id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
22301
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%8B%88%E1%88%8B%E1%8B%B5%20%E1%88%B2%E1%8C%A0%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%88%8D
ክረምትና ወላድ ሲጠሉት ያከብራል
ክረምትና ወላድ ሲጠሉት ያከብራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ክረምትና ወላድ ሲጠሉት ያከብራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21220
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%89%A3%20%E1%88%B1%E1%88%AA%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8D%20%E1%8B%98%E1%88%AA
የማይገባ ሱሪ የማይበቅል ዘሪ
የማይገባ ሱሪ የማይበቅል ዘሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይገባ ሱሪ የማይበቅል ዘሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
46358
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A3%E1%89%B5
ጣት
ጣት በሰዎች እንዲሁም በሌሎች እንስሶች እጅ እና እግር ጫፍ ላይ የሚገኝ አንጓ ያለው ተንቀሳቃሽ የሰውነት ክፍል ነው። አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች በእያንዳንዱ እጆቻቸው ላይ አምስት ጣቶች አላቸው። አንዳንድ ጊዜ ግን በአፈጣጠር ችግር ቁጥሮቻቸው ሊጨምሩ እንዲሁም በአደጋ ምክንያት ቁጥሮቻቸው ሊያንሱ ይችላሉ። የመጀመሪያው ጣት አውራ ጣት ተብሎ ይጠራል። በመቀጠልም ሌሎቹ አመልካች ጣት (በተለምዶ ሌባ ጣት) ፣ የመሃል ጣት ፣ የቀለበት ጣት እናም ትንሿ ጣት (በተለምዶ ማርያም ጣት) በመባል ይታወቃሉ። ሥነ አካል ባለ አምስት ሬይ የፊት እግሮች የምድር አከርካሪ አጥንቶች ከፋይሎጀኔቲክ የዓሣ ክንፎች ሊገኙ ይችላሉ።
14582
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%BB%E1%8B%B5%E1%89%83%E1%8A%95%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%A9%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9B%E1%88%89%20%E1%88%80%E1%8C%A5%E1%8A%A0%E1%8A%95%20%E1%8C%8D%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%89%83%E1%8C%A0%E1%88%A9%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%B0%E1%8C%A3%E1%8C%A3%E1%88%89
ጻድቃን ሳይቀጣጠሩ ይገናኛሉ ሀጥአን ግን በተቃጠሩበት ይተጣጣሉ
ጻድቃን ሳይቀጣጠሩ ይገናኛሉ ሀጥአን ግን በተቃጠሩበት ይተጣጣሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጻድቃን ሳይቀጣጠሩ ይገናኛሉ ሀጥአን ግን በተቃጠሩበት ይተጣጣሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
41302
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%89%AC%E1%88%B1%E1%89%AA%E1%8B%A9%E1%88%B5
ደብረ ቬሱቪዩስ
ደብረ ቬሱቪዩስ በጣልያን አገር እሚገኝ እሳተ ገሞራ ነው። በተለይ በ87 ዓክልበ. ፖምፐዪ ከተማን ስለ ማጥፋቱ ታውቋል። በአንድ አፈ ታሪክ (አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ) ዘንድ፣ እሳተ ገሞራው ደግሞ በማሎት ታገስ ዘመን በ2092 ዓክልበ. ግድም ፈነዳ።
50403
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5%20%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%88%B5
ቅዱስ ገብረክርስቶስ
ገብረክርስቶስ የቆንስታቲኖፕሉ ንጉስ ቲወዲሰይስ ልጅ የነበረ ጻድቅ ነው። የዚህ ጻዲቅና መባዓ ጽዮን የተባለው የኢትዮጵያ ጻዲቅ ገድሎች ተከለ ሃይማኖት በተባለ ሃብታምና ሚስቱ ወለተ ጽዮን አነሳሽነት ምክሖ ጊዮርጊስ በተባለ ፀሐፊ በአንድ መጽሃፍ እንዲጻፉ ተደረገ ። ይህ መጽሐፍ እጅግ በተዋቡ ደማቅ ስዕሎች ያሸበረቀ ሲሆን ሰአሊው "ኢግናጦስ" የሚባል ሰው ሊሆን ይችላል በማለት ታሪክ ተመራማሪው ዋሊስ በጅ ገምቷል መጽሃፉ በዓፄ ቴወድሮስ መቅደላ ላይ ሊያሠሩት ለነበረው ቤ/ክርስቲያናቸው እንደስጦታ አዘጋጅተውት በመሃሉ በእንግሊዞች ተወስዶ እንግሊዝ አገር ውስጥ ይገኛል ። የመጀመሪ ሕይወት ታሪኩ ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ ወላጅ አባቱ የቍስጥንጥንያው ንጉሥ ቴዎዶስዮስና እናቱ ንግሥት መርኬዛ በስለት ያገኙት ብቸኛ ልጃቸው ስለሆነ ሃይማኖትን እያስተማሩት በምግባር በእጅጉ ተንከባክበው አሳድገውታል፡፡ የአባቱን ንግሥና በመውረስ ቍስጥንጥንያን እንዲገዛላቸው በመፈለግ ወላጆቹ ለአካለ መጠን ሲደርስ የሮሙን ንጉሥ ሴት ልጅ አጋቡት፡፡ እርሱ ግን ዓለምን ፍጹም በመናቅ የክርስቶስን መስቀል ለመሸከም የተዘጋጀ ነበርና የሠርጉ ዕለት ሌሊት የእርሱንም ሆነ የሙሽይቱን ድንግልና እንደጠበቀ ላንቺም ለእኔም ይህ ነገር የሚጠቅመን አይደለም ብሎ ከጫጉላ ቤት ወጥቶ በመርከብ ተሳፍሮ ሩቅ ሀገር በመሄድ በቤተክርስቲያን ተቀምጦ ከነዳያን ጋር ተደባልቆ በመለመን ለምኖ ያገኘውንም ለሌሎች እየመጸወተ በጾም በጸሎት ተጠምዶ 15 ዓመት ኖረ፡፡ የዓላማው መታወቅ እመቤታችን ተገልጻ ለአንድ የቤተክርስቲያኑ አገልጋይ የገብረ ክርስቶስን ጽድቅ ብትነግረው ምሥጢሩን ለሀገሩ ሁሉ አዳረሰበት፡፡ ሙሽራው ገብረ ክርስቶስም ‹‹ግብሬ ታወቀ፣ ከዚህ ውዳሴ ከንቱ ልሽሽ›› በማለት ወደሌላ ሀገር በመርከብ ሲጓዝ ፈቃደ እግዚአብሔር መርከቢቱን ያለ አቅጣጫዋ ወስዶ አባቱ ደጅ አደረሰው፡፡ ማንነቱን እንደደበቀና ዓለምን ምን ያህል እንደናቃት ይረዳ ዘንድ በአባቱና በንጉሡ ደጅ የኔ ቢጤ ለማኝ ሆኖ ለአባቱ ውሾች የሚሰጠውን ፍርፋሪ እየተመገበ አሁንም 15 ዓመት ሙሉ በትዕግስት ተቀመጠ፡፡ የአባቱ አሽከሮች እንኳን እጣቢና ቆሻሻውን ሁሉ እየደፉበት ሲያሠቃዩት የአባቱ ውሾች ግን የእግሩን ቁስል ይልሱለት ነበር፡፡ በአጠቃላይ ገብረ ክርስቶስ እጅግ የተከበረ የታላቅ ንጉሥ ልጅ ሲሆን ነገር ግን ዓለምን ፍጹም በመናቅ ስለ ጽድቅ ተሰዶ እየለመነ ያገኘውን እየመጸወተ በጾም በጸሎት እየተጋደለ 30 ዓመት ሙሉ ተቀመጠ፡፡ በመጨረሻም ጌታችን እመቤታችንን፣ ቅዱሳን መላእክትን ሁሉ፣ ከገብረ ክርስቶስ በፊት የነበሩ ነቢያትን ሁሉ፣ ሐዋርያትን፣ ጻድቃንን፣ ሰማዕታትን ሁሉ አስከትሎ መጥቶ ቃልኪዳን ከገባለት በኋላ ከጌታችን ጋር አብረውት የመጡት ሁሉ በታላቅ ክብርና ምስጋና እያመሰገኑት ጌታችን ክብርት ነፍሱን በእቅፉ ተቀብሎ አሳርጓታል፡፡ የቁስጥንጥንያው ሊቀ ጳጳሳት አባ ቴዎፍሎስ በቅዳሴ ላይ ሳሉ ከንጉሡ ቤት ሄደው የገብረ ክርስቶስን ሥጋ እንዲያመጡ የእግዚአብሔር ድምፅ ከሰማይ በትእዛዝ መጣላቸውና ሄደው ቢያዩ የገብረ ክርስቶስን ሥጋ በንጉሥ አባቱ ደጅ ወድቆ አገኙት፡፡ በገብረ ክርስቶስም እጅ ላይ በጥቅል ወረቀት የተጻፈ ደብዳቤ ነበርና ወስደው ሊያነቡት ሲሞክሩ ወረቀቱ አልላቀቅ ብሎ ፈጽሞ እምቢ አላቸው፡፡ ብዙ ምሕላና ጸሎት ከተደረገ በኋላ ወረቀቱ ከእጁ ላይ ተላቀቀና ሲነበብ ገብረ ክርስቶስ ስለ አምላኩ ፍቅር ብሎ ለ30 ዓመታት ያሳለፈውን እጅግ አሠቃቂ መከራ በተለይም በአባቱ ደጅ ማንም ሳያውቀው ያሳለፈውን እጅግ አሳዛኝ መከራና በኀዘን የሚያስለቅሰውን ታሪኩን በራሱ እጅ በዝርዝር ጽፎት ተገኝቷል፡፡ ንጉሡ አባቱና ንግሥት እናቱም ይህንን ልጃቸው የጻፈውን መልእክት ባነበቡ ጊዜ የሚሆኑት ጠፋቸው፡፡ በጣም የሚገርመው ደግሞ ወላጆቹ ሚስት አድርገው ያመጡለት የሮሙ ንጉሥ ሴት ልጅ ለባሏ ታማኝ ሆና 30 ዓመት ሙሉ በእናት አባቱ ቤት በትዕግስት ስትጠብቀው መኖሯ ነው፡፡ እርሷም ታሪኩ ሲነበብ ብትሰማ እንደ ዕብድ ሆነች፡፡ የቅዱስ ገብረ ክርስቶስን ሥጋውን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲወስዱ እጅግ አስገራሚ ተአምራት በድውያን ሕመምተኞች ላይ ተፈጽሟል፡፡ ከተአምራቱ የተነሣ መንገዱ በሕዝብ ተጨናንቆ አላሳልፍ ቢላቸው ንጉሡ በመንገድ ዳር ወርቅ እየበተነ ሰው ወርቁን ለማንሳት ሲሄድ በፍጥነት ወደ ቤተ ክርስቲያን አድርሰውታል ፡፡ ከገድለ ገብረክርስቶስ የተወሰዱ ጥንታዊ ስዕሎች
10268
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%B8%E1%89%A5%E1%88%AD
አሸብር
ታዋቂ የኢትዮጵያ ስም አሸብር ትርጓሜው ፡ ማሸበር፡ አሸባሪ፡ አታራምሴ ፡ ረበሸ ፡ በዚህ ስም ከሚታወቁ የኢትዮጵያ ሰዎች፦ ዶ/አሸብር ወ/ጊዮርጊስ - የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሺን ፕሬዚዳንት ፡ ዶ/ር አሸብር ወ/አበዝጊ - አሜሪካን አገር በሜሪላንድ ግዛት የውስጥ ደዌ ልዩ ሃኪም አቶ አሸብር አልቤ አጊሮ - በካሊፎርኒያ ግዛት የአሜሪካን ፖስት አገልግሎት ሰራተኛ የሆኑ የሚሰጥ ስሞች
49490
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%BD%E1%8B%AB%E1%8A%95
ኽያን
ሰኡሰረንሬ ኽያን በጥንታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን የ15ኛው ሥርወ መንግሥት (ሂክሶስ) ፈርዖን ነበር። ስሙና ሕልውናው ከበርካታ ቅርስ ይታወቃል። ከግብጽ ውጭ ስሙ በክኖሦስ፣ ቀርጤስ በክደን ላይ ከቤተመንግሥት በታች ተገኘ። እንዲሁም በደቡብ ግብጽ፣ ሐቱሳሽ ሐቲና በባቢሎን አካባቢ በመገኘቱ ንግድ ወደነዚህ አገራት እንደ ላከ ይሆናል። የእርሱ ቤተመንግሥት በቅርቡ በአቫሪስ ተገኝቷል። በማኔቶን ልማድ እንደ ተገለጸ፣ የሂክሶስ ሦስተኛ ንጉሥ «አፓሕናን» ይባላል፣ ለ36 ወይም በሌላ ቅጂ ለ63 ዓመታት ገዛ። እነዚህ ስሞች በዘመናት ላይ ከግብጽኛ በቅብጥኛ፣ ግሪክኛና በሌሎች ልሳናት በኩል በመተረጎማቸው ቢዛቡም፣ ይህ ሦስተኛ ሂክሶስ አለቃ «አፓኽናን» እና «ኽያን» አንድ ሊሆኑ ይቻላል። ስለዚህ በግምት ዘመኑ ምናልባት 1638-1602 ዓክልበ. ያህል ሊገኝ ይቻላል። በዮሴፉስ ቅጂ ከአፓኽናንና ከአፖፒስ በኋላ «ያናስ» የተባለ ሂክሶስ ፈርዖን ይዘረዘራል። በሥነ ቅርስ ደግሞ በአንዱ ጽላት የኽያን ልጅ ያናሢ ይጠቀሳል። ይህ ያናሢ ምናልባት አልጋ ወራሽ ቢሆንም እንደ ፈርዖን እንደ ገዛ ግን አይመስልም። ዋቢ ምንጭ ስለ ኽያን በ2014 እ.ኤ.አ. የወጡት ወረቀቶች የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
22714
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%8B%B0%E1%8B%AD%20%E1%8A%A3%E1%89%A0%E1%89%A3
ኣደይ ኣበባ
ኣደይ ኣበባ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ የአደይ አበባ ባህርያት እና ጥቅሞቹ መስከረም መጥባቱን ተከትሎ ብቅ የሚለው የአደይ አበባ ለብዙዎች የዘመን መለወጥ ምልክት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ አደይ አበባ ለምን በመስከረም አካባቢ ብቻ ይታያል? እውን በኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚበቅለው? ከበዓል ማድመቂያ እና የቤት ማስዋቢያ በዘለለ ሌላ ጥቅም ይኖረው ይሆን? አውሮፓውያን ከዘመን መለወጫቸው ሳምንት በፊት በሚከበረው የገና በዓል በወቅቶች መፈራረቅ የሚከሰተውን በረዶ በጉጉት ይጠብቃሉ፡፡ በረዶ ከጎደለ ቅር ይላቸዋል፡፡ በዓሉ ይደበዝዝባቸዋል፡፡ በርካታ ኢትዮጵያውያንም ዘመን በሚለውጡበት መስከረም ወር ተፈጥሮ የምትለግሳቸውን አደይ አበባ በናፍቆት ይጠብቃሉ፡፡ ዙሪያው ገባውን በቢጫው አበባ ተውቦ ሲመለከቱ ያኔ አዲስ አመት ባተ ይላሉ፡፡ ወለል ግድግዳቸውን በአበባው ያስጌጣሉ፡፡ ልጃገረዶች “አባባዮሆሽ” ሲጨፍሩ አደይ አበባን ይዘው መዞራቸውም ያለ ነው፡፡ አደይ አበባ በኢትዮጵያውያን ያለውን ትልቅ ቦታ ለመረዳት አሁን በግንባታ ላይ ያለውን ብሔራዊ ስቴድየም መመልከት ይበቃል፡፡ ከእነስሙ እና ንድፉ አደይ አበባ ላይ የተንተራሰ ነው፡፡ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ የሆነው አደይ አበባ ከምን ዓይነት የዕጽዋት ዝርያ ይመደባል? መገኛውስ በኢትዮጵያ ብቻ ይሆን? በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የዕጽዋት ባይሎጂ መምህር ፕሮፌሰር ሰብስቤ ደምሰው ትንታኔ አላቸው፡፡በኦሃዩ ስቴት ዩኒቨርስቲ የዕጽዋትና የብዘሀ ህይወት ተመራማሪ እና መምህር ፕሮፌሰር መስፍን ታደሰ ስለ አደይ አበባ እና እርሱ በሚገኝበት የሳይንስ ቤተሰብ ውስጥ ባሉ ዝርያዎች ላይ ሰፊ ጥናት ያካሄዱ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ስለሚገኙ ዝርያዎች ብዛት ተከታዩን ብለዋል፡፡ ባይደንስ መሰረቱ ሜክሲኮ ነው፡፡ ይህ ዝርያ () በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ደቡብ አሜሪካ እንደሚገኝ የሚናገሩት ፕሮፌሰር መስፍን ይህም የሚያመለክተው ትልቅ መሆኑን ነው ይላሉ፡፡ እንደ የአጥኚዎቹ ዓይነት የቁጥር ልዩነት ቢታይም በዚህ ዝርያ ስር እስከ 300 ዘሮች እንዳሉ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ባይደንስ ማይክሮ ካርፓ በተባለ የሳይንስ ስም የሚታወቀው አደይ አበባ በሌሎች በእርሱ ዝርያ ስር ከተካተቱ እጽዋቶች የሚለዩት ባህሪያት እንዳሉት ሁለቱም ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ ዕጽዋቶች አንዳቸውን ከአንዳቸው ለመለየት መገለጫ ባህርያቸውን መመልከት እንደሚያስፈልግ ፕሮፌሰር ሰብስቤ ይናገራሉ፡፡ የቅጠላቸው አዘረጋግ፣ የአበባቸው እና የፍሬያቸው ሁኔታ በመለያነት ከሚያገለግሉት ይገኝበታል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን በበኩላቸው የአደይ አበባን ልዩ መገለጫ ከዘር ወደ ዘር መተላለፉ እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡ ሌሎች የዕጽዋት አይነቶች እድገታቸው ሲያበቃ ስራቸው እና ጥቂት ግንዳቸው የሚተርፍ ሲሆን አደይ አበባ ግን ዘሩ ብቻ በመሬት ውስጥ እንደሚቀር ያብራራሉ፡፡ በኢትዮጵያ ስሙ የገነነው አደይ አበባ የዕይታ ጊዜው እንደስሙ ግዝፈት አይደለም፡፡ ተስፋ እና ደስታን ያንጸባርቃል የሚባለው ቢጫማ ቀለም ሀገር ምድሩን አልብሶ የሚቆየው ቢበዛ ለሶስት ወር እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ይህም የአደይ አበባ ሌላው መለያ ባህሪ እንደሆነ ፕሮፌሰር መስፍን ይገልጻሉ፡፡ አደይ አበባ ከሶስት ወር በኋላ የመሰወሩ ምክንያት ምንድነው? ፕሮፌሰር ሰብስቤ ከእንቅልፋችን ለመንቃት የምንሞላውን ሰዓት በማነጻጸሪያነት በመጠቀም ምክንያቱን ያስረዳሉ፡፡ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
18345
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%88%8B
ሞላ
ሞላ ማለት ተለጣጭ መሳሪያ ሲሆን የተንቀሳቃሽ አቅሞችን በማከማቸት ወደ እምቅ አቅም ይቀይራል። ሞላወች ብዙ ጊዜ ከጠነከረ አረብረት() ይሰራሉ። በ#የሁክ ህግ መሰረት፣ በሞላ ላይ የሚያርፍ ጉልበትና የሞላው የርዝመት ለውጥ ተመጣጣኝ ናቸው። የዚህ ምጥጥን ውድር የሞላ ቋሚ ቁጥር በመባል ይታወቃል። ማለት የሞላው ቋሚ ቁጥር የሚሰላው በሞላው ላይ በሚያርፈው ጉልበት ሲካፈል በዚህ ጉልበት ምክንያት በመጣው የርዝመት ለውጥ ነው። ሽክርክር የሆነ ሞላ መሰራት የጀመረው በ15ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን ነገር ግን የጥንቱ አይነት የቀስት መወርወሪያ ሞላ የተሰራው ከታሪክ በፊት በሚኖሩ ህብረተሰቦች ነው። በ17ኛው ክፍለ ዘመን የእንግሊዙ ተመራማሪ ሮበርት ሁክ የሞላን የተፈጥሮ ህግጋት ለማጥናት በመቻሉ ሂሳባዊ ቀመሩን ለማስቅመጥ በቅቷል። በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት የሁክ ህግ የሁክ ህግ እንደሚለው፣ አንድ ሞላ በተፈጥሮ ካለው ርዝመቱ ርቀት፣ ወይም ቢለጠጥ ወይም ቢጨመቅ፣ ሞላው የሚፈጥረው የመሳብ ወይም የመግፋት ጉልበት፣ ከ ጋር ተመጣጣኝ ነው። ( ይህ ህግ ከመለጠጫ አቅማቸው በላይ ላልተለጠጡ ወይም ላልተጨመቁ ሞላወች ይሰራል))። እንግዲህ ይህ ህግ በሂሳብ ሲጻፍ የሞላው ጫፍ የአቀማመጥ ጨረር ነው። በቀላል አማርኛ፣ ማለት ሞላው የተጨመቀበት ወይም የተለጠጠበት ርዝመትና አቅጣጫ ነው። ሞላው ስለመወጠሩ ወይም መጨመቁ የሚከሰት የጉልበት ጨረር ነው። ጉልበቱ በሞላው አማካይነት ከሞላው ጋር በተገናኘ እቃ ላይ የሚያርፍ ነው። የ ሞላው ቋሚ ቁጥር ነው። ቀላል ሕብር እንቅስቃሴ በኒውተን ህግ መሰረት አንድ ጉልበት ከግዝፈት, , እና ፍጥንጥነት, , ብዜት ጋር እኩል ስለሆነ እንዲሁ ከላይ በተቀመጠው #የሁክ ህግ መሰረት ሁለቱን ጉልበቶች ብናዛምድ የሚከተለውን ቀመር እናገኛለን ፡ እዚህ ላይ የሞላው ግዝፈት ከርሱ ከተጣበቀው ግዝፈት አንጻር በጣም አነስተኛ ነው ብለን የተነሳነው። (አለዚያ ቀመሩ የተለየ ይሆናል)። እንግዲህ ፍጥንጥነት፣ ከጊዜ አንጻር የምዕራፍ ሁለተኛ ለውጥ ስለሆነ በካልኩለስ ስሌት እንዲህ እንጽፋለን ይሄ እንግዲህ ሁለተኛ ደረጃ ሊያር የለውጥ እኩልዮሽ ነው (ከ ምዕራፉ አንጻር)። እኩልዮሹን በማቀያየር እንዲህ እናገኛለን: የዚህ እኩልዮሽ መፍትሄ በካልኩለስ ቀመር ከ እና እንዲህ ይሰራል: እና ከግዝፈቱ የመጀመሪያ ምዕራፍና ፍጥነት አንጻር የሚሰሉ ቋሚ ቁጥሮች ናቸው። ከጎን በቀኝ በኩል የምናየው ግራፍ፣ መነሻ ምዕራፉ 0 የሆነ እና ወደ ቀኝ በመንቀሳቀስ የጀመረን ግዝፈት የቦታ አቀማመጥ ግራፍ (ከጊዜ አንጻር) ነው። ወደ ቀኝ ሲጓዝ ፍጥነቱ እየቀነሰ (የግራፉን ኩርባ ይመልከቱ) ይሄድና የመጨረሻው መለጠጥ ላይ ሲደርስ ፍጥነቱ ከናካቴው ዜሮ በመሆን ለቅጽበት ቀጥ ካለ በኋላ ወደኋላ በሞላው ይሳባል። በዚህ ጊዜ በፍጥነት ተሽቀንጥሮ መሃል መቀመጫውን በመጣስ ሞላውን በነጌቲቭ ይጨምቀዋል። እንደገና ሞላው አሽቀንጥሮ ወደፊት ይገፋዋል። እንደገና ይመለሳል፣ ወዘተ.... ግራፉ የሚያሳየን ይህን እውነታ ነው። የሞላ አይነቶች ስነ ለውጥ እኩልዮሽ
20439
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%96%E1%88%AB%E1%88%88%E1%88%81%20%E1%89%A5%E1%88%88%E1%88%85%20%E1%8A%A5%E1%8C%85%E1%8C%8D%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%89%B3%20%E1%8A%A5%E1%88%9E%E1%89%B3%E1%88%88%E1%88%81%20%E1%89%A5%E1%88%88%E1%88%85%20%E1%88%B5%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%8D%8D%E1%89%B3
እኖራለሁ ብለህ እጅግ አትበርታ እሞታለሁ ብለህ ስራ አትፍታ
እኖራለሁ ብለህ እጅግ አትበርታ እሞታለሁ ብለህ ስራ አትፍታ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
8483
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8E%E1%88%8C%20%E1%88%BE%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%8A%AB
ዎሌ ሾይንካ
ዎሌ ሾይንካ (1926 ዓም ተወለደ) የናይጄሪያ ጸሐፊ ናቸው። የአፍሪካ ጸሓፊዎች
13055
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%85%E1%89%A5%E1%88%B5%E1%89%B5
ህብስት
ህብስት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከእንጀራ ነው። ህብስት ወይም ሙልሙል ገደድ ብሎ እንደተሰራው የጦር ሠራዊት ባርኔጣ ቅርጽ ያለው ለልጆች የቡሄ በአል ጊዜ እሆያያ ሆዬ ሲሉ የሚስጥ በጣም የሚጣፍጥ ትናንሽ ዳቦ ሲሆን አገጋገሩ ከድፎ ዳቦ አይለይም የሚስራውም ከስንዴ ዱቀት ነው። የኢትዮጵያ ዳቦ አይነቶች
36325
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%89%A6%E1%88%9D%E1%89%A4%E1%88%8B%20%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%B2%E1%8B%A8%E1%88%9D
ምቦምቤላ ስታዲየም
ምቦምቤላ ስታዲየም» በኔልስፕሩዊት፣ ደቡብ አፍሪካ አቅራቢያ የሚገኝ ስታዲየም ሲሆን 40,929 ተመልካቾችን ይይዛል። ደቡብ አፍሪካ
16679
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%82%E1%88%9D%20%E1%89%82%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%B0%E1%8A%98%E1%88%BD%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%88%E1%8A%AB%E1%88%B5%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%AB%E1%88%BD%20%E1%88%8B%E1%88%B3%E1%88%AD%E1%88%BD%20%E1%8A%96%E1%88%AE
ቂም ቂም ያሰኘሽ እንደዶሮ ለካስ ለመከራሽ ላሳርሽ ኖሮ
ቂም ቂም ያሰኘሽ እንደዶሮ ለካስ ለመከራሽ ላሳርሽ ኖሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ብዙ ጉራ ማብዛት ለውድቀት መደብ : ተረትና ምሳሌ
16821
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%89%B0%E1%88%AD
ደብተር
ደብተር ወይንም የመማሪያ ደብተር ማንኛውም በትምህርት ቤት ውስጥ የሚሰሩ መልመጃዎችን እና ጠቃሚ ማስታወሻዎችን ለመያዝ የሚረዳ የወረቀጥ ጥራዝ ነው። መልመጃዎቹ እና ማስታወሻዎቹ የሚጻፉት በእርሳስ ወይም ብዕር (እስክርቢቶ) ነው። የጽህፈት መሳሪያዎች
14974
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%8B%8D%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%88%9B%E1%88%9B%20%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%B8%E1%89%B5%20%E1%8C%A8%E1%88%88%E1%88%9B
ለእውነት ማማ ለውሸት ጨለማ
ለእውነት ማማ ለውሸት ጨለማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20957
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%89%B0%E1%8A%9B
የሁለት አገር ስደተኛ
የሁለት አገር ስደተኛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሁለት አገር ስደተኛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48722
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%88%8D%E1%8B%8E%E1%8A%AA
ምልዎኪ
ምልዎኪ (እንግሊዝኛ፦ ) የአሜሪካ ከተማ ነው። የአሜሪካ ከተሞች
20455
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%88%E1%89%85%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%89%A3%E1%88%AD%E1%89%A3%20%E1%89%80%E1%8A%91%20%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%89%83%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%8B%88%E1%89%85%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%89%A3%E1%88%AD%E1%89%A3%20%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%91
እወቅ ያለው ባርባ ቀኑ ያውቃል አትወቅ ያለው ባርባ ዘመኑ
እወቅ ያለው ባርባ ቀኑ ያውቃል አትወቅ ያለው ባርባ ዘመኑ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
20342
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8A%B3%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%89%BD%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8B%9D%E1%88%9D%E1%89%A5%20%E1%8C%A0%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%88%AB%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%8B%8D%E1%89%83%E1%88%88%E1%8A%95
እንኳን ይችን የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን
እንኳን ይችን የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
22087
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%89%A3%E1%8B%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%94%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%88%98%E1%8A%9D
ድሀ ባይ አይኔን አመመኝ
ድሀ ባይ አይኔን አመመኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ ባይ አይኔን አመመኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
18695
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%80%E1%88%9D%E1%8D%93%20%E1%88%8B%E1%88%82%E1%88%AA
ጀምፓ ላሂሪ
ጁምፓ ላሂሪ (እ.አ.አ. 1967) ታዋቂ አሜሪካዊት ደራሲ ነች። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራዋ ትታወቃለች። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
8528
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%93%20%E1%8A%A0%E1%8A%BD%E1%88%9B%E1%89%B6%E1%89%AB
አና አኽማቶቫ
አና አኽማቶቫ (1881-1959 ዓም) የሩስያ ጸሐፊ ነበሩ። የሩስያ ጸሓፊዎች
43152
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AD%E1%8C%8D%20%E1%89%AC%E1%8B%B3
ርግ ቬዳ
ሪግ-ቬዳ (ሳንስክሪት፡= /ርግቬዳ/ «የምስጋና ዕውቀት» ) በሂንዱ ሃይማኖት ታሪክ ከሁሉ ጥንታዊ የሆነ እምነት ጽሁፍ ነው። የተቀነባበሩበት ቋንቋ በጣም ጥንታዊ የሳንስክሪት አይነት ሲሆን፣ ይህ ቋንቋ የተነገረው ምናልባት ከ1700-1100 ዓክልበ. ያህል እንደ ሆነ ይታመናል። የጽሕፈት እውቀት (ዴቫናጋሪ ፊደል) ከዚያ በኋላ ወደ ሕንድ የደረሰው ሲሆን፣ ግጥሞቹ በቃል ድምጽ ብቻ ተወርሰው እንደ ታወሱ ይታመናል። በአሥር መጻሕፍት ወይም «መንደላ» ይከፈላሉ፤ ከነዚህም፣ መንደላዎቹ 2-7 ከሁሉ ጥንታዊ እንደ ሆኑ ይታመናል። ግጥሞቹ ባብዛኛው አርያኖች በዚያን ጊዜ የታመኑባቸው አማልክት ምስጋና መዝሙሮች ናቸው፤ ከነዚህ አማልክት ዋናዎቹ ኢንድራ፣ ሚትራና አግኒ («እሳት») ናቸው። ሌሎች የተፈጥሮ ባሕርዮች እንደ ጣኦታት እራሳቸው ከፍ ከፍ ተደረጉ፦ ቨሩና (ውሃ)፣ ሱርያ (ፀሐይ)፣ ቫዩ (ንፋስ)፣ ድያውስ (ሰማይ)፣ ፕርጢቪ (ምድር) ናቸው። ከነዚህም ጣኦታት፣ የኢንድራ፣ ሚትራ፣ ቨሩና ወዘተ. ስሞች ደግሞ በሚታኒ ጽላቶች (ከ1500-1300 ዓክልበ. ሶርያ አካባቢ) ተገኝተዋል፤ ሚጥራ በተጨማሪ በአቨስታ (የፋርስ ዞራስተር ሃይማኖት መጽሐፍ) ይገኛል። እነዚህ ሁለት ብሔሮች፣ ሚታኒ እና ጥንታዊ ፋርስ፣ በርግ ቬዳ መሠረት ሕንድን ከወረሩት አርያን ወይም ሳንስክሪት ነገዶች ጋራ በቋንቋም ሆነ በእምነት በኩል ቅርብ ዝምድና እንደ ነበራቸው ግልጽ ነው። ሥነ ጽሁፍ የህንዱ እምነት
20642
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%89%B5
ከመሞት መሰንበት
ከመሞት መሰንበት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከመሞት መሰንበት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22060
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%88%88%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%81%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8D%8D%20%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%88%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%81%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%8D%8D
ድሀ ለወዳጁ አይሰንፍ ሀብታም ካለወዳጁ አይተርፍ
ድሀ ለወዳጁ አይሰንፍ ሀብታም ካለወዳጁ አይተርፍ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ ለወዳጁ አይሰንፍ ሀብታም ካለወዳጁ አይተርፍ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12982
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%89%85%20%E1%8C%A5%E1%89%A5%E1%88%B5
ደረቅ ጥብስ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከስጋ ሆኖ የጥብስ አይነት ነው። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ አበሳሰል
21627
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8B%E1%8B%8B%E1%89%82%20%E1%88%B3%E1%88%9A%20%E1%8A%95%E1%8D%8D%E1%8C%A5%20%E1%8B%AD%E1%88%88%E1%89%80%E1%88%8D%E1%89%83%E1%88%8D
ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል
ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12791
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD
ሰማይ
ሠማይ ከማንኛውም አካል አቅጣጫ ሊታይ የሚችል የከባቢ አየር ክፍል ነው። በተለያዩ ምክንያቶጭ የተነሳ በትክክል ለመግለፅ ያስቸግራል። በቀን የደማቅ ሰማያዊ ቀለም ያለው ሲሆን በምሽት ደግሞ በከዋክብት የታጀበ ጥቁር ቀለም ይኖረዋል። ሥነ ፈለክ
20024
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B5%E1%88%85%E1%8A%93%20%E1%88%8D%E1%8C%85%E1%88%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%88%89%E1%88%85
ሆድህና ልጅህ አይጥሉህ
ሆድህና ልጅህ አይጥሉህ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
12742
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%83%E1%88%8D
ቃል
ቃል የሚከተሉትን ሊገልፅ ይችላል። ቃል (የቋንቋ አካል) ቃል (ቃል መግባት)
21576
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%88%20%E1%88%B5%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%A3%E1%88%8D%20%E1%89%86%E1%8C%A5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%AB
ያለ ስራ አይበላ እንጀራ አለባል ቆጥ አይሰራ
ያለ ስራ አይበላ እንጀራ አለባል ቆጥ አይሰራ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያለ ስራ አይበላ እንጀራ አለባል ቆጥ አይሰራ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
47428
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%9A%E1%88%8D%20%E1%8A%93%E1%8B%B1
ታሚል ናዱ
ታሚል ናዱ በደቡብ የምትገኝ የሕንድ ክልል ናት። የሕንድ ክፍላገራት
10805
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%88%9B%E1%8B%8A%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%E1%8B%8E%E1%89%BD
ሴማዊ ቋንቋዎች
ሴማዊ ቋንቋዎች ከአፍሮ እስያዊ የቋንቋ ቤተሰብ ንዑስ ቤተሰቦች አንዱ ነው። በሥነ ቅርስ ከሁሉ መጀመርያው በጽህፈት የተገኘው የሴማዊ ቋንቋ ናሙና በአካድኛ ሲሆን የዑር ንግሥት ጋን-ሳማን ለባሏ ንጉሥ መስኪአጝ-ኑና ያስቀረጸችው ዕቃ ላይ ነው (2300 ዓክልበ. አካባቢ)። የሷዴሽ ዝርዝር የሷዴሽ ዝርዝር ለአማርኛ ፣ ግዕዝ ፣ ዓረብኛ ፣ ዕብራይስጥ ፣ አራማይስጥ፣ አካድኛ፦
3231
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8C%84%E1%88%AD
ኒጄር
ኒጄር የአፍሪካ አገር ነች። ኒጄር የዓለም ዋና ዩራኒየም ማዕድን ምንጭ በመሆንዋ ከፍ ያለ ሚና አላት። ኒጄር ከዓለም አገራት ሁሉ ለሰው ልጆች ምንጊዜም ከፍተኛው ወላድነት ምጣኔ አላት።
20976
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8A%9D%20%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%89%BB%20%E1%88%B2%E1%8A%95%E1%8A%A8%E1%89%A3%E1%88%88%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8A%9D%20%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B5%E1%89%83%E1%88%8D
የለማኝ ስልቻ ሲንከባለል ከለማኝ እጅ ይወድቃል
የለማኝ ስልቻ ሲንከባለል ከለማኝ እጅ ይወድቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የለማኝ ስልቻ ሲንከባለል ከለማኝ እጅ ይወድቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21861
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%88%BD%20%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%89%B3%E1%88%BB%E1%88%8D%20%E1%8B%88%E1%8B%AE%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8B%B0%E1%88%BD
ያገባሽ ይፈታሻል ወዮለት ለወለደሽ
ያገባሽ ይፈታሻል ወዮለት ለወለደሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያገባሽ ይፈታሻል ወዮለት ለወለደሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22325
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%8D%8A%E1%89%BE
ከፊቾ
ከፊቾ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
1935
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%8A%90%20%E1%88%95%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%89%B5
ሥነ ሕይወት
ሥነ፡ሕይወት ወይም ባዮሎጂ የሕይወት ጥናት ነው። ባዮሎጂ ሕይወት ያላቸው ነገሮች ባሕሪ፣ ጸባይ፣ አፈጣጠር እና ከአካባቢያቸው ጋር እርስ በርስም ያላቸውን ግንኙነት ያጠናል። በባዮሎጂ ስር አጅግ በጣም ብዙ ንዑስ ጥናቶች አሉ። የታሪክ ዝርዝር ቃሉ «ባዮሎጂ» የግሪክ ቋንቋ ሲሆን፣ በግሪክኛ «ቢዮስ» () ሕይወት ማለት ሲሆን «ሎጎስ» () ጥናት ማለት ነው። ሥነ-ህይወት፣ የተፈጥሮ ሰገል (ጥናት) ሲሆን የሚያጠናውም ህያው ፍጥረታትን ሆኖ፣ አቋማቸውን፣ ግብረታቸውን፣ እድገታቸውን፣ አመጣጣቸውን፣ ዝግመተ-ለውጣዊ ይዘታቸውን፣ ሥርጭታቸውን እና የመሳሰሉትን ሁሉ ያካትታል። ይህ ሥነ-ጥናት እጅግ ሰፊና ጥልቅ ሲሆን ብዙ ርዕሶችንና ንዑስ ጥናቶችን ያካትታል። ዓብይ ከሆኑት ርእሶቹ መካከል አምስት የሚሆኑትን የሥነ-ህይወት ጥናት ዋልታዎች አድርጎ መጥቀስ ይቻላል። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው፦ ህዋሳት የህይወት መሠረት ናቸው፣ አዳዲስ ዝርያዎችና የሚወረሱ አካላዊ ባሕርያት የዝግመተ ለውጥ ውጤቶች ናቸው፣ ዘረ-መልዓት የዘራዊ ውርስ መሠረታዊ መለኪያዎች ናቸው፣ አንድ ፍጡር የራሱን ውስጣዊ ነገሮች በመቆጣጠር የጸና እና የረጋ የመኖር ሁኔታን ይፈጥራል፣ ህያው ፍጡራን ጉልበትን ይጠቀማሉ ይለውጣሉም። የሥነ ሕይወት ንዑስ-ርዕሳን የሚለዩት ፍጥረታትን በሚለኩበትና በሚያጠኑበት ዘይቤ ነው። የህያዋን ሥነ-ጥነተ-ንጥር ህይወታዊ ጥንተ-ንጥርን ያጠናል፤ የሞለኩይል ሥነ-ህይወት የተዋሰበውን ሥነህይወታዊ የሞለኩይል መዋቅር ያጠናል፤ ህዋሳዊ ሥነ-ህይወት የህይወት ገንቢ ጡብ የሆነውን የህዋሳትን ባሕርይ ያጠናል፤ ሥነ-ህይወታዊ ቅንጅታዊ ጥናት የህያዋንን የሰውነት ብልቶችና የብልቶችን መዋቅር፣ አቋማዊና ጥንተ-ንጥራዊ ግብረት ያጠናል፤ ሥነ-ህይወታዊ መዋቅር ደግሞ የሰውነት ክፍሎች ከከባቢያቸው ጋር እንዴት እንደሚሰሩና እንደሚግባቡ ያጠናል። ናሙና ዝርዮች ፎቶዎች
20742
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%8B%8B%E1%8C%A1%E1%89%B5%20%E1%89%85%E1%88%8D%E1%8C%A5%E1%88%9D%20%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%8A%95%E1%8B%B6%20%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%88%9D
ወደው የዋጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም
ወደው የዋጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ወደው የዋጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
17585
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%88%B5%20%E1%89%A0%E1%89%80%E1%88%8D
ፍቅር ወይስ በቀል
ፍቅር ወይስ በቀል የኢትዮጵያ ፊልም ነው። ፊልሙ በሀገሪቱ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። የኢትዮጵያ ፊልሞች
45641
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8B%93%E1%89%B5
ቀዓት
ቀዓት (ዕብራይስጥ፦ /ቀሃት/፤ ግሪክኛ፦ /ካዓጥ/) በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የሌዊ ልጅ፣ የእንበረም አባትና የሙሴ አያት ነበር። በኦሪት ዘጸአት ፮፡፲፰ ዘንድ፣ የቀዓት ሌሎች ልጆች ይስዓር፣ ኬብሮን እና ዑዝኤል ተባሉ፤ የቀዓትም እድሜ 133 ዓመታት ደረሰ። በኦሪት ዘኊልቊ ምዕራፍ ፫ እና ፬ እንደሚለን፣ የቀዓት ትውልድ ወይም ቀዓታውያን ከሌዋውያን መካከል አንዱ ወገን ናቸው፤ የዚህም ወገን ኃላፊነት ታቦትና ቅዱስ ንዋይ ነው። በመጽሐፈ ኩፋሌ ፳፬፡፳፮ የሌዊ ሚስት ስም ሜልካ፣ «ከቃራ (ወይም በሌሎቹ ቅጂዎች ታራ) ልጆች ወገን ከሚሆን ከአራም ልጆች የተወለደች»፣ ይህችም የቀዓት እናት ነበረች። ኩፋሌ ፴፩፡፲፩ ቀዓት ከሌዊ ልጆች ጋር ወደ ግብፅ ከገቡት ሰዎች መካከል ይዘረዝራል። በተጨማሪ «የሌዊ ምስክር» የተባለው ጽሑፍ (ከ፲፪ቱ አበው ምስክሮች አንዱ) እንዲህ ይላል፦ «እንግዲህ እኔ (ሌዊ) ሚስትን ሳገባ ዕድሜዬ 28 ዓመታት ነበር፣ ስምዋም ሜልካ ነበር።... ቀዓትም በኔ 35ኛው ዓመት፣ ወደ ምሥራቅ (ግብጽን ሳይገቡ)፣ ተወለደ። በራዕይም እሱ በጉባኤው ሁሉ መካከል ከፍ ብሎ እየቆመ አየሁ። ስለዚህ ስሙን «ቀዓት» አልኩት፣ «የግርማዊነትና የትምህርት መጀመርያ» ማለት ነው።» የብሉይ ኪዳን ሰዎች
45009
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AA%20%E1%8A%A9%E1%88%AA
ማሪ ኩሪ
ማሪ ስኰዶፍስካ-ኩሪ () በፖላንድ ተወልዳ የፈረንሳይ ዜጋ የሆነች ሳይንቲስት ነበረች። የፈረንሳይ ሳይንቲስቶች የፖላንድ ሳይንቲስቶች
34217
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8C%A5%E1%88%AE%20%E1%8C%AD%E1%88%9B%E1%88%AA
የተፈጥሮ ጭማሪ
የተፈጥሮ ጭማሪ በሰው ልጅ ጥናት በኩል ከአንድ አገር (ወይም ክፍላገር ወዘተ.) ጥሬ ልደት መጠን ቁጥር (ልደቶች በየሺህ ሕዝብ በየዓመቱ) የዚያው አገር ጥሬ ዕረፍት መጠን (እረፍቶች በየሺህ ሕዝብ) ሲቀነስ የሚገኘው የሕዝቡ ጭማሪ መጠን ነው። ይህ መጠን ግን «የተፈጥሮ» በመባሉ የሰው ልጅ ፍልሰቶች (ሰዎች ከአንድ አገር ወደ ሌላ የሚዛወሩበት መጠን) ቸል ይላል። የጥሬ ዕረፍት መጠን ከጥሬ ልደት መጠን ይልቅ ሲበዛ፣ ጭማሪ ሳይሆን የተፈጥሮ ቅነሳ አለ። አሁን በተለይ በምሥራቅ አውሮጳና በጃፓን ውስጥ ብዙ ልደቶች ስለሌሉ የተፈጥሮ ቅነሳ አለ፤ የሕዝብ ቁጥር በየዓመቱ ይቀነሳል። ሆኖም በአንዳንድ አገር የፍልሰቱ መጠን ከፍ ያለ በመሆኑ (ብዙ ሰዎች ወደዚያው አገር በመግባት ከመውጣት በላይ)፣ በጠቅላላ የኗሪዎቹ ቁጥር በየዓመቱ ይጨመራል። ከሁሉ ይልቅ የሆነው ቅነሳ ግን በሃይቲ ነው። በሃይቲ የልደት መጠን እጅግ ከፍተኛ ቢሆንም፣ የዕረፍት መጠን ግን ከዚያ እንኳን ይበዛል፤ ስለዚህ በጠቅላላ ቅነሳ አለ። በአፍሪቃ ግን ከእረፍቶቹ ይልቅ ብዙ ልደቶች ስላሉ የተፈጥሮ ጭማሪ አለ፤ የሕዝቡም ቁጥር እየበዛ ነው። ከአገራት ከሁሉ ከፍተኛ የሆነው የጭማሪ መጠን ለኒጄር ነው። የሰው ልጅ ጥናት
45096
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%85%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%88%8D%E1%89%B3%E1%88%AD
ጅብራልታር
ጅብራልታር በእስፓንያ ደቡብ ጫፍ የሚገኝ የዩናይትድ ኪንግደም ባህር ማዶ ግዛት ነው። ዩናይትድ ኪንግደም
43881
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%88%9B%E1%88%98%E1%89%B0%E1%8B%8D
ሸማመተው
ሸማመተው በ2007 እ.ኤ.አ. የወጣ የሚካያ በሀይሉ የመጀመሪያ አልበም ነው። በአልበሙ ላይ ካሉት ዘፈኖች ውስጥ የስምንቱ ግጥም በሚካያ የተደረሱ ሲሆኑ የቀሪዎቹ ሶስት ግጥሞች ደግሞ ከኤልያስ መልካ ጋር በመተባበር የተደረሱ ናቸው። በዚህ አልበም ውስጥ የሚገኘው «ደለለኝ» በመባል የሚጠራው ዘፈን በ2000 በናይጄሪያ በተካሄደው የኮራ የሙዚቃ ውድድር ከምርጥ አስሮች ውስጥ ገብቶ ነበር። የዘፈኖች ዝርዝር
48219
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%89%B5%E1%88%8D%20%E1%8D%95%E1%88%AC%E1%8B%9D%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%89%B5
ምክትል ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት የአንድ ሪፐብሊክ የበላይ ባለስልጣን ነው። ምክትል ፕሬዝዳንት ፕሬዝዳንት ዝቅተኛ ማዕረግ ናት። የፖለቲካ ጥናት
9505
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%8A%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%88%9D
ካሊድ አደም
ካሊድ አደም ባላድረገው ድርጊት በአትላንታ በአስር ላይ ያለ ፍትህን የተራበ ኢትዮጵያዊ ነው። መጸሃፍ የሚጽፍና አዲስ አበባ የተወለደ ለዛውም በ16 ዓመቱ አሜሪካ የሄደ ግለሰብ ይህን ድርጊት ይፈጽማል የሚል እምነት የለኝም !! ብዙዎች አሜሪካ የፍትህ እና የነጻነት ተምሳሌት ሲያደርጉ ይህንን እና መሰል የፍርደ ገምድልነት ሲታይ ከየትኛውም ሃገር የባሰ ኢፍትሃዊነት ይታያል፡፡ ወንድማችን የታሰረው ኢትዮጵያዊ በመሆኑ እና ከኋላ ቀር ሃገር የመጣ በማለት የሃገራችን ገጽታ ያበላሸ ጉዳይ ነው የኢትዮጵያ ሰዎች
40267
https://am.wikipedia.org/wiki/18%20March
18 March
በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) ምንጊዜም መጋቢት 9 ቀን ማለት ነው። ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል። የፈረንጅ ቀኖች
17131
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%88%E1%8C%8C%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%88%B8%E1%8A%95%E1%8C%8E%20%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%89%A5%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8C%8E
ባለጌ ያለበት ሸንጎ ዝንብ የገባበት አርጎ
ባለጌ ያለበት ሸንጎ ዝንብ የገባበት አርጎ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዋጋ የላቸውም ተረትና ምሳሌ
48444
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%8B%B0%E1%88%B5%E1%8C%8C
አምደስጌ
አምደስጌ () በሥነ ሕይወት ጥናት ውስጥ ባለ አከርካሪ የሆነ እንስሳ ሁሉ - ዓሳ፣ አምፊናል፣ ተሳቢ እንስሳ፣ አዕዋፍና ጡት አጥቢ - ያጠቀለለው የእንስሳ ክፍለስፍን ነው። ከባለ አከርካሪ ጭምር፣ አንዳንድ ሙሉ አከርካሪ የሌላቸው የባሕር እንስሳት ደግሞ በአምደስጌ ውስጥ ናቸው። ለምሳሌ የባሕር ፍንጣቂ የተባለው እንስሳ ደንደስ ባይኖረውም ሰረሰር ወይም አምደ ስጌ አለው።
52345
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%88%E1%8C%A0%E1%8D%8D%E1%8B%AB
መለጠፍያ
! ሴማዊ ቋንቋዎች !! ኩሻዊ ቋንቋዎች !! ኦሟዊ ቋንቋዎች !! ናይሎ ሰሀራዊ ቋንቋዎች!! ያልተመደቡ ምስራቅ ጉራጊኛ ምዕራብ ጉራጊኛ መስመስኛ (የጠፋ) ቻሃኛ (ሰባት ቤት) ጋፋትኛ (የጠፋ) ግዕዝ (በቤተ ክርስቲያን ብቻ የሚነገር) ምስራቃዊ ሃምኛ ቦሮኛ (ሺናሽኛ) ቃጭፖ ባልስኛ ናይሎ ሳህራን ወይጦኛ (የጠፋ) ኦንጎትኛ (የጠፋ) ሬር ባሬኛ (የጠፋባንቱ?)
13203
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%A0%E1%88%8B%20%E1%8C%AB%E1%88%9B
ነጠላ ጫማ
ነጠላ ጫማ ወይም ሠንደል ጫማ ማንኛውም ክፍት የሆነ የጫማ ዘር ነው።
46410
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%88%AA%E1%88%AB%E1%89%BB
ስሪራቻ
ስሪራቻ ከታይላንድ የመጣ፣ እንደ አዋዜ የመሰለ፣ የተቀመመ ወጥ አይነት ነው። የሚሠራው ከሚጥሚጣ፣ ሆምጣጤ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ስኳርና ጨው ሲሆን ለጤንነት መልካም ነው። ይኸው ጻዕም አሁን በተለይ በአሜሪካ አገር ዘመናዊነት አለው። ስያሜው ከታይላንድ ከተማ ሲራቻ ሲሆን ይህም ከተማ ስም የደረሰው ከሳንስክሪት «ሽሪ ራጃ» («ቅዱስ ንጉሥ») ነው።
12374
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%83%E1%8D%93%E1%8A%95%E1%8A%9B
ጃፓንኛ
ጃፓንኛ (ጃፓንኛ፦ ) በአለም ላይ ከ130 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪ ያለው ቋንቋ ነው። የጃፖኒክ የቋንቋ ቤተሰብ አባል ነው። በተናጋሪ ብዛት ከአለም ቋንቋዎች ዘጠንኛ ደረጃን ይይዛል። በፓላው እና በጃፓን የስራ ቋንቋ ወይም ብሔራዊ ቋንቋ ነው። ጃፓንኛ ሷዴሽ ዝርዝር
31705
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A9%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%8B%9D
ቩርምዝ
ቩርምዝ (ጀርመንኛ፦ የጀርመን ከተሞች
21071
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%89%A2%E1%88%86%E1%8A%95
የሚሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን
የሚሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14459
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%82%E1%8B%B5%20%E1%8A%AB%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8A%91%E1%88%AD%20%E1%8A%AB%E1%8C%88%E1%88%AD
ሂድ ካገር ኑር ካገር
ሂድ ካገር ኑር ካገር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሂድ ካገር ኑር ካገር የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22337
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B1%E1%8B%8A%E1%88%B5%E1%8A%AE%E1%8A%95
ቱዊስኮን
ቱዊስኮን (ቱዊስኮ) ወይም ቱዊስቶ በጥንታዊ ጀርመን ነገዶች አፈ ታሪክ የጀርመኖች ሁሉ አባት ነበረ። የቱዊስቶ ወይም ቱዊስኮ ስም ከሮሜ ጸሐፊው ታኪቱስ ታሪክ ገርማኒያ (90 ዓ.ም. የተጻፈ) ተጠቅሶ ይታወቃል። ታኪቱስ እንደ ገለጸው፣ በጀርመናውያን «ጥንታዊ ዘፈኖች» ውስጥ ይህ ቱዊስቶ «ከምድር የተወለደ አምላክ» ሆኖ ይከብር ነበር። በተጨማሪ በነኚህ ዘፈኖች በኩል፣ ልጁ ማኑስ እራሱ ሶስት ልጆች ነበሩት፣ እነኚህም 3 ልጆች የኢንጋይዎን፣ የኢስታይዎን እና የሄርሚኖን ብሔሮች ወለዱ። በ1490 ዓ.ም. አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ የተባለ ጣልያናዊ መነኮሴ ባሳተመው ጽሑፍ ዘንድ፣ የባቢሎን ታሪክ ጸሓፊ ቤሮሶስ (290 ዓክልበ.) ስለ ኖህ ልጆች ብዙ መዝገቦች አቅርቦ ነበር። በዚህ በኩል፣ አሕዛብ በምድር ሲበተኑ የኖህ ልጅ ቱዊስኮን ከብዙ ሕዝብ ጋር በሳርማትያ አገር ሠፈረ። በናምሩድ 25ኛው ዓመት ቱዊስኮን የሳርማትያ እና የጀርመን አገሮች መጀመርያ ንጉሥ ሆነ። የቱዊስኮን ግዛት ከራይን ወንዝ እስከ ዶን ወንዝ ያለው ሁሉ ያጠቀልል ነበር። በቱዊስኮን 98ኛው አመት ደግሞ ሕግጋት ለአገሩ እንዳወጣ ይላል። በሙሉ 152 ዓመታት ከነገሠ በኋላ ልጁ ማኑስ እንደ ተከተለው ይጨምራል። በ1513 ዓ.ም. ግድም ጀርመናዊው መምህር ዮሐንስ አቬንቲኑስ የጀርመን ዜና መዋዕል ጻፈ፤ በዚህ ውስጥ ስለ ጀርመን መጀመርያው ንጉሥ ቱዊስኮን ዘመን ብዙ ተጨማሪ ልማዶች አቀረበ። ከቱዊስኮን በታች 20 አገረ ገዦች ነበሩት፤ ቱዊስኮንም አሁን ዱይስቡርግ፣ ጀርመን የሚባል ከተማ ሠራ። ሕግጋቱንም በግጥም ነበር የጻፈው። ለምሳሌ በዚህ ሕገ መንግስት የጋብቻ ፈቃድ በ20 አመት ዕድሜ ለወንድም ሆነ ለሴት ይገኝ ነበር። ቱዊስኮን ደግሞ ግሪኮች ከቶ ሳያውቁት መጀመርያ የግሪክ አልፋቤት የተባለውን ጽሕፈት እንደ ፈጠረው ይላል። ሌሎች ሊቃውንት ይህ ቱዊስኮን መታወቂያና የአስከናዝ (ጋሜር) ማንነት አንድላይ እንደ ነበር ጻፉ። በራይን ወንዝ ላይ ዱይስቡርግ ብቻ ሳይሆን ዱይስዶርፍ (አሁን ቦን)፣ ዶይትዝ (አሁን ኮልን)፣ እና ዶስቡርግ በሆላንድ እንደ መሠረተ የሚል ልማድ አለ። የጀርመን አፈ ታሪክ
19525
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AC%20%E1%89%A0%E1%88%86%E1%8B%B4%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B4%20%E1%89%A3%E1%88%98%E1%8B%B4
ነገሬ በሆዴ መንገዴ ባመዴ
ነገሬ በሆዴ መንገዴ ባመዴ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
53157
https://am.wikipedia.org/wiki/Kate%20Lehrer
Kate Lehrer
ኬት ሌሬር (የተወለደችው ኬት ቶም ስታፕልስ ፤ ታኅሣሥ 17፣ 1939) አሜሪካዊ ጸሐፊ ፣ ደራሲ እና መጽሐፍ ገምጋሚ ነው። እሷ በብሔራዊ የህዝብ ሬዲዮ ላይ በዲያን ረህም መጽሐፍ ክበብ ውስጥ ተወያፊ ነበረች።
20946
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9E%E1%88%AE%20%E1%8B%9E%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%88%9B%E1%88%B0%E1%88%AE
ዞሮ ዞሮ የዶሮ አንገት ከማሰሮ
ዞሮ ዞሮ የዶሮ አንገት ከማሰሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዞሮ ዞሮ የዶሮ አንገት ከማሰሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
19521
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%A8%E1%8A%9B%20%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AE%20%E1%8B%8D%E1%88%BB%20%E1%89%B3%E1%88%A8%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%BD
ነገረኛ ዝንጀሮ ውሻ ታረባለች
ነገረኛ ዝንጀሮ ውሻ ታረባለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21273
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%88%9D%E1%88%B5%E1%8C%8B%E1%8A%93%20%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5%20%E1%8B%B0%E1%88%98%E1%8A%93
የሞኝ ምስጋና የግንቦት ደመና
የሞኝ ምስጋና የግንቦት ደመና የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሞኝ ምስጋና የግንቦት ደመና የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
8721
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5
የካቲት
የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው። «የካቲት» «ከተተ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመከር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ ሰብሉን አጭዶ ፣ ሰብስቦ እና ወቅቶ የምርቱን ፍሬ ወደ ጎተራው የሚከትበት ወር በመሆኑ ወርሃ «የካቲት» ተባለ። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም መሺር ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከንፋስ ስም «መሒር» መጣ። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የፌብሩዋሪ መጨረሻና የማርች መጀመርያ ነው። በየካቲት ወር ነጻነታቸውን ያገኙ የአፍሪቃ አገራት የካቲት ፲፩/11 ቀን ፲፱፻፶፯/1957 ዓ/ም ጋምቢያ ከብሪታንያ ቅኝ ግዛትነት ነጻ ወጣች የካቲት ፳፯/27 ቀን ፲፱፻፵፱/1949 ዓ/ም ጎልድ ኮስት ትባል የነበረችው የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ጋና ተብላ ነጻ ሆነች
53957
https://am.wikipedia.org/wiki/1942
1942
ትብብር ይዘት ስርጭት ይዘትን መድረስ ይችላል ተብሎ ይታመናል ቤት ይኖረዋል ትውልድ ት ይዘት ዕ ዕይታ ዝ ውይይ ዝግጅት ጽጽው ዘመን ፍጻሜ ዝፅት ትውልድ ትዝ ክብር ኗሪ ዕት ነው ው አንድ ንዑስ ጽጽው ችግሮች መፍትሔ ይሻል ከሃይማኖት አልፎ የሀገር ዓመት ውጭ ሀገር ናት ኢትዮጵያ ዝ ትተው ይውጡ ች ትተው ትችላለህ ዕ ትውልድፅ ተብሎ የሚታወቀው ውጊያ ግ ከተማ ጥብቅ ትዕዛዝ ትውኽ ትኩረት ው ችግሮች ትዕዛዝ ይዘትትውልድ ትዝ ክትትል ዥ ተብሎ ምክትል እንኳን ወደ ይዘት ዘልለው ይሂዱ ውጭ ትውልድ ውዝግብ የተፈጠረው ጽጽው ክትትል ጥብቅ ትዕዛዝ ጽ ይዘት ትዕዛዝ ች ዝፅት ብቻ ዝፅት ይፍጠሩ ወይም ትዝ ግዥዎች 2524 ትተው ስጦታ ክዋሜ ጥ ይዘት ትጠብቂያለሸ ይዘት ጥ ውጤት ቅጥር ዝውውር ተጠናቋል ጥ ክብር ጥብቅ ትዕዛዝ ት ብዙ ትውልድ ትዝ ውጭ ው ችግሮች ውጭ ዥ
22171
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%88%9B%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%89%B0%E1%88%B3%E1%88%89%E1%88%8B%E1%89%B5
ዶሮ ቢያማት በሬ ተሳሉላት
ዶሮ ቢያማት በሬ ተሳሉላት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዶሮ ቢያማት በሬ ተሳሉላት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
10472
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A2%E1%8A%95%20%E1%88%8B%E1%8B%B2%E1%8A%95
ቢን ላዲን
ሙሉ ስሙ ኦሳማ ቢን ላዲን አክራሪና ጽንፈኛ ስለሆነ ኢስላም በመሆኑም በዓለም ዙሪያ ሽብርተኞች መልምሎ ንጽሁሃን ሰዎች በግፍ በማስገደሉ የአሜሪካ መንግስት ቢቻል በሕይወት እንዲያዝ ካልሆነም በተገኘበት እንዲገደል ትዕዛዝ አስተላልፎአል። ቢን ላዲን ያለበትን ቦታ ለሚጠቁምም ሰው 25 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ቃል ተገብቶአል። እንደ እውነቱ ከሆነ ስለ ኦሳማ ብለድን ትክክለኛ መረጃ ማግኘት አይቻልም ምክንያቱም እሱ ስላ መስከረም 11 ጥቀት እንደለደረገ ነው የተናገረው ምዕራባዊያኑ ራሰቸው እንደቀነባበሩት ተነግሯል። በዴሞክራሲ ስም እነሱ ብዙ ግፍ ሲፈፅሙ ሲመለከት ነው ወደ ትጥቅ ትግል የገባው ውሎ ስያድር ሁሉም ሰው ኦሳማ ቢንላድን ለምን እየተገለ እንደ ሆነ ይገበዋል እነሱ አለምን በአንድ መንግስት ነው መግዛት የሚፈልጉት ለዛውም በሴጣንኢዝም። በ 2011 እ.ኤ.አ በአሜሪካ ምድር የተከሰተዉን የ አሰቃቂ አደጋ ዋና አቀናባሪም አልነበረም፡፡
17972
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9D%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%88%98%E1%88%B3%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%88%B3%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%BA%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8B%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%90%E1%88%BD%20%E1%8A%A5%E1%8A%94%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8A%AB%E1%88%B3
ተገናኝተናል መሳ ለመሳ አንቺም እውር ነሽ እኔም አንካሳ
ተገናኝተናል መሳ ለመሳ አንቺም እውር ነሽ እኔም አንካሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
16841
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8B%A8%E1%88%9D
ይትሪየም
ይትሪየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 39 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
12127
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%88%8E%20%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2
ወሎ ዩኒቨርስቲ
ወሎ ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ በ አማራ ክልል ደሴ ከተማ የሚገኝ 1998 ከተመሰረቱት የሀገሪቱ አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው። ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በ2009 እ.ኤ.አ. በዲግሪ መርሃ ግብር ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ፋኩልቲዎች እና የትምህርት ክፍሎች የ ደሴ ግቢ እና ኮምቦልቻ ግቢ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች
35837
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BA%E1%8A%95%E1%88%BA
ሺንሺ
ሺንሺ ወይም ፔዳል በኮርያ ልማዳዊ አፈ ታሪክ መጽሐፍ ኋንዳንጎጊ ዘንድ በኮርያ ቅድመ-ታሪክ የነበረ መንግሥት ነበረ (2331-2108 ዓክልበ. ግድም)። ቺ ዮው በሺንሺ ነገሥታት ዝርዝር 14ኛው ሲሆን ስሙ «ጃውጂ ኋኑንግ» ይባላል። ከዚያስ፦ ቺዬክትውክ (ለ89 ዓመት) ቹክዳሪ (56 ዓመት) ህየውክዳሴ (72 ዓመት) ገውቡልዳን (48 ዓመት) እንደ ነገሡ ይባላል። በኋላ ንጉሡ ዳንጉን አዲስ «ጎጆሰን» የተባለ መንግሥት ጀመረ (2108 ዓክልበ.)። ሆኖም በይፋዊ አቆጣጠር ይህ በ2341 ዓክልበ. ሆነ (ደቡብ ኮርያ)፤ ወይም በ 2900 ዓክልበ. ግድም (ስሜኑ)። የእስያ ታሪክ
18752
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%84%E1%88%9D%E1%88%B5%20%E1%88%B3%E1%88%8A%E1%88%B5
ጄምስ ሳሊስ
ጄምስ ሳሊስ (ትውልድ 1944 እ.አ.አ.) ታዋቂ አሜሪካዊ ደራሲ ነው። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራው ይታወቃል። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
52290
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%8A%91%E1%8A%96
ጉኑኖ
ጉኑኖ በኢትዮጵያ ወላይታ ውስጥ ያለ ከተማ ነው። ከተማው በወላይታ ዞን የዳሞት ሶሬ ወረዳ የአስተዳደር ዋና ከተማ ሆኖ ያገለግላል። ጉኑኖ የኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና ከሆነችው ከአዲስ አበባ በ345 ኪሎ ሜትር እና ከወላይታ ዞን ዋና ከተማ ሶዶ 17 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። በጉኑኖ አቅራቢያ የሚገኙት ሌሎች ወረዳዎች; በደቡብ በሶዶ ዙሪያ፣ በሰሜን ምዕራብ በቦሎሶ ቦምቤ፣ በምዕራብ በኪንዶ ኮይሻ፣ እና በምስራቅ በቦሎሶ ሶሬ። የጉኑኖ ከተማ በካርታ ላይ የሚገኘው 6°55'21"ሰሜን 37°38'57"ምስራቅ ነው። የህዝብ ቁጥር በ2020 ኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ባደረገው ትምቢያ መሰረት የጉኑኖ አጠቃላይ ህዝብ ብዛት 15,700 ነው። ከዚህ ውስጥ 7,963 ወንዶች ሲሆኑ 7,737 ደሞ ሴቶች ናቸው። በዚህ ከተማ ውስጥ ያሉ የሴቶች የመራቢያ ዕድሜ ቡድን ወደ 23.3% ወይም በቁጥር 6,360 ገደማ ነው። በከተማው ውስጥ አንድ ጤና ጣቢያ እና ሶስት የግል ክሊኒኮች ብቻ አሉ። የኢትዮጵያ ከተሞች የወላይታ ከተሞች
22745
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%A8%E1%88%AA%E1%88%9B
ኮረሪማ
ኮረሪማ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ == አስተዳ ደግ == በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኮረሪማ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
11799
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%85%E1%88%9D%E1%89%B5%20%E1%8D%B2%E1%8D%B1
ጥቅምት ፲፱
ጥቅምት ፲፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፱ኛው እና የመፀው ፳፬ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፯ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፶፮ ዓ.ም. - ጀኔቭ ላይ የተሰበሰቡ የአሥራ ስድስት አገሮች ልዑካን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማኅበር ለመመሥረት ተስማሙ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በ፲፱፻፳፰ ዓ.ም ተመሥርቶ በ፲፱፻፵፫ ዓ.ም. የዓለም አቀፋዊው ማኅበር አባል ሆነ። ፲፱፲፭ ዓ.ም. - የኢጣልያው ንጉሥ ቪክቶር ኢማኑኤል ሦሥተኛ ለፋሽሽት መሪው ለቤኒቶ ሙሶሊኒ የጠቅላይ ሚኒስቴርነት ሥልጣን ሰጡ። ፲፱፻፲፮ ዓ.ም - በአንደኛው የዓለም ጦርነት የተሸነፈውና የተሠባበረው የኦቶማን ግዛት አክትሞ በቦታው የቱርክ ሪፑብሊክ ተመሠረተ። ፲፱፻፵፱ ዓ.ም. - በሱዌዝ ሽብር መጀመሪያ የእስራኤል ሠራዊቶች የግብጽን ሠራዊቶች ወደ ሱዌዝ ቦይ በመግፋት የሲናይን በረሀ ማርከው ያዙ። ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የሱዳን መሪ ጄኔራል ሞሐመድ አቡድ በኢትዮጵያ የአንድ ሳምንት ጉብኝታቸውን ጀመሩ። በዚህ ጉብኝትም በንጉሠ ነገሥቱ ፴ኛ የዘውድ በዐል አከባበር ተሳትፈዋል። ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. - በምሥራቅ አፍሪቃ ታንጋኒካ እና የዛንዚባር ደሴት ተዋሕደው የታንዛኒያ ሕብረት ሪፑብሊክን መሠረቱ። ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) ሥልጣን ሲጨብጥ ቀርበው እንዲመረመሩ ባዘዛቸው መሠረት ባለመገኘታቸው የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት የልጅ-ልጅ የልዑል ዳዊት መኮንን እና የትግሬውን አገረ ገዥ የልዑል-ራስ መንገሻ ሥዩምን ንብረት ወረሰ። እንዲሁም ደርግ ባስተላለፈው አዋጅ መሠረት በ”ብሔራዊ የሥራ ዘመቻ” ላይ ሳይሳተፉ የሚቀሩ ተማሪዎችን በጽኑ እንደሚቀጣ በዚሁ ዕለት አስታወቀ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
17116
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%88%9B%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%88%AB%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%8C%85%E1%89%A5%20%E1%8B%A8%E1%8C%AE%E1%8A%B8%20%E1%88%88%E1%89%B5
ባህያ ማገር የተሰራ ቤት ይበጣጠሳል ጅብ የጮኸ ለት
ባህያ ማገር የተሰራ ቤት ይበጣጠሳል ጅብ የጮኸ ለት የአማርኛ ምሳሌ ነው። በአህያ ቆዳ የተሰራ ድንኳን ጅብ ሲጮህ ይፈርሳል ተረትና ምሳሌ
3795
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8B%B5%E1%88%AA%E1%8B%B5
ማድሪድ
ማድሪድ () የእስፓንያ ዋና ከተማ ነው። ስሙ በሮማይስጥ (/ማትሪኬ/) ሆኖ ከ2ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ይታወቃል። በ1553 ዓ.ም. የእስፓንያ መንግሥት ግቢ ከቫያዶሊድ ወደ ማድሪድ ተዛወረ። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 8,561,748 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 3,228,359 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የእስፓንያ ከተሞች
22320
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%8A%95%E1%8C%8B
ቦንጋ
ቦንጋ የ[ደቡብ ምእራብ[ኢትዮጵያ]] ከተማ ነው። በከፋ ዞን ይገኛል። የኢትዮጵያ ከተሞች ከፋ ዞን ቦንጋ በ490 ዓመት የተመሠረተች ከተማ ሲሆን ባሁኑ የአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚገኝ ውብ ከተማ ነች ለዓለም መገኛና ጥብቅ ደኖቿን ያበረከችም እንቁ ማራኪ የዱር አራዊቶችም አሉዓት ምርቶችን ለገበያ ታቀርባለች፦ ቡና፣ማር፣ቅቤ....
21446
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%8D%E1%8B%B5%E1%88%9B%20%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B6%20%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%8C%A0%E1%89%80%E1%8C%A3%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%8B%B6
የውድማ ዘንዶ ይቀጠቀጣል እንደበረዶ
የውድማ ዘንዶ ይቀጠቀጣል እንደበረዶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የውድማ ዘንዶ ይቀጠቀጣል እንደበረዶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16609
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%88%AD%E1%8C%A5%20%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%8C%8D%E1%89%A3%E1%88%8D%20%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B%20%E1%8B%AB%E1%89%B3%E1%88%8D%E1%88%8B%E1%88%8D
ቁርጥ ያጠግባል ተስፋ ያታልላል
ቁርጥ ያጠግባል ተስፋ ያታልላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21026
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%A3%E1%8B%AD%20%E1%8A%93%E1%89%B5
የልጅ እናት አባይ ናት
የልጅ እናት አባይ ናት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የልጅ እናት አባይ ናት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48567
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A1%E1%88%A9%E1%8C%93%E1%8B%AD%20%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%89%85%20%E1%8B%93%E1%88%8B%E1%88%9B
የኡሩጓይ ሰንደቅ ዓላማ
የኡሩጓይ ሰንደቅ ዓላማ– (እስፓንኛ): የዓለም ሀገራት ባንዲራዎች ሰንደቅ ዓላማ
45149
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AA%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%89%A3%E1%88%95%E1%88%AD
ካሪቢያን ባሕር
ካሪቢያን ባሕር የአትላንቲክ ውቅያኖስ ባህር ነው። ከስሜን አሜሪካና ደቡብ አሜሪካ መካከል ይገኛል፤ በበሕሩ ውስጥ አያሌው ደሴቶችና አገራት አሉ። መላው ባሕርና በውስጡ ያሉት ደሴቶች የካሪቢያን ዙሪያ ይባላል። የፖም መረቅን በ ቢ ከፃፉ የአፕል መረቅ ብለው ሊጠሩት ይችላሉ። የውሃ አካል ስሜን አሜሪካ ደቡብ አሜሪካ
17352
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%AB%E1%8C%8B%E1%88%9A%20%E1%88%AB%E1%88%B1%E1%8A%95%20%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%8C%8B%E1%88%9A
ተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ
"ተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ" ማለት የቆየ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገር ነው። እናም እውነት ነው። ከእርግማን ጋር በተያያዘ ነብዩ ሙሐመድም እንዲህ ብለዋል፦ "እኔ ተራጋሚ ሆኜ አልተላኩም። አንድ የአላህ ባሪያ አንዳችን ነገር በሚራገም ግዜ ፦እርግማኗ ወደ ሰማይ ከፍ ብላ ትወጣለች። ከዚያም የሰማያት በር ይዘጉባታል፣ከዚያም ወደ ምድር ዝቅ ብላ ትወርድና በሮች በሙሉ ጥርቅም ብለው ይዘጋሉ፣ከዚያም ወደቀኝና ግራ ትመለከታለች ከዚያም መግቢያ ስታጣ ወደ ተረጋሚው ትመለሳለች ለእርግማን ተገቢ ከሆነ እርግማኑ ይደርስበታል ካልሆነ ግን ወደ ተራጋሚው ትመለሳለች።" አቡ ዳዉድ ዘግበውታል ላህ ባሪያ አንዳችን ነገር በሚራገም ግዜ ፦እርግማኗ ወደ ሰማይ ከፍ ብላ ትወጣለች። ከዚያም የሰማያት በር ይዘጉባታል፣ከዚያም ወደ ምድር ዝቅ ብላ ትወርድና በሮች በሙሉ ጥርቅም ብለው ይዘጋሉ፣ከዚያም ወደቀኝና ግራ ትመለከታለች ከዚያም መግቢያ ስታጣ ወደ ተረጋሚው ትመለሳለች ለእርግማን ተገቢ ከሆነ እርግማኑ ይደርበታል ካለሆነ ግን ወደ ተራጋሚው ትመለሳለች።" የአላህ መልክተኛ እንዲህ ይላሉ፦ "እኔ ተራጋሚ ሆኜ አልተላኩም…።" 【ሙስሊም ዘግበውታል】 📌የአላህ መልክተኛ እንዲህም ብለዋል፦ "አንድ የአላህ ባሪያ አንዳችን ነገር በሚራገም ግዜ ፦እርግማኗ ወደ ሰማይ ከፍ ብላ ትወጣለች። ከዚያም የሰማያት በር ይዘጉባታል፣ከዚያም ወደ ምድር ዝቅ ብላ ትወርድና በሮች በሙሉ ጥርቅም ብለው ይዘጋሉ፣ከዚያም ወደቀኝና ግራ ትመለከታለች ከዚያም መግቢያ ስታጣ ወደ ተረጋሚው ትመለሳለች ለእርግማን ተገቢ ከሆነ እርግማኑ ይደርስበታል ካለሆነ ግን ወደ ተራጋሚው ትመለሳለች።" የአላህ መልክተኛ እንዲህ ይላሉ፦ "እኔ ተራጋሚ ሆኜ አልተላኩም። አንድ የአላህ ባሪያ አንዳችን ነገር በሚራገም ግዜ ፦እርግማኗ ወደ ሰማይ ከፍ ብላ ትወጣለች። ከዚያም የሰማያት በር ይዘጉባታል፣ከዚያም ወደ ምድር ዝቅ ብላ ትወርድና በሮች በሙሉ ጥርቅም ብለው ይዘጋሉ፣ከዚያም ወደቀኝና ግራ ትመለከታለች ከዚያም መግቢያ ስታጣ ወደ ተረጋሚው ትመለሳለች ለእርግማን ተገቢ ከሆነ እርግማኑ ይደርስበታል ካለሆነ ግን ወደ ተራጋሚው ትመለሳለች።" አቡ ዳዉድ ዘግበውታ አንድን አማኝ መርገም ነፍሱን እንደ ማጥፋት ይቆጠራል።" 📚【ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል 📌"አንድን አማኝ መርገም ነፍሱን እንደ ማጥፋት ይቆጠራል።" 📚【ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ተረትና ምሳሌ
44569
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%88%9B%E1%88%85%E1%89%A0%E1%88%AD
የእግር ኳስ ማህበር
የእግር ኳስ ማህበር የእንግሊዝ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ በ1863 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን ከሁሉም የዓለም እግር ኳስ ማህበራት የጥንቱ ነው። የእንግሊዝ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።
47615
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%8A%93%E1%8B%9A%E1%88%AD%20%E1%89%A1%E1%89%B6
ቤናዚር ቡቶ
ቤናዚር ቡቶ (ስንድኛ፦ , ሰኔ 21, 1953 – ታህሳስ 27, 2007 እኤአ) የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ነበረች። ቤናዚር ከ1989 እስከ 1990 አስራ አንደኛ እና ከ1993 እስከ 1996 እኤአ አስራ ሶስተኛ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆና ተሹማለች። ይህ መጀመርያ ጊዜ በታሪክ የእስልምና መንግሥት በሴት መሪ የተመራ ነበር። ቤናዚር በፓለቲካ ለዘብተኛ እና ዴሞክራሲያዊ ስርአትን ትደግፍ ነበረ። ቤናዚር በ ጥቅምት 18, 2007 እኤአ ከ ለንደን ወደ ካራሳስ አየር ማረፊያ ስደርስ ባልታወቁ ታጣቂዎች በፈንጂ ገለዋት ነበር። ነገር ግን ከስፍራው ስለወጣች ፍንዳታውን ባለማግኘቷ ልተርፍ ችላለች። በ ታህሳስ 27, 2007 እኤአ ቤናዚር በተሳካ ሁኔታ በፓኪስታን ፑንጃብ የ2008 ብሄራዊ ምርጫ ቅስቀሳ አድርጋ ከጨረሰች በኋላ ወደ አጃቢ መኪና ስትገባ በሶስት ተኳሽና በአንድ አጥፍቶ ጠፊ በፈንጂ ተገደለች። ወዲያውኑ የሷ ደጋፊዎች በቤናዚር ሞት ከፍተኛ ረብሻ አስነስቷል። አልቃይዳና ታሊባን በቤናዚር ሞት ተጠያቂ ሆነዋል።
22823
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B1%E1%8D%8B%E1%88%95
ቱፋሕ
ቱፋህ ወይም ቱፋሕ ገረብ በኢትዮጵያና በሌሎች አገራት የሚገኝ ዛፍ ነው። ፍራፍሬው ደግሞ ፖም፣ ቱፋህ ወይንም አፕል ይባላል። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
9383
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%84%E1%8A%96%E1%89%AB%20%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AD
የጄኖቫ ቅዱስ መልክ
የጄኖቫ ቅዱስ መልክ በጄኖቫ፣ ጣልያን በተገኘው ቅዱስ በርተሎሜዎስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚገኝ ስዕል ነው። ይህ ስዕል የኢየሱስ ክርስቶስ መልክ ለመግለጽ እንደታሠበ ይታመናል። በአንድ ትውፊት ዘንድ፣ ኢየሱስ በሕይወቱ ስብከት ሳለ የኦስሮኤኔ (በሶርያ) ንጉሥ 5 አብጋር በበሽታ ታምመው ኢየሱስ መጥቶ እንዲፈውሳቸው አንድን መልእክተኛ (ሐናን) ወደ ኢየሩሳሌም ልከው ነበር። ኢየሱስ ወደ ከተማው ወደ ኤደሣ ለመሔድ ጊዜ ስላልነበረው፣ ባንድ ጨርቅ ላይ መልኩን በተአምር አሳተመና ሐናን ስዕሉን ይዞ ወደ ንጉሡ እንዲሔድ ላከው። እንዲህም ሆኖ አብጋር ይህን ስዕል አይተው ከበሽታቸው ተፈወሱና ወዲያው ምዕመን ሆኑ። ስዕሉ ደግሞ በተአምር በመፈጠሩ 'ያለ እጅ የተሠራው' ተብሏል። በጥንታዊ ታሪክ መጻሕፍት መሠረት ይህ ታምራዊ መልክ ያለበት ስዕል እስከ 936 ዓ.ም. በኤደሣ ቆይቶ በዚያ አመት ወደ ቢዛንታይን ዋና ከተማ ወደ ቊስጥንጥንያ ተዛወረ። እዚህም ፈረንጆች (መስቀለኞች) ከተማውን እስከ ዘረፉት አመት እስከ 1196 ድረስ እንዳደረ ይባላል። ከዚያ በኋላ ምን እንደሆነበት ባይታወቀም ብዙ ቅጂዎች ስለተደረጉበት በአውሮጳ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ አንዳንድ ቅጂ ዕውነተኛው መልኩ እንዳሉ የሚል ልማድ አለ። እንግዲህ በጄኖቫ ብቻ ሳይሆን በቫቲካን ከተማ ሮማ ተመሳሳይ ስዕል ቢገኝ እሱ እውነተኛው መሆኑ የሚያምኑ አሉ። በጄኖቫ ያለው ስዕል መገኛ የጄኖቫ ዶጄ (መስፍን) ሌዮናርዶ ሞንታልዶ በ1376 ዓ.ም. ለበርተሎሜዎስ ቤተክርስቲያን እንዳወረሰው ይባላል። በተጨማሪ ሞንታልዶ ያገኘው፣ የቢዛንታይን ንጉሥ 5 ዮሐንስን ቱርኮች በወረሩበት ዘመን እርዳታ ስለ ሰጠ፣ ዮሐንስ ስዕሉን ስለ ወሮታው በምላሽ እንደ ሠጡት ይታመናል። የጣልያዊት ሊቅ ኮለት ዱፎር ቦዞ በ1961 ዓ.ም. ብዙ ልዩ ትንትና አድርጋ፣ የጄኖቫ ስዕል በሳንቃ ላይ የተለጠፈ ጨርቅ ከወርቃም ከፈፍ በታች መሆኑን ገለጠች። ደግሞ ይዩ፦ የቶሪኖ ከፈን ዋቢ መጽሕፍት ዋቢ ድረገጽ
12992
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%88%9D%E1%89%A3
ፍሪምባ
ፍሪምባ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራበትም የተለይ ብልት ነው። የኢትዮጵያ አበሳሰል ሥነ አካል
22542
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E%20%E1%8A%A0%E1%89%A6%20%E1%8A%90%E1%8C%BB%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A3%E1%88%AD
የኦሮሞ አቦ ነጻነት ግንባር
የኦሮሞ አቦ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
8890
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8B%9D%E1%8B%AB%20%E1%8D%B2%E1%8D%AF
ሚያዝያ ፲፯
ሚያዝያ ፲፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፯ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፰ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፯ ዓ/ም - በመጀመሪያው የዓለም ጦርነት የአውስትራልያ፤ ብሪታኒያ፤ ፈረንሳይና የኒው ዚላንድ ሠራዊት በጋሊፖሊ በኩል ቱርክን ወረሩ። ፲፱፻፲፯ ዓ/ም - በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት አልጋ ወራሽ እና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ 'የግል ገንዘብ' የተሠራውና በስማቸው የተሠየመው የተፈሪ መኰንን ትምህርት ቤት ተከፈተ። ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - ሲዬራ ሊዮን በሲያካ ስቲቨንስ ፕሬዚደንትነት ሪፑብሊካዊ አገር ሆነች። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮት የአገር ጸጥታ ለማስከበር ወታደሮች በየሠፈሩ ተሰማሩ። ፲፱፻፹፯ ዓ/ም - በአሜሪካ የኦክላሆማ ከተማ ውስጥ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ላይ የተለቀቀ፣ በፈንጂ የተሞላ ተሽከርካሪ ሲፈነዳ በጥቂቱ ሰማንያ ሰዎች ሞተዋል። ከመቶ የማያንሱ ሰዎችም የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች ኪንና ባህል፡ ሳምንቱ በታሪክ
44371
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AA%E1%88%B1%E1%88%AB
ኪሱራ
ኪሱራ የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው ተል አቡ ሃታብ ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ ይገኛል። ይህ ቦታ በሥነ ቅርስ መርማሪዎች ተቆፍሮ ብዙ ጽላቶች ተገኙበት። በ1850 ዓክልበ. ግድም ንጉሥ ኢቱር-ሻማሽ ከኢሲን መንግሥት ነጻነት ለከተማው ለኪሱራ መሠረተ። እንደ አገሩ ልማድ ለግዛቱ የራሱን የዓመት ስሞች አወጡ። በ1836 ዓክልበ. ግድም ተከታዩ ማናማልቴል ሆነ፤ እሱም የባቢሎን መጀምርያ ንጉሥ ሱሙ-አቡም እስከ ተነሣ ድረስ እስከ 1805 ዓክልበ. ድረስ በኪሱራ ነገሠ። በ1776 ዓክልበ. የኢሲን ንጉሥ ኤራ-ኢሚቲ ኪሱራን ያዘ። በ1715 ዓክልበ. ደግሞ የላርሳ ንጉሥ ሪም-ሲን ኪሱራን ወደ ግዛቱ ጨመረው። በ1650 ዓክልበ. የባቢሎን ንጉሥ ሳምሱ-ኢሉና ኪሱራን አጠፋ። የኪሱራ ነገሥታት ኢቱር-ሻማሽ 1850-1836 ዓክልበ. ግድም ማናማልቴል 1836-1805 ዓክልበ. ግድም ሻራሥዩሩም 1805-1803 ዓክልበ. ግድም ኡባያ 1803- 1797 ዓክልበ. ግድም ዚክሩም 1797-1788 ዓክልበ. ግድም ቡር-ሲን (የኢሲን ንጉሥ) 1788-1785 ዓክልበ. ግድም ኢቢ-ሻማሽ 1785-1776 ዓክልበ. ግድም የሱመር ከተሞች
19914
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%89%B2%E1%8A%95%20%E1%88%84%E1%8B%B5%E1%8C%8B
ማርቲን ሄድጋ
ማርቲን ሄድጋ (መስከረም 26, 1889 – ግንቦት 26, 1976) የጀርመን ፈላስፋ ሲሆን የሚታወቀም ኅልውነትና ጊዜ ብሎ በጻፈው መጽሐፉ ነበር የጀርመን ሰዎች
37815
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B1%E1%88%AA%E1%8A%93%E1%88%9D
ሱሪናም
ሱሪናም የደቡብ አሜሪካ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፓራማሪቦ ነው። የደቡብ አሜሪካ አገራት
12547
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%85%E1%88%8C%20%E1%8B%B0%E1%8C%8B%E1%8C%8E
ሳህሌ ደጋጎ
ኮሎኔል ሣህሌ ደጋጎ ከእናታቸው ከወይዘሮ ደጊቱ ፈይሣ እና ከባላንባራስ ደጋጎ አለቤ አብራክ በ1923 ዓ/ም በምዕራብ ወለጋ ልዩ ስሙ ነጆ ከተባለው ሥፍራ ተወለዱ። እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ በነቀምት አንደኛ ደረጃ እና በአዲስ አበባ ተፈሪ መኮንን ት/ቤት ዘመናዊ ትምህርቱን ከተከታተለ በኋላ በነበረው ልዩ የውትድርና ፍቅር በቀድሞ 1ኛ ክፍለ ጦር በኋላም ማዕከላዊ ዕዝ ተብሎ በተጠራው የክ/ዘበኛ የጦር ክፍል ውስጥ በ1942 ዓ/ም ተቀጥሯል። በነበረው ሙያዊ ብቃትና ወታደራዊ ሥነ ሥርዓት አክባሪነት ከተራ ወታደርነት በአንድ ጊዜ የሃምሳ አለቅነት ማዕረግ ማግኘት የቻለው ሣህሌ፤ በሂደት እስከ ኮሎኔል ደረጃ ደርሷል። ወደ ሙዚቃ ቀማሪነት፣ ዜማና ግጥም ደራሲነት እንደዚሁም ወደ የማዕከላዊ ዕዝ የሙዚቃ ባንድ ኃላፊነት ከመሸጋገሩ በፊት በእግረኛ ባንድ ውስጥ “ክላርኔት” የተሰኘው የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዎች የነበረው ሣህሌ ደጋጎ፣ የሙዚቃን ትምህርት የቀሰመው ከፈረንሣዊው መምህሩ ሙሴ ኒኮ መሆኑን የሕይወት ታሪኩ ላይ ተጠቅሷል። ከክላርኔት በተጨማሪ “አኮርዲዮን፣ አልቶ-ሳክስ፣ ፒያኖ” የተሰኙትን የሙዚቃ መሣሪያዎችንም በብቃት ይጫወት ነበር። በጠቅል ራዲዮ ጣቢያ (በተቋቋመ ጊዜ ) በአኮርዲዮን ጥዑም ዜማ ለጣቢያው አድማጮች ሲያንቆረቁር ከነበሩት የሙዚቃ ሰዎች መካከል ሣህሌ ደጋጎ የመጀመሪያው ነበር። ከእነ ሻለቃ ግርማ ይህደጎ፣ ሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ እና ከሻለቃ ባሻ ገብረዓብ ተፈሪ ጋር በመሆን የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራን ስም እፁብ ድንቅ በማድረጉ በኩል የበኩሉን ሚና ተጫውቷል። ግጥምና ዜማ ደራሲ ከመሆኑም ባሻገር የአጫጭር እና ረዣዥም ድራማዎች ፀሐፊ የነበረው ሣህሌ፣ «ሁለገብ የታሪክ ማኅደር» ያሰኘውን ተግባር በሕይወት ዘመኑ አከናውኗል። ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ከተጫወታቸው ሙዚቃዎች ውስጥ “ስቆ መኖር”፣ “እውነት ማሪኝ”፣ የሚሉትን ግጥሞች፣ “ዋይ ዋይ ሲሉ”፣ “ውሸት ለመናገር”፣ “ልብሽን ለአፈርሰው”፣ “ኮቱሜ”፣ የሚሉትን ዘፈኖች ግጥምና ዜማዎች የደረሰው ሌ /ኮሎኔል ሣህሌ ደጋጎ እንደሆነ ይታወቃል። ከዚህም ሌላ ለድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ “አይወጣኝም ክፉ ነገር” በሚል የዘፈነችውና በብዙኀን ዘንድ ተወዳጅነት ያለውን (“ወደመጣሁበት ምድር፣ እስክመለስባት በክብር፣ ሰውን ከማስደሰት በቀር፣ አይወጣኝም ክፉ ነገር፣ ...” ) ሙዚቃውን ያቀናበረው ሌ /ኮሎኔል ሣህሌ ነው። ሌ /ኮሎኔል ሣህሌ “ፍላጎቴ”፣ “ምን ነበር”፣ “ምንድነው ትዝታህ”፣ ... የተሰኙትን የብዙነሽ በቀለን ዘፈኖች ያቀናበረ ሲሆን፣ “ከንቱ ሥጋ” የሚለውንና ሌሎችንም ዘፈኖችዋን ግጥም ደርሶላታል። “አታሳየኝ ጭንቁን”፣ “የፍቅር ወጋገን”፣ “ቃልኪዳን”፣ “በብር አይጋዛም”፣ “ፍቅርህ ቀሰቀሰኝ”፣ … የተሰኙትን ዜማና ግጥሞች ያዘጋጀው ሣህሌ ደጋጎ እንደነበረ ይታወቃል። “ሰው ከተሰማራ” በተሰኘው ዘፈኗ ለምትታወቀው ለድምፃዊት መንበረ በየነ ደግሞ “እንዴት ከረማችሁ” የሚለውን ዘፈን ግጥም የደረሰው ሌ /ኮ /ል ሣህሌ ነበር። “የቆራጡ መሪ ፍሬው ጎመራ” የተሰኘውንና ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም ላቀነቀነችው ለድምፃዊት ውብሻው ስለሺ ደግሞ “ይህ ነው ጌትነት”፣ “የምድር ፈተና” የተሰኙትንና በ 1966 ዓ /ም የታተሙትን ዘፈኖችዋን ያቀናበረላት ሌ /ኮሎኔል ሣህሌ ደጋጎ ነበር። በዕድሜ ዘመን የኪነ ጥበብ አገልግሎት የክብር ሜዳሊያ እና የ 20 ሺህ ብር ተሸላሚ የሆነው ሣህሌ ደጋጎ፤ የ 30፣ የ 20 እና የ 10 ዓመት የረዥም ዘመን አገልግሎት የወርቅ፣ የብርና የነኀስ እንደዚሁም የተዋጊ ወታደርነት የደረት ዓርማ ኒሻን ተሸለሚም ነበር። ሙዚቃ ቀማሪው ሣህሌ ደጋጎ ከባለቤታቸው ከወ /ሮ ወይንሸት ተክሉ 4 ሴት እና 3 ወንድ ልጆችን አፍርቶ የ 10 ልጆች አያት ለመሆን በቅቷል። በቀብር ሥነ ሥርዓቱም ላይ ከቤተሰቡ ውጪ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ወዳጅ ዘመዶቹ፣ የቀድሞ የሥራ ባልደረቦቹ እና አድናቂዎቹ፣ የመኖሪያ አካባቢያው ሰዎች ተገኝተው በዕንባ ሸኝተውታል። የአበባ ጉንጉንም አኑረዋል። ኢህአዲግ ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ .ም . ኢትዮጵያን ከተቆጣጠረ በኋላ ሌ /ኮሎኔል ሣህሌ ደጋጎ ለሰባት ወራት በጦላይ የጦር ማሠልጠኛ ማዕከል ታስሮ እንደነበር ይታወቃል። በዚህ አጋጣሚ ለመላው የሌተናል ኮሎኔል ሣህሌ ደጋጎ ቤተሰብ አባላት፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ ፈጣሪ አምላክ ልባዊ መጽናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን ። የኢትዮጵያ ዘፋኞች
48351
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%88%AE
ካንጋሮ
ካንጋሮች በአንድ ሃገር ብቻ ነው የሚገኙት፤ እሱም ምድረ አውስትራሊያ ናት። ለሃገሪቱም እንደ ምልክት እና ብሄራዊ ገፅታ (አርማ) ተደርገው ይታያሉ። የካንጋሮዎች መንጋ «ሞብ» ይባላል፤ መንጋውም 10 እና ከአስር በላይ ቁጥር ያላቸውን ካንጋሮች ይይዛል። ትልቅ ወንድ ካንጋሮ 2 ሜትር ሲረዝም 90 ኪ.ግ ይመዝናል። ሴቱም ከወንዱ በተቀራረበ መልኩ ትመዝናለች ትከብዳለች። የካንጋሮችን ፆታ የሚለየው ሴቱ ደረቷ ላይ ባለው ከረጢት መሰል ነገር እና በመራቢያ አካሎቻቸው ነው። ካንጋሮዎች በሚወለዱ ጊዜ ቁመታቸው 1 ኢንች፣ ክብደታቸውም 1 ግራም ብቻ ነው። ልክ እንደተወለዱም ያለማንም እርዳት (አጋዥ) በደመነፍስ በመንሸራተት እናታቸው ደረት ላይ ወዳለው ከረጢት ይገባሉ። ከዛም ለ7 ወር በእናታቸው ሆደ ከረጢት ዉስጥ ቆይተው አድገው ይወጣሉ። ካንጋሮዎች በፍጥነት በሚሮጡበት ጊዜ ከ60-70 ይጓዛሉ። ካንጋሮዎች ሚዛናቸውን የሚጠብቁት በጭራቸው ነው። የካንጋሮ ስጋ በዉስጡ 2% ዝቅተኛ ቅባት የያዘ በመሆኑ እና በዉስጡ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን በመያዙ ለጤና ጠቃሚ ነው። አዉስትራሊያም ለተለያዩ የአለም ሃገራት የካንጋሮ ስጋን በመላክ ከፍተኛ የሆነ የገቢ ምንጭ ሆኖታል። «ካንጋሮ» የሚለው ቃል በእንግሊዝኛ ( /ካንጋሩ/) በኩል፣ የተወሰደው ከአውስትራልያ ኗሪ ቋንቋ ጉጉ ይምጥርኛ ቃል «ካንጉሩ /ጋንጉሩ» ነበር። ይህም ማለት «ምሥራቅ ግራጫ ካንጋሮ» ነው። (ለሌሎቹ ዝርዮች ግን በጉጉ ይምጥርኛ ልዩ ልዩ ስሞች አሉ።) አራት ካንጋሮ ዝርዮች በአውስትራልያ አሉ፦ ቀይ ካንጋሮ ምሥራቅ ግራጫ ካንጋሮ ምዕራብ ግራጫ ካንጋሮ ድኩሌ ካንጋሮ እንዲሁም በአውስትራልያና በኒው ጊኒ ላይ ከካንጋሮ አነስተኛ የሆኑት በርካታ ሌሎች ተመሳሳይ እንስሶች አሉ፣ እነዚህ ዋላቢ፣ ዋላሩ፣ እና የዛፍ ካንጋሮ ናቸው። በተጨማሪ የተዘመደው አይጥ ካንጋሮ በአውስትራልያ አለ። ከዚህም ሌላ በስሜን አሜሪካ በዘራይጥ ክፍለመደብ ውስጥ ካንጋሮ አይጥ የተባለ ፍጡር አለ። አጥቢ እንስሳት
8554
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%8B%E1%8A%A9%20%E1%8A%A0%E1%88%BB%E1%8C%8D%E1%88%AC
መላኩ አሻግሬ
መላኩ አሻግሬ የኢትዮጵያ ደራሲ ነው። የድርሰት ሥራዎች አይ ሰው ምን አይነት መሬት ናት አለም ጊዤ እና ገንዘብ ጉድ ፈላ ህልም ነው ግንድ አልብስ ማጣት እና ማግኘት ክህደት የኑሮ ስህተት የትም ወርቅ እንዳሻው መጥረጊያ ያለው የእሳት ራት ማስታወሻዎች እና ዋቢ ምንጮች " በዮናስ ሃይለመስቀል. ፌብሩዋሪ 20 ቀን 2007 ታይቷል። የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
12244
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A1%E1%88%AB%E1%8A%91%E1%88%B5
ኡራኑስ
ኡራኑስ፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 7ኛ ( ሰባተኛ ) ነው። ከበፊቱ ኣጣርድ፣ ቬነስ፣ መሬት፣ ማርስ፣ ጁፒተር እና ሳተርን የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ከበስተኋላው ደግሞ ነፕቲዩን እና ትንሹ ፕሉቶ ይገኛሉ። ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የሶስተኛነትን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የ ጋዝ ክምችት እንደሆነ ይታመናል። በ ረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች ጁፒተር፣ ነፕቲዩን፣ ሳተርን እና ራሱ ኡራኑስ ናቸው። በዚህም የተነሳ ጆቪያን ወይም ጁፒተርን መሳይ እየተባለ ይጠራል። በአብዛሃኛው ሃይድሮጅን እና ሂሊየም ከተባሉ ንጥረነገሮች የተሰራ ነው። በአጠቃላይ ክብደኡ ደግሞ የአራተኛነትን ደረጃ የያዘ ነው። ሥነ ፈለክ