%8E%E1%88%B5
ገላውዴዎስ
ዓፄ ገላውዴዎስ ከጥቅምት ፳፯ ቀን ፲፭፻፴፫ ዓ/ም እስከ መጋቢት ፳፯ ቀን ፲፭፻፶፩ ዓ/ም ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ግዛታቸው በኢትዮጵያና አዳል ጦርነት ጊዜ ነበር። ዓፄ ገላውዴዎስ የስቅለተ ዓርብ ዕለት በአዋሽ አካባቢ ከአዳሉ አሚር ኑር ጋር በተደረገው ጦርነት ላይ ተወግተው ሞቱ። በዚሁ ጦርነት ላይ የደብረ ሊባኖስ እጨጌ ዮሐንስም ሕይወታቸውን አጥተዋል። የታሪኩ ምሑር ሪቻርድ ፓንክኸርስት፣ አሚር ኑር የንጉሠ ነገሥቱን ጭንቅላት ወደይፋቱ ሡልጣን ሳዳዲን እንደላከው ለመረጃ የሐረርን ዜና መዋዕል ይጠቅሳሉ። ዋቢ ምንጮች መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም) የኢትዮጵያ ነገሥታት
53363
https://am.wikipedia.org/wiki/23
23
ሉዐላዊ ነጻ አገሮች
22403
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%83%E1%88%89
ቃሉ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ቃሉ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
31158
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A1%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8C%8D
ኡያንግ
ኡያንግ በኮሪያ የነገሠ ንጉሥ ነበር። ዋቢ መጽሐፍት የኮሪያ ነገሥታት
45545
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%88%A3%E1%88%88%20%E1%8C%8E%E1%8A%A0%E1%88%89
አምሣለ ጎአሉ
አምሣለ ጎአሉ የአማራ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው በባህርዳር 1977 ተወለደች የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቶን በአሣይ የህዝብ ት/ቤት በመቀጠልም በቦሌ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን በማጠናቀቅ የመጀመሪያ ደግሪዋን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፋካልቲ ኦፍ ሣይንስ በአርክቴክቸር ተመርቃለች፡፡ አምሣለ በ2002 ሰምንተኛዋ የሴት ፓይለት ሆና አጠናቃለች በመቀጠልም ለተከታታይ ስምንት አመታት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት ……በኢትዮጵያ ታሪክ ወሰጥ የመጀመሪያዉ ሴት ካፒቴን የሚያስብላትን ማዕረግ በ2010 ከኢትዮጲያ አቪየሽን አካዳሚ አግኝታለች፣ የመጀመሪያውንም በረራ ከአዲስ አበባ በመነሳት ጎንደር ላይ በማረፍ ስራዋን በተግባር አስመስክራለች። የትምህርት ደረጃ ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በ አርክቴስቸር ፓይለት ከኢትዮጲያ አቬየሽን አካዳሚ በ2002 ካፒቴን ከኢትዮጲያ አቬሽን አካዳመ 2010 አምሳሉ ጎአሉ ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ነች፡፡ የኢትዮጵያ ሰዎች
44030
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B2%E1%88%AA%E1%8C%8B%E1%8A%95
ቲሪጋን
ቲሪጋን በሱመር የነገሠው የጉታውያን መጨረሻ ንጉሥ ነበር። በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር መሠረት ዘመነ መንግሥቱ ለአርባ ቀናት ብቻ ነበር። በሌላ ጽላት ዘንድ የቲሪጋን ሥራዊት ወደ ሱመር ገብተው መስኖዎቹን ገደቡ፣ መንገዶቹን ዘጉ፣ ማንም ሰው ከከተማው መውጣት አልደፈረም፤ በመንገዶች ሣር በቀለ። የኡሩክ ገዢ ኡቱ-ኸጛል ኃያላት ግን አሸነፋቸው፤ ቲሪጋንም ተማረከ፤ በብረት ታሥሮ ኡቱ-ኸጋል እግሩን በአንገቱ ላይ እንዳኖረ ይላል። የሱመር ነገሥታት
17248
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%8C%20%E1%8A%A8%E1%8A%90%E1%89%83%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%95%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%89%83
ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ
በግ ከበረረ ጅል ካመረረ «በግ ከበረረ ፍየል ከቀዘነ መመለሻ የለውም» - ደበበ ኃይለጊዮርጊስ እንግዳ፣ «አዲሱ የምሳሌያዊ አነጋገር» ተረትና ምሳሌ
14172
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%88%9C%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD%20%E1%8A%A8%E1%8B%B5%E1%88%80%E1%88%9D%20%E1%89%A4%E1%89%B5
ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት
ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት' የአማርኛ ምሳሌ ነው። - ሀሜተኛ ከሁሉም ቦት በሁሉም ቤት አለ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
13535
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%82%E1%8C%82
ጂጂ
እጅጋየው ሽባባው በመድረክ ስሟ "ጂጂ" ትታወቃለች፣ ማን ኢትዮጵዊ ዘፋኝ ነው በትልቁ ተፅዕኖ መፍጠር የቻለው በዘመናዊ እና በኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ድብልቅ የሙዚቃ ስራዎች። አሉ ከተባሉ ተታዋሽ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊያን አንዷ ሆና ተገንብታለች፣ ጂጂ ወይም እጅጋየው ሽባባው፣ በትክክለኛ ስሟ። እሱባለው ገነቱ ሱቤ ማማ የስራ ዝርዝር አንድ ኢትዮጵያ ( ጂጂ (2001 እ.ኤ.አ.) የኢትዮጵያ ዘፋኞች
16703
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%8C%A3%E1%8A%93%20%E1%89%A3%E1%88%88%E1%88%9F%E1%88%8D%20%E1%88%B3%E1%8B%AB%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD%E1%88%9D
ቋንጣና ባለሟል ሳያር አይቀርም
ቋንጣና ባለሟል ሳያር አይቀርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
19865
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%8C%8A%E1%88%BE%20%E1%8B%B2%E1%8A%AD%E1%8C%8B%E1%8A%AE%E1%8B%AD
ካጊሾ ዲክጋኮይ
ካጊሾ ኤቪደንስ ዲክጋኮይ (ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም.) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለፉልሃም እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል። የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ተጫዋቾች
22948
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5%20%E1%8D%B3%E1%8D%AF
ግንቦት ፳፯
ግንቦት ፳፯ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፯ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፺፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፰ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - በመከላከያ ሚኒስትር ጄኔራል ሊዩቢቺክ የሚመራ የዩጎዝላቪያ ወታደራዊ ቡድን ከኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር አዲስ አበባ ላይ ያካሄደውን የአራት ቀን ውይይት ጀመረ። ፲፱፻፹፩ ዓ/ም - በቻይና ርዕሰ ከተማ ቤይጂንግ በሚገኘው የቲያናንመን አደባባይ ለብዙ ቀናት ሲካሄድ የሰነበተው ሕዝባዊ የዴሞክራሲ ዓመጽ፣ በዚህ ዕለት በጦር ሠራዊት የታንክ እና መሣሪያ ኃይል ተሰብሮ ሲያከትም በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ሰዎችም በወታደሮቹ ተረሽነው ሞተዋል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
15646
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%88%BD%20%E1%89%81%E1%8C%A5%E1%88%AD%20%E1%88%B5%E1%88%AD%E1%8B%93%E1%89%B5
ሁለትዮሽ ቁጥር ስርዓት
ሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት የምንለው ማንኛውንም ቁጥር በሁለት አይነት መልክቶች መወከል የሚችልን የቁጥር ስርዓት ነው። ለምሳሌ ማናቸውንም ቁጥር በ0 እና 1 ብቻ ስንወክል ያ ስርዓት ሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት ይባላል። ይህ የቁጥር ዘዴ በዲጂታል ኮረንቲ ክፍሎች በቀጥታ መወከል ስለሚችል ማናቸውም ዘመናዊ ኮምፒዩተሮች ውስጣቸው የሚሰራው በሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት ነው። ሥነ ቁጥር
49918
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%8A%90%E1%8C%A2%E1%88%B3%E1%8B%8A%20%E1%88%B5%E1%88%9C%E1%8A%95%20%E1%8B%8B%E1%88%8D%E1%89%B3
መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ
መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ ማለት የመሬት መግነጢሳዊ ኃይል መስክ በቀጥታ ወደ ታች የሚስብበት ሥፍራ ነው። በስሜን ዋልታ አካባቢ ይዞራል። ጠድከልን ስለሚስብ የስሜን አቅጣቻ ለማጠቆም አገልግሏል። ተዘዋዋሪ እንደ ሆነ ሁሉ ለብዙ ክፍለዘመናት በስሜኑ ካናዳ ይገኝ ነበር። ዳሩ ግን በቅርቡ ባለፉት ዓመታት ካናዳን ትቶ በፍጥነት ወደ ሳይቤሪያ እየተጓዘ ነው። ይህ በምድሪቱ መሃል ያሉት ፈሳሽ ብረታብረቶች አቀማመጣቸውን እየተቀየሩ ስለ ሆነ ነው ይባላል። እንዲሁም መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ ባለፉት ቅርብ አመታት ከአንታርክቲካ ወጥታ ትንሽ ወደ አውስትራሊያ ቀርባለች። መልክዐ ምድር
16381
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%89%B3%E1%88%A8%E1%8C%8D%20%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%88%85%20%E1%89%A2%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%96%E1%88%AD%20%E1%89%A5%E1%8B%AC%20%E1%8A%A0%E1%88%88
ሽበት ምን ታረግ መጣህ ቢሉት እኖር ብዬ አለ
ሽበት ምን ታረግ መጣህ ቢሉት እኖር ብዬ አለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
15791
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%8B
ባላ
ይህ መጣጥፍ ስለ ሥነ ሂሳባዊው መስመር ነው። ለሰዶም ንጉሥ፣ ባላ (የሰዶም ንጉሥ) ይዩ። ባላ (ፓራቦላ) በሂሳብ ጥናት ውስጥ የተስተካከለ የባላ ቅርጽ ያለው የሂሳብ መስመር ነው ቃል ነው። ባላ በሂሳብ እንዲህ ሲደረግ የፈጠራል፡ ባንድ ጠፍጣፋ ሜዳ ላይ አንድ ነጥብና አንድ መስመር እንውሰደ። ለዚህ ነጥብ እና ለመስመሩ እኩል ርቀት ላይ የሆኑ ነጥቦቹን በሜዳው ላይ ብንደረድር የምናገኘው ስዕል ባላ/ፓራቦላ ይሆናል ማለት ነው። ነጥቡ ፎከስ ሲባል፣ መስመሩ ዳይሬክትሪክስ ይባላል። የባላ ቀመር በደካርት ሰንጠረዥ ለተጨማሪ ማብራሪያ ኳድራቲክ እኩልዮሽን ይመልከቱ ዳይሬክትሪክስ መስመር ቢኖን እና ፎከሱ ቢሆን () ደግሞ የባላው ነጥቦች ቢሆኑ፣ ከነጥቡና ከመስመሩ ያሉትን እኩል ርቀቶች ግምት ውስጥ በማስገባት ይህን እናገኛለን ሁለቱንም ጎኖች በየራሳቸው ስናበዛና ስናስተካክል ይህን እናገኛለን ይህን ባላ በሜዳው ሁሉ ስናዘዋውረው ይህን መልክ ይይዛል እንግዲህ ይህ ሲስተካከል የሰጣል። በሂሳብ ጥናአት የባላ አጠቃላይ ቀመር ተብሎ የሚታወቀው ነው ባላ በተፈጥሮ የተተኮሰ ጥይት፣ የተወረወረ ድንጋይ፣ ሮኬቶች፣ ወዘተ.... በምድር ግስበት ምክንያት እንዲሁ የባላ ቅርጽ ይዘው ለመጓዝ ይገደዳሉ።
17923
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%8C%8D%E1%88%AE%20%E1%8B%AB%E1%8C%A3%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%B6%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8C%8A%E1%8B%9C%20%E1%88%9E%E1%89%B1%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ተናግሮ ያጣ ሰው ሶስት ጊዜ ሞቱ ነው
ተናግሮ ያጣ ሰው ሶስት ጊዜ ሞቱ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
20805
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%8B%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8D%8D%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B4%20%E1%88%98%E1%89%85%E1%8B%98%E1%8A%95
ዘላለም ከመፍሳት አንዴ መቅዘን
ዘላለም ከመፍሳት አንዴ መቅዘን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘላለም ከመፍሳት አንዴ መቅዘን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
33778
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%8A%E1%8C%A3%E1%8B%8A%20%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%8C%8B%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%88%80
ፈሊጣዊ አነጋገር ሀ
ሁለት ልብ ሁለት ምላስ ሐረግ መምዘዝ ሀብቷ ቀና የሐናን ለወለተ ሐና ሀይ አለች ሕግ ገባ ፈሊጣዊ አነጋገር
21821
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%88%AC%20%E1%88%B5%E1%8C%8B%20%E1%88%88%E1%8B%88%E1%88%AC
ያውሬ ስጋ ለወሬ
ያውሬ ስጋ ለወሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያውሬ ስጋ ለወሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16017
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%8A%9D%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%88%9D
ሸኝ ቤት አይገባም
ሸኝ ቤት አይገባም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
7209
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8A%E1%8A%93%E1%88%AB%E1%8B%AD%E1%8A%9B
ዊናራይኛ
ዊናራይኛ ( ወይም ) በፊልፒንስ በ3 ሚሊዮን ያሕል ሕዝብ የሚናገር ቋንቋ ነው። ቁጥሮች በዊናራይኛ፦ - ኡሳ - ዱሃ - ቱሎ - ኡፓት - ሊማ - ኡኖም - ፒቶ - ዋሎ - ሲያም - ናፑሎ ምሳሌ ዘይቤዎችና ቃላት መልካም ጥዋት (ቀጥር / ከሰዓት በኋላ / ምሽት): ማውፓይ ንጋ አጋ (ኡድቶ / ኩሎፕ / ጋብ-ኢ) ዊናራይኛ ትችላለህ? : ናካካኢንቲንዲ / ናሳቡት ካ ሂን ዊናራይ? አመሰግናለሁ : ሳላማት እወድሃለሁ : ሂኒሂጉግማ ኮ ኢካው ከየት ነዎት? : ታጋ ዲይን ካ? ይህ ስንት ነው? : ታግ ፒራ ኢኒ? አይገባኝም : ዲሪ አኮ ናካካኢንቲንዲ እኔ እንጃ : ዲሪ አኮ ማአራም ምን : አኖ ማን : ሂን-ኦ የት : ሃይን መቼ (ወደፊት): ሳን-ኦ መቼ (ሀላፊ) : ካካን-ኦ ለምን : ካይ-አኖ አዎ : ኦ አይደለም : ዲረ እዚያ: አድቶ እዚህ: ዲዲ ሌሊት : ጋብ-ኢ ቀን: አድላው ጥሩ: ኡፓይ አውስትሮኔዚያን ቋንቋዎች
19530
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%88%88%E1%8C%80%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%8D%20%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%8C%AB%E1%88%AA%E1%8B%8D
ነገር ለጀማሪው እሳት ለጫሪው
ነገር ለጀማሪው እሳት ለጫሪው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22684
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%88%88%E1%89%A5%E1%88%8B%E1%89%A2%E1%89%B5
ኣለብላቢት
ኣለብላቢት () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ (በሌላ ምንጭ የአለብላቢት መታወቂያ ተባለ።) በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
30856
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%9C%20%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%8B%AB%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%88%BD%E1%8C%A5%E1%88%8D%E1%8A%9D
ወንድሜ አህያህን ሽጥልኝ
ወንድሜ አህያህን ሽጥልኝና ሁለት ጆሮውን ቆርጨ ስሙን ጎራድ ብየ ላውጣለት ቢለው ዋጋየን ስጠኝ እንጂ እንኳን ሁለት ጆሮውን ፬እግሩን ቆርጠህ ድምቡልቡሎ በለው አለው። ወንድሜ አህያህን ሽጥልኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ ረጅም ተረትና ምሳሌ አለቃ ታየ
20819
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%88%B2%E1%8C%A3%E1%88%8B%20%E1%8B%AB%E1%88%A8%E1%8A%AD%E1%88%B3%E1%88%8D
ዘመድ ሲጣላ ያረክሳል
ዘመድ ሲጣላ ያረክሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘመድ ሲጣላ ያረክሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21766
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%8B%AB%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%89%B3%E1%88%A8%E1%8B%B5%E1%88%9D
ያባያ እናት አትታረድም
ያባያ እናት አትታረድም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያባያ እናት አትታረድም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2098
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%20%E1%8D%B3%E1%8D%AF
ነሐሴ ፳፯
ነሐሴ ፳፯ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፯ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፰ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፮፻፶፰ ዓ/ም ለሦስት ቀናት የጋየውና አስር ሺህ ሕንጻዎችን ያወደመው የሎንዶን ትልቁ እሳት ተነሳ። ፲፯፻፵፬ ዓ/ም የምዕራብ አውሮፓ አገራት ዘመን አቆጣጠራቸውን በለወጡ በሁለት መቶ ዓመታቸው፣ ብሪታንያ የጎርጎራዊ ዘመን አቆጣጠርን ተቀበለች። ፲፱፻፳፱ ዓ/ም - በጠላት ወረራ ዘመን የሸዋ አርበኞች ቡልጋ ላይ ተሰባስበው የልጅ ኢያሱን ልጅ መልአከ-ፀሐይ ኢያሱን አነገሡ። አዲሱ 'ንጉሥ' ወዲያው የአርበኞች መሪ ለነበሩት ባላምባራስ አበበ አረጋይ የራስነት ማዕርግ ሰጠ። መልአከ-ፀሐይ ኢያሱ መስከረም ፳፬ ቀን ፲፱፻፴፩ ዓ/ም አረፎ አንኮበር አካባቢ በሚገኘው ዞማ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተቀብሯል። ፲፱፻፴፯ ዓ/ም በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ ጃፓን በተሸናፊነቷ እጇን ሰጠች። ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ነጻነትን አስከትሎ በጃዋሃርላል ኔህሩ ምክትል ፕሬዚደንትነት የሚመራ የሕንድ ጊዜያዊ መንግሥት ተመሠረተ። ፲፱፻፺ ዓ/ም የርዋንዳን ፍጅት አስከትሎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያቋቋመው የወንጀለኛ ፍርድ ቤት ጃን ፖል አካዬሱ የተባለውን የቀድሞ ከንቲባ ላይ ፍርዱን የወንጀለኛነት ፍርድ ፈረደበት። ፲፱፻፲፮ ዓ/ም የኬንያ ሁለተኛው ፕሬዚደንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ዕለተ ሞት ፲፭፻፴፪ ዓ/ም መቶ ሰማንያ ስድስተኛው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዓፄ ልብነ ድንግል (ስመ መንግሥት፡ ወናግ ሰገድ) ፲፱፻፳፱ ዓ/ም ዘመናዊውን የኦሊምፒክ ውድድር የመሠረቱት የፈረንሳይ ዜጋ ባሮን ፒዬር ደ ኩበርታ በሰባ አራት ዓመታቸው አረፉ። ፲፱፻፷፩ ዓ/ም የቪዬትናም ፕሬዚደንት የነበሩት ሆ ቺ ሚን ፲፱፻፺፫ ዓ/ም በቀዶ ጥገና ጥበብ የመጀመሪያውን የሰው ልብ የቀየሩት የደቡብ አፍሪቃው ዶክቶር ክርስቲያን ባርናርድ አረፉ። ዋቢ ምንጮች
46900
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%8B%AB
አውርስያ
አውርስያ ማለት የአውሮጳና የእስያ አሕጉራት አንዳላይ ሲቆጠሩ ነው።
13593
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%B1%20%E1%8A%AA%E1%8B%AB%E1%88%AD
አብዱ ኪያር
አብዱ ኪያር የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ አብዱ ኪያር ከሰባት ልጆች የመጨረሻው ነው። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከጨረሰ በኋላ በ1997 እ.ኤ.አ. ኤክስፕረስ ባንድን ተቀላቀለ። ኮፊ ሀውስ እና አንበሳ ክለብ በተባሉ የምሽት ክበቦች ይዘፍን ነበረ። ከዚያም በ1998 እ.ኤ.አ. ወደ ጅዳ፣ ሳዑዲ አረቢያ ሄዶ በቡቲክ ውስጥ ይሰራ ነበረ። የስራዎች ዝርዝር መርካቶ ሠፈሬ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. ፍቅር በአማርኛ የኢትዮጵያ ዘፋኞች
22888
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%89%A8%E1%8A%95%20%E1%8D%92%E1%8B%A8%E1%8A%93%E1%88%AD
ስቲቨን ፒየናር
ስቲቨን ጀሮም ፒየናር (መጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለቶተንሃም ሆትስፐር እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል። የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ተጫዋቾች
31073
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%88%AD-%E1%8A%A2%E1%88%8A
ኑር-ኢሊ
ኑር-ኢሊ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ 12 ዓመታት (ከ1463 እስከ 1451 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ። ቀዳሚው 1 ኤንሊል-ናሲር አባቱ ነበር። ተከታዩም አሹር-ሻዱኒ ልጁ ነበር፤ የኤንሊል-ናሲርም ሁለተኛው ልጁ 1 አሹር-ራቢ ደግሞ በ1451 ዓክልበ. ዙፋኑን ከኑር-ኢሊ ልጅ ከአሹር-ሻዱኒ በመንፍቅለ መንግሥት ያዘው ይላል። ከዚህ በቀር ምንም አይታወቅም። የአሦር ነገሥታት
1932
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B4%E1%88%8C%E1%89%AA%E1%8B%A5%E1%8A%95
ቴሌቪዥን
ቴሌቪዥን የስዕል እና ድምጽ ምልክቶችን ከማሰራጫ የሚቀበል የመገናኛ ዘዴ ነው። «ቴሌ-» የሚለው ክፍል በግሪክ «ሩቅ» ማለት ቢሆን «-ቪዥን» ደግሞ ከሮማይስጥ /ዊዚዮ/ «ማየት» («ትርዒት») ተወስዷል። በአጠቃላይ ቴሌቪዥን ማለት ተንቀሳቃሽ ምስልን (ብዙ ጊዜ ከድምፅ ጋር) ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማስተላለፍ የሚረዳ የመልዕክት ማስራጫ መንገድ ነው። ይህ ከሆነ ዘንዳ ቴሌቪዥን ምስል መቅጃውንም ሆነ ምስል መቀበያውን መሳሪያ ሁሉ ያጠቃልላል ግን በተለምዶ ቴሌቪዥን የምንለው ምስል መቀበያውን ብቻ ነው። በ1873 እ.ኤ.አ. (1865 ዓም) የእንግላንድ ኤንጅኔር ውሎቢ ስሚስ ባደረገው ጥረት ጥንተ ንጥሩ ሴሌኒይም ብርሃን-አስተላልፎሽ መሆኑን ገለጸ። በ1884 እ.ኤ.አ. ፓውል ጎትሊብ ኒፕኮው የተባለ ጀርመናዊ ክብ የሆነ ዲስክን በስፓይራል በምብሳት ይህ ዲስክ በተሽከረከረ ቁጥር ከፊትለፊቱ የሚመጣውን ብርሃን በቀዳዶቹ በማሾለክ ከሴሌኒይም በተሰራ የካሜራ ግድግዳ ላይ እንዲያርፍ አደረገ። ግድግዳው ብርሃን ሲነካው ያንን ብርሃን ወደ ኮሬንቲ ሃይል በመቀየር ምስልን በኮሬንቲ መልክ በሽቦ ለመላክ ቻለ። ነገር ግን በዚህ ጊዜ አምፕሊፋየር ስላልነበር የሚላከው ምስል እምብዛም አመርቂ አልነበረም። ከ27 አመታት በኋላ በ1911 እ.ኤ.አ. የራሻው ቦሪስ ሮዚንግ ለመጀመሪያ ጊዜ የሲርቲን ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ አሁንም ለመጀመሪያ ጊዜ ተንቀሳቃሽ ምስልን ለመላክና ለመቀብል ቻለ። ነገር ግን የሚንቀሳቀሱት ምስሎች የጂዎሜትሪ ቅርጽ ነበራቸው ማለትም ሶስት ማዕዘን፣ አራት ማእዘን ወዘተ... ከ7 አመታት በኋላ በ1925 እ.ኤ.አ. ጆን ሎጂ ቤርድ የተሰኘው የስኮትላንድ ተመራማሪ 2ቅጥ ያላቸው ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመላክ ቻለ ከዚያም በ1926 እ.ኤ.አ. ጥቁርና ነጭ የሆኑ ምስሎችን ለማስተላለፍ በቃ። በዚህ ጊዜ የሚላኩት ምስል ጥራት 30 መስመር በአንድ ጊዜ ነበር፣ በዚህም ምክንያት የሰውን ፊት ለመለየት አስቸጋሪ ቢሆንም ግን ይቻል ነበር። አቶ ቤርድ በ 1918 ዓ.ም. (26 1926 እ.ኤ.አ.) የመጀመሪያውን የቴሌቪዥን መግለጫ ሰጠ። በ1927 እ.ኤ.አ. ኸርበርት አይቭስ የተሰኘው የቤል ላብራቷር ተቀጣሪ 16 የምስል ገጽታ በሰከንድ ከዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኒውዮርክ ከተማ በሽቦ መላክ ቻለ። ቀጠል አድርጎም በራዲዮ ወደ ዊፓኒ ኒው ጀርሲ ለመላክ በቃ። በዚያው አመት ፊሎ ፍራንስዎርዝ የመጀመሪያውን የተሟላና በኤሌክትሪክ ስካኒንግ ብቻ የሚስራውን የቴሌቭዥን ስርዓት በተግባር አዋለ።.በጥር 1928 እ.ኤ.አ. (1920 ዓም) መጀመርያው የቴሌቪዥን ማሰራጫ ጣቢያ በስከነክተዲ፣ ኒው ዮርክ ተከፈተ፤ እስከ ዛሬም ድረስ ያሰራጫል። በርግጥም የመጀመሪያው በሰፊው ተግባራዊ የሆነ የቴሌቭዥን ስርዓት ስራ ላይ የዋለው በጀርመን አገር ሲሆን ይኸውም በ1929 እ.ኤ.አ. ነው። በ1936 እ.ኤ.አ. (1928 ዓም) ጀርመን ሃገር ተደርጎ የነበረውን የኦሎምፒክ ውድድር በቴሌቭዥን ሊሰራጭ ቻለ፣ ህዝቡም ውድድሩን እቤቱ ሆኖ ቀጥታ ሲካሄድ ለማየት ቻለ። ከዚያ መጀመርያው ጥቁርና-ነጭ ፕሮግራሚንግ በዩናይትድ ኪንግደም 1928 ዓም፤ በአሜሪካ 1933 ዓም ተደረገ። በአፍሪካ መጀመርያው ጣቢያዎች በ1952 ዓም በናይጄሪያና ደቡብ ሮዴዝያ (አሁን ዚምባብዌ) ተሰራጩ፣ በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎት (ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን) የጀመረው በ1956 ዓም ሆነ። ሁለት አገራት - እነርሱም ቱቫሉና ኪሪባስ - ምንም የራሳቸውን ቴሌቪዥን አሁን አያሰራጩም፤ ሆኖም የሌላ አገር ስርጭት እዚያ ሊታይ ይችላል። ከለር ቴሌቪዥን ከዚያ ቤርድ በግንቦት 26 ቀን 1920 (ጁላይ 3, 1928 እ.ኤ.አ.) የመጀመሪያውን የከለር ቴሌቪዥን ስርጨት ሙከራ አደረገ። ነገር ግን ከለር ቴሌቪዥን ቢፈጠረም ለሚከተሉት ብዙ ዓመታት ስርጭት ባብዛኛው ጥቁርና ነጭ ብቻ ሆኖ ቀረ። ይሄው ቴክኖዎሎጂው በጣም ውድ፣ በጣም ከባድና በትክክል ያልተስተካከለ ስለ ሆነ ነው። በየጥቂቱ ከ1946 ዓም (1954 እ.ኤ.አ.) ጀምሮ አገራት ወደ ከለር ስርጭትና ከለሩን ማሳየት የሚችል ቴሌቪዥን ወደ መሸጥ ይዛወሩ ጀመር። በጥር ወር 1946 ዓም የተባለው አሜሪካዊ ስርጭት ጣቢያ በከፊሉ ወደ ከለር ተሸጋገረ፤ ብዙ ሰዎች ግን ያንጊዜ ከለር ማሳያ ቴሌቪዥን ለመግዛት ገና አልቻሉም ነበር። ከ1955 እስከ 1959 ዓም ድረስ ሌሎቹ ትልልቅ አሜሪካዊ ጣቢያዎች እና ደግሞ ወደ ከለር ተዛወሩ፣ የከለርም ተቀባዮች ዋጋ እየተቀነሰ የሚይዩት ሕዝብ ቁጥር ደግሞ ከዚህ በኋላ እየተጨመረ ሄደ፤ ከረጅሙ ጥቁርና-ነጭ ዘመን ቀጥሎ ከለርም በኅብረተሠብ ያመጣው ለውጥ ለግዙፍነቱ በኋላ ኢንተርኔት እንደ ሆነ ያሕል ነው። ጃፓን በ1952 ዓም፣ ሜክሲኮ በ1955፤ ካናዳ በ1958፣ የአውሮፓ ኅብረትና የሶቪዬት ሕብረት በ1959፣ ኮት ዲቯር በ1962፣ አውስትራሊያ በ1967 ከለር ስርጭትን ጀመሩ። በኢትዮጵያም ከለር ስርጭት ከ1976 ዓም ጀምሮ ተገኝቷል። በ1977 ዓም ሮማኒያ ከጥቁርና-ነጭ ስርጭት ወደ ከለር ማሰራጨት የለወጠ በዓለም መጨረሻው ሃገር ሆነ።
41360
https://am.wikipedia.org/wiki/29%20December
29 December
በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ ታኅሣሥ 20 ቀን ማለት ነው። በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) ቀን ላይ ነው። ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል። የፈረንጅ ቀኖች
3787
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%8D%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%B5
በልግራድ
በልግራድ () የሰርቢያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1.63 ሚሊዮን ሰዎች ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ሥፍራው መጀመርያው የተሠፈረው 280 ዓክልበ. አካባቢ በኬልቲክ ነገድ ስኮርዲስኪ ሲሆን ስሙ ሲንጊዱን ተባለ። ወደ ሮሜ መንግሥት በተጨመረበት ወቅት ስሙም በርማይስጥ ሲንጊዱኑም ሆነ። ስሙ በልግራድ (ማለት «ነጭ ከተማ») መጀመርያ የተመዘገበ በ870 ዓ.ም. ጀምሮ ነው። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
1574
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%A2%E1%88%AD%E1%88%8A%E1%8A%AD
ሮበርት ኢርሊክ
ሮበርት ሊሮይ ኢርሊክ ጁኒየር አሜሪካ የሪፐብሊካን ፖለቲከኛና የሜሪላንድ አገረ ገዥ ነበር። ሮበርት ከ1994 እስከ 2003 እ.ኤ.ኣ. ድረስ በኮንግረስ ውስጥ አገልግሏል። ሮበርት በ 1950 (1957 እ.ኤ.አ) በአርበተስ ሜሪላንድ ተወለደ። ከ2003 እ.ኤ.ኣ. ጀምሮ እስካ ጥር 2007 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የሜሪላንድ ከንቲባ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ግን በዲሞክራቱ ማርቲን ኦማሊ ተተክቷል። የአሜሪካ መሪዎች
16431
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%8B%AB
ክፍያ
ክፍያ ከገዥ ወይም ተጠቃሚ ለአምጭው ወይም ለአገልግሎት ሰጭው የሚሠጥ ተመጣጣኝ የገንዘብ ወይም የዓይነት ክፍያ ነው። ማህበራዊ ግብይት
20910
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%90%E1%8D%8D%E1%8C%A0%E1%8A%9B%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8C%8B%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B0%E1%8A%9B
ዝናር የሌለው ነፍጠኛ አለንጋ የሌለው ፈረሰኛ
ዝናር የሌለው ነፍጠኛ አለንጋ የሌለው ፈረሰኛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝናር የሌለው ነፍጠኛ አለንጋ የሌለው ፈረሰኛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ ምግባር ሳይኖር ስም እንደማለት ነዉ
16724
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8B%9D%E1%88%9D%E1%8B%9D%E1%88%9D%20%E1%88%B2%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%88%E1%88%AD%20%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%B5%20%E1%89%A5%E1%88%88%E1%88%85%20%E1%8A%A0%E1%88%B3%E1%88%8D%E1%8D%88%E1%8B%8D
ቅዝምዝም ሲወረወር ጎንበስ ብለህ አሳልፈው
ቅዝምዝም ሲወረወር ጎንበስ ብለህ አሳልፈው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
48315
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%AA%E1%89%B5
ኦሪት
ኦሪት ማለት በተለይ የብሉይ ኪዳን መጀመርያ ፭ መጻሕፍት ወይም የሙሴ መጻሕፍት ማለት ነው፣ ወይም በእብራይስጥ «ቶራህ» የተባለው ክፍል። ኤነዚህም ፭ መጻሕፍት፦ ኦሪት ዘፍጥረት ኦሪት ዘጸአት ኦሪት ዘሌዋውያን ኦሪት ዘኊልቊ ኦሪት ዘዳግም «የኦሪት ሕግ» ማለት በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ የተጻፈው አስርቱ ቃላትና ሕገ ሙሴ ነው። በዘመናዊ አማርኛ «ኦሪት» ለዕብራይስጥ «ጦራህ» ወይም ለግሪክኛ «ፔንታቲውክ» ይወክላል፣ ልዩ ልዩ ትርጓሜዎች ኦሪተ ሳምራውያን፣ ኦሪተ አይሁድ፣ ኦሪተ ሊቃውንት ተብለዋል። በግዕዝ ግን ተጨማሪ ሦስት መጻሕፍት በ«ኦሪት» ይቆጠራሉ፦ መጽሐፈ ኢያሱ (ኦሪት ዘኢየሱስ) መጽሐፈ መሳፍንት (ኦሪት ዘመሳፍንት) መጽሐፈ ሩት (ኦሪት ዘሩት) «ኦሪት» ደግሞ ጥንታዊ ዘመን ወይም በተለይ እነዚህ መጻሕፍት የሚተርኩት ዘመን (ከ1000 ዓክልበ. በፊት) ማለት ነው፤ ከማየ አይኅ አስቀድሞ የነበረውም ክፉ ዘመን ያጠቅልላል። «ኦሪታውያን» ማለት ደግሞ በጥፋት ውሃ የሰመጠው ክፉ ነገድ ሊሆን ይችላል፣ የዚህም አጠራር ከግብጽ ጣኦት ሔሩ ጋር እንደ ተዛመደ ይመስላል። መጽሐፍ ቅዱስ "ኦሪት" የሚለው ቃል የተገኘው "ኦር" ከሚለው የዕብራይስጥኛ ቃል ነው። በዕብራይስጥኛ "ኦር፡"ማለት "ብርሃን" ማለት ነው። ይህም በአምስቱ የሕግ/ቶራህ መጽሐፍት የተዘገቡት የእግዚአብሔር ቃላት ብርሃን ሁነው የሰውን ልጅ መንገድ ስለሚመራ ነው። ይሄንንም በመዝሙረ ዳዊት እንዲህ ተብሎ እናገኘዋለን፡ “ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።” መዝሙር 119፥105 ሲል ያስረግጥልናል።
20051
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%9E%E1%89%A5%E1%88%8D%20%E1%88%98%E1%89%83%E1%89%A5%E1%88%AD
የዞብል መቃብር
የዞብል መቃብር የፈረሱ ዞብል መቃብር ነው። ከፋሲል መዋኛ አጠገብ በስተምስራቅ ይገኛል። ዞብል በአንዳንዶች ዘንድ ተወዳጁ የአጼ ፋሲለደስ ፈረስ መሆኑ ሲታመን አልፎ አልፎ ሌሎች ሰዎች ፈረሱ የፋሲለደስ ልጅ የቀዳማዊ ዮሐንስ ፈረስ ነው ይላሉ። ሆነም ቀረም የዞብል መቃብር በክብ ቅርጽ በቅምብብ የተሰራ መታሰቢያ ሲሆን ከቆይታ ብዛት ጉዳት እየደረሰበትና ዛፎች በመካከሉ እየበቀሉበት እየፈረሰ ያለ ምናልባት ብቸኛው የኢትዮጵያ ፈረስ መዘክር ነው።
12664
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8C%8B
ስጋ
ስጋ የዓሣን ሳይጨምር በውስጡ ጡንቻ፣ አጥንት እና ስብ ሊኖረው የሚችል የእንስሳት አካል ነው። የከብት ስጋ ሥነ አካል
21177
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%8C%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%89%A4%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%89%86%E1%88%9B%E1%88%8D
የማያደርግ እንትን ከቤተክርስቲያን ይቆማል
የማያደርግ እንትን ከቤተክርስቲያን ይቆማል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማያደርግ እንትን ከቤተክርስቲያን ይቆማል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
3807
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%88%AB%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%89%A6
ፓራማሪቦ
ፓራማሪቦ የሱሪናም ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 250,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ፓራማሪቦ በ1622 ዓ.ም. በእንግሊዞች ተሠፈረና 1642 ዓ.ም. መቀመጫ ሆነ። ብዙ ጊዜ ከእንግሊዝና ከሆላንድ መካከል ቢለዋወጥም፣ ከ1807 ዓ.ም. እስከ 1967 ዓ.ም. ድረስ የሆላንድ ነበረ። ከዚያ አገሩ ነጻነት ሳላገኘ የሱሪናም ዋና ከተማ ሆነ። ዋና ከተሞች
21698
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%88%B0%E1%8C%88%E1%8A%97%E1%89%B5%20%E1%89%85%E1%88%8D%20%E1%89%A3%E1%8D%8F%20%E1%89%B3%E1%8D%88%E1%88%B3%E1%88%88%E1%89%BD
ያመሰገኗት ቅል ባፏ ታፈሳለች
ያመሰገኗት ቅል ባፏ ታፈሳለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያመሰገኗት ቅል ባፏ ታፈሳለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49798
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%88%B9%E1%89%B3%E1%88%AD%E1%8A%93
1 ሹታርና
፩ ሹታርና እንደሚታመን በሑራውያን ላይ የነገሡት የሚታኒ መሣፍንት ነበር። እንዲህ ከሆነ ዘመኑ ምናልባት 1497-1480 ዓክልበ. ያሕል ነበር። ስሙ የሚታወቀው በአላላኽ በተገኘው በአንድ ማኅተም ብቻ ነው፤ «ሹታርና የኪርታ ልጅ» ብቻ ይላል። ደግሞ ይዩ፦ ኲሰርሰቴም የሚታኒ ነገሥታት
3754
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%8D%E1%89%B5%E1%8A%9B
ማልትኛ
ማልትኛ የሴማዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው። በሜድትራኒያን ባሕር ውስጥ በሚገኘው ደሴት አገር በማልታ ላይ ይናገራል። መንስኤው ከቅርብ ዘመዱ ከአረብኛ ነው። ከሁሉ የሚመስለው የቱኒዚያ አረብኛ ሆኖም ከማልታ ቅርብ ጊዜ ታሪክ የተነሣ ብዙ ቃላትና ድምጽ ከጣልኛ እና ከእንግሊዝኛ ወስዷል። ከሴማውያን ቋንቋዎች ሁሉ ማልትኛ ብቻ በላቲን አልፋቤት የተጻፈ ነው። በ1928 ዓ.ም. ማልትኛና እንግሊዝኛ የደሴቱ መደበኛ ቋንቋዎች ተደረጉ። ከዚያ ዓመት በፊት መደበኛው ቋንቋ ጣልኛ ነበር። ዛሬ የተናጋሪዎቹ ቁጥር 371,900 ነው። ከነዚህም ውስጥ በአውስትራሊያ፥ አሜሪካና ካናዳ የሚችሉት ይገኛሉ። በማልትኛ ከሁሉ መጀመርያው ሰነድ በ1460 ዓ.ም. አካባቢ በፔትሮ ካሻሮ የተቃኘው ግጥም ካንቲሌና ነው። ይሁንና ለረጅም ዘመን ማልትኛው ስነ-ጽሑፋዊ ሳይሆን በብዛት የመነጋገርያ ቋንቋ ነበርና ጽሕፈት የተደረገው በአረብኛ በኋላም በጣልኛ ነበር። የማልትኛ ስዋሰው መሠረት ከአረብኛ ሲሆን ከሮማንስ ቋንቋዎች በተለይ ከሲሲልኛና ከኖርማንኛ ቀበሌኞች ጽኑእ ተጽእኖ ይገኛል። ቅጽል በስም ይቀደማል። እንደ አረብኛ ወይም እንደ ዕብራይስጥ መስተፃምሩ በስምና በቅጽል ይታያል። ለምሳሌ ኢት-ቲፈል ኢል-ክቢር = ትልቁ ልጅ። ይህ ደንብ ግን ከሮማንስ ቋንቋዎች ለተበደሩ ስሞች ወይም ቅጽሎች አይደለም። የስም ቁጥር የሚታይበት ዘዴ ለሮማንስና ለሴማዊ ቃላት ይለያያል። እንደተለመደ ለሴማዊ ስሞች ብዙ ቁጥር ለማመልከት - ወይም - (-የት, -ኢየት) ይጨመር። ለምሳሌ ፥ አርት (መሬት) => ፥ አርቲየት (መሬቶች) ይሆናል። ደግሞ እንደ ሴማውያን ልሣናት ለአንዳንድ ስሞች 'ሰባራ ብዙ ቁጥር' ይገኛል፣ ለምሳሌ ክትየብ (መጽሐፍ) => ኮትባ (መጻሕፍት)፣ ራጀል (ሰው) => ኢርጅየል (ሰዎች)። ለሮማንስ ስሞች ግን የብዙ ቁጥር ባዕድ መነሻ -ኢ ሊሆን ይችላል. ለምሳሌ ፥ ሊንጓ (ቋንቋ) => , ሊንግዊ (ቋንቋዎች)። ግሦች እንደ ሌሎች ሴማውያን ቋንቋዎች ይመስላሉ። ከተናባቢዎች ሥር ይሠራሉ ማለት ነው። ለምሳሌ 'እኛ ጻፍን' በማልትኛ 'ክቲብና'፥ በአረብኛ 'ካታብና'፥ በዕብራይስጥም ካታቭኑ ይባላል። ከሮማንስ ለተበደሩ ግሦች ቢሆንም የአረብኛ ባዕድ መነሻ ይጨመራል፥ ለምሳሌ (ኢደቺደይና) 'እኛ ወሰንን'። ምሳሌ (ከተመድ መብቶች ጽሑፍ) ኢል-ብነድሚን ኮላ ዪትውየልዱ ሕየልሳ ኡ ኢንዳእስ ፊት-ዲንዪታ ኡ ል-የዲየት። ኡማ ሞዕኒያ ቢር-ራጁኒ ኡ ቢል-ኩሽየንጻ ኡ ዓንዶም ኢጂቡ ሩሖም ማ ሹልሺን ብሓላ አሗ። የሰው ልጅ ሁሉ ሲወለድ ነጻና በክብርና በመብትም እኩልነት ያለው ነው። የተፈጥሮ የማስተዋልና ኅሊናው ስላለው አንዱ ሌላውን በወንድማማችነት መንፈስ መመልከት ይገባዋል። የማልትኛ ፊደል ከላቲን አልፋቤት መጥቶ እንዲህ ነው። ) የሚለው ላቲን ፊደል በማልትኛ የለም። ዋቢ መያያዣዎች ሴማዊ ቋንቋዎች
47295
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%88%8D%E1%8D%8B%E1%88%B5%E1%89%B5
ቤልፋስት
ቤልፋስት የስሜን አየርላንድ መቀመጫ ነው። ዩናይትድ ኪንግደም የአውሮፓ ከተሞች
18722
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BB%E1%88%AD%E1%88%88%E1%88%B5%20%E1%88%9C%E1%8C%80%E1%88%AD
ቻርለስ ሜጀር
ቻርለስ ሜጀር (እ.አ.አ. 1856 – 1913) ታዋቂ አሜሪካዊ ደራሲ ነው። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራው ይታወቃል። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
53143
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%B8%E1%89%B4
እሸቴ
እሸቴ የተለያዩት ፍች ሊሆነው ይችላል፦ የአባት ስም ተሰማ እሸቴ አለማየሁ እሸቴ ወርቅነህ እሸቴ በኃይሉ እሸቴ ዮናስ እሸቴ የአያት ስሞች
44623
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8C%E1%8B%B4%E1%8A%A6%E1%8A%9B
ጌዴኦኛ
ጌዴኦኛ ወይም ጌዴኡፋ በኢትዮጵያ ውስጥ በጌዴኦ ብሔረሰብ የሚነገር ኩሻዊ ቋንቋ ነው። የጌዴኦ ብሔረሰብ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ሲሆን በብሔረሰቡ አባላት ጌዴኡፋ በመባል ይጠራል። ቋንቋው በተለይ ከሲዳምኛ፣ ከከምባትኛ፣ እና ከሀዲይኛ ቋንቋዎች ጋር የመመሳሰል ባህርይ አለው። በአሁኑ ሰዓት ጌዴኡፋ ከንግግር ቋንቋነት አልፎ የሥራ እና የትምህርት ቋንቋ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። በ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. የሣባ ፊደል ተቀርፆለት ለመሠረተ ትምህርት ማስተማሪያነት ውሏል። ከ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. ጀምሮ ግን ለቋንቋው የላቲን ፊደል ተቀርፆለት በርካታ የመማሪያና የማስተማሪያ መጽሐፍት ተዘጋጅተው መደበኛ ትምህርት በመስጠት ላይ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በጌዴኦ ዞን ውስጥ በአብዛኛዎቹ በአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሣይክል ትምህርት ቤቶች ትምህርት የሚሰጠው በጌዴኡፋ ቋንቋ ሲሆን በሁለተኛ ሣይክል /ከ5ኛ--8ኛ/ ባሉት ክፍሎችም ቋንቋው እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት በመሰጠት ላይ ይገኛል። ከዚህ በተጨማሪ ቋንቋው የሥራ ቋንቋ ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል። በ፲፱፻፺፱ ዓ.ም. የጌዴኡፋ-አማርኛ-እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ተዘጋጅቶ ለተጠቃሚው እንዲደርስ ተደርጎአል። ዋቢ ምንጭ ጌዴኦ ብሔረሰብ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ኩሺቲክ ቋንቋዎች
31015
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%89%B1%E1%8A%A9%E1%88%8D%E1%89%B2-%E1%8A%92%E1%8A%91%E1%88%AD%E1%89%B3
1 ቱኩልቲ-ኒኑርታ
1 ቱኩልቲ-ኒኑርታ ከ1249 እስከ 1213 ዓክልበ. ድረስ ያሕል የአሦር ንጉሥ ነበረ። በዘመኑ ምድር ከኬጥያውያን መንግሥት ያዘ፤ ከዚህም በላይ ኡራርቱን፣ ባቢሎንን፣ እንዲሁም እስከ ድልሙን (አሁን ባሕረይን) ድረስ አሸንፎ ለርሱ ግዛቶች እንደ ያዛቸው በጽሑፎቹ ጽፏል። የአሦር ነገሥታት