id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
45623
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%8C%8E%E1%89%A0%E1%8A%93%20%E1%8B%B3%E1%8C%A8%20%E1%8A%A81882-1889
ራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889
ራስ ጎበና ዳጨ በማዕከላዊት ኢትዮጵያ የሸዋ የባለአባት ቡድን ውስጥ በ19ኛው ክፍለ ዘመን አባል ነበሩ። በዚህ ጥንት ዘመን በፋል ክፍለ ሀገር በጀግንነት፣ ጥንካሬና የመሪነት ብዛት ዝናን ከመጎናፀፍ በፊት ጎበና የፋል ፈላጭ ቆራጭ ነበሩ። የንጉሠ ንጉስ አገዛዝ በዘመነ ቴዎድሮስ ጊዜ በደቡብ በኩል ተቃውሞ ጀመሩ። በ1865 በመቅደላ ላይ በነበረው የቴዎድሮስ መጠነኛ ቅድመ ልምምድ ራስ ጎበና ከታዳጊው ሚኒሊክ ጋር አሰላፊ ነበሩ ሆኖም ጎበና ታዳጊው ሚኒሊክን እንዲያመልጥና ደህንነቷ ተጠብቆ ሸዋን እንዲቆጣጠር ረድቶታል። በመልሱም ሚኒሊክ በግዙፍ የመከላከያ ጦር መሪ አድርጎ ሾመው። ይህን ጊዜ ነበር ራስ ጎበና ስልጣኑ እና ዝናው በፍጥነት እየጨመረ የመጣው። በ1870 ጎበና ሚኒሊክ ሌላ የአማረ ንጉስ የጎጃም ገዢ ተክለ ሀይማኖት የሆነውን ብሔራዊ ጦር ድል እንዲነሳ እረዳው ታላቅ ጉዳይ የነበረው ግን ሚኒሊክ ከሸኖ አማራ አገር ገዢዎች ጋር ህብረትን እና ስምምነት እንዲፈጠር ማድረጉ ነበር። ራስ ጎበና የኢትዮጵያ ሹም ሆነ አስከትሎም የኦሮሞ መንፈሳዊ መሪ ከሆኑት አባ ሙዳ የጠበቀ ግንኙነት መሰረቱ፤ እንዲሁም ከተለያዩ የኦሮሞ ጎሳዎችም ድጋፍን አገኙ። የታሪክ ፀሀፊ የሆነው እንደ ዶናልድ ሰቨን ጎበና በደቡብ በኩል የተደረገው የማስፋፋት ስራ ማለትም ኦሮምኛ ተናጋሪውን ህዝብ ወደ ሚኒሊክ ሀሳብ የተዋሀደው በራስ ጎበና ነበር ይህ እንዲ እንዳለ በኢትዮጵያ ታዋቂ የሆኑት የኦሮሞ አስተዳደር ሹማምንት ወታደሮችም እረድተውት ነበር። በተጨማሪም የኦሮሞ ህዝብ ደቡብ ሲዳማን እና የጉራጌን ህዝብ ወታደር ድል ነስተዋል። በ1880 ህይወታቸው ሲያልፍ አካባቢ የሸዋ ወታደር ለራስ ጎበና መሪነት በሀሰን ኢንጃሞ የመሰለውን ጉራጌ ሰርጎ ገብን ድል አድርገዋል። በዚህ ብቻ አይበቃም ጥቅምት 14 በ1888 የጦር ተዛማች ከነበሩት ራስ ጎበና እና ዝሮዳ በከር ወለጋን የወረሩትን የሱዳን መሀዲስቶችን በጉቴ ዲሊኢ በተደረገው ውጊያ ድል ነስተዋል።
23164
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%8A%A0%E1%89%A1%E1%8A%90%20%E1%88%99%E1%88%B4
ደብረ አቡነ ሙሴ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው። |አገር = ኢትዮጵያ |ዓይነት = ውቅር ቤተክርስቲያን |አካባቢ = ሰሜን ወሎ የዶጋ አቡነ ሙሴ |ዓመት = 368 በነገስታት አፅብሃ ዘመን |አደጋ = = ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት አለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት
20784
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%E1%8A%93%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%8B%AB%E1%88%B3%E1%88%B3%E1%89%80%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%88%B5%E1%8B%B3%E1%88%8D
ውሀና ገደል እያሳሳቀ ይወስዳል
ውሀና ገደል እያሳሳቀ ይወስዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀና ገደል እያሳሳቀ ይወስዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22034
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%88%B3%E1%88%88%20%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%88%B2%E1%8C%A0%E1%88%AB%20%E1%89%B0%E1%88%BB%E1%8C%88%E1%88%AD
ዳኛ ሳለ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር
ዳኛ ሳለ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዳኛ ሳለ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22371
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AA%E1%89%BC%E1%8D%93
ኪቼፓ
የኪቶላ ብሔረሰብ በጥታዊት ኢትዮጵያ ታሪክ በጋርዱላ ሰንሰለትማ ተራራ ዙሪያና አካባቢ እንዲሁም በጋንጁሊ ስምጥ ምስራቃዊ ተራራና አካባቢ የሚኖር የጋሞ ጎፋ ክፍለ ሀገር በጋርዱላ አውራጃ ሥር ይተዳደሩ ከነበሩ ከአምስቱ ወረዳዎች አንዷ የጋርዱላ ዙሪያ ወረዳ ሕዝብ ናቸው። የብሔረሰቡ መጠሪያ ስያሜውን ትርጓሜውም «ሕዝባችን» ማለት እንደሆነ መረጃዎች ያስረዳሉ። ጊዶሌ የሚለው የከተማዉ ስያሜ የመጣው በዚሁ ታሪካዊ ሥፍራ ከሚኖሩ ብሔረሰብ “ኪቶላ” ከሚለው ስም ነው። ይህ ብሔር ሰፊና በውስጡ አምስት የመጀመሪያዎቹ ማህበረሰብ ወይም በአካባቢዉ እሳቤ “ቃንዻ ሁሳት” የያዘ(ኩሱሜ፣ ማሾሌ፣ ሞስዬ፣ ዺራሼ እና ዾባሴ ማህበረሰብ) እንዲሁም በአካባቢው የሚኖሩ የተለያየ ታሪካዊ ዳራ ያላቸው መጤ ሕብረሰብን በአንድነት ያቀፈ ታላቅ ሕዝብ ነው። ሕዝብ ቁጥር በ1999 ዓ.ም በተደረገ የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ውጤት መሠረት የብሔረሰቡ ሕዝብ ብዛት 174,532 ነው፡፡ መልክዓ ምድር የኪቶላ ወይም ጋርዱላ ምድር ሦስቱን የአየር ንብረት ወይም ጸባይ የታደለች በመሆኗ እንደየአየር ጸባዩ የተለያየ የማሽላ ዓይነት፣ በቆሎ፣ ጤፍ፣ ገብስ፣ ስንዴ፣ አደንጓሬ፣ ባቄላ፣ አተር፣ እንሰት፣ እና ሌሎች በርካታ አዝርዕት በከፍተኛ ምርትና ምርታማነት የሚመረትባት፤ ህዝቦቿ ስራን እንደስራ ብቻ ሳይሆን እንደባህል አድርጎ በመውሰድ(ወንድና ሴት እኩል ይሰራሉ) ገና ሳይነጋጋ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ማልደው በመነሳት በ‹‹ሎላት›› እርስ በርስ በመቀሳቀስ ወደ በረሃ ወይም ማሳ የተመመው ከምሽቱ ሁለት ሰዓትና ከዚያ በኋላ ወደ ቤት ይመለሳሉ። ገና ከጥንት ከጥዋቱ በሚታወቅ ምክንያት ኩታ ገጠም አስተራርስን ባህሉ ያደረገው፣ የ‹‹ታርጋ›› ባለቤት የሆነው፣ ዓመቱን ሙሉ፣ ወሩን ሙሉ፣ ሳምንቱን ሙሉ፣ አስራ ሰባት ሰዓት በቀን የሚሰራ ማህበረሰብ፤ የቁጠባ ባህልን በእህል ጉድጓድ ወይም በ‹‹ፖሎት›› ያስረገጠ፣ ራብተኛንና ችግርተኛን በ‹‹ኩር›› የረዳ፣ ባህላዊ መጠጥ ‹‹ፓርሾት›› በማዘጋጀት ያለውን በጋራ የሚበላ፣ እንደ እነ ‘’ እና ‘’ በመሳሰሉት ህብረት የሚሰራ ድንቅ ሕዝብ ነው። ስለሆነም ሕዝቡ “ከእጅ ወዳፍ ወደ ስንቅ” በሚል መሪ ቃል እየሠራ ከራስ አልፎ ለሌላዉም የሚተርፍ ታሪካዊ ሕዝብ ነው። ማህበረሰቡ ከእርሻ ሥራ በተጓዳኝ የከብት እርባታ እና የንብ ማነብ ሥራንም ያከናውናል። “የኪቶላ” ብሔረሰብ በአብዛኛው በጎሳ ሥርዓት የሚተዳደር(ዘጠኝ ጎሳዎች ያሉአቸው)፤ እያንዳንዱ ጎሳ እኩል ዋጋ፣ ቦታና ክብር ያለው፤ በአንድ ጎሳ ውስጥ ያሉ በሙሉ እንደ አንድ ቤተሰብ(እህትና ወንድም፣ አባትና ልጅ፣ አክስትና ልጅ) የሚታሰብ ሲሆን፤ አምስቱም ማህበረሰብ የሚያመሳስላቸው የጋራ የሆነ ባህል፣ የቋንቋ ዘይቤ፣ አምልኮት፣ የዘር ግንድ እሳቤ፣ ብሔራዊ አመለካከት፣ ወዘተ አላቸው። ኪቶላ ሕዝብ በጋርዱላ ምድር ላይ ከዝንታዓለም ጀምሮ የሚኖሩ፣ የራሳቸው የሆኑ የማንነት መገልጫ እሴቶች ያላቸው፣ በጥንት ኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የራሳቸው የሆነ ጉልህ አስተዋጽዖና አሻራ ያላቸው አሁንም በኢትዮጵያ ግንባታ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ እያበረከቱ ያሉ፣ በአብዛኛው በግብርና ሥራ(በተጓዳኝ የከብት ማርባትና የንብ ማነብን ሥራ በከፊሉ የሚሠሩ) የሚተዳደሩ፣ ከአጎራባች ወንድም ብሔረሰቦች ጋራ በሰላምና በመከባበር የሚኖር ሕዝብ ነው። ሕዝቡ በመሠረታዊነት የኩሽ ቤተሰብ ቋንቋ የሆነውን ኪዶ’ሊያ ከመናገር ባሻገር፤ አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ጋሙኛ፣ ወላይትኛ፣ እና ሌሎች ቋንቋዎችን የሚናገሩ ትንሿ ኢትዮጵያ ናቸው። ታዋቂ ሰዎች ኪቶላ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
44530
https://am.wikipedia.org/wiki/3%20%E1%88%B6%E1%89%A0%E1%8A%AD%E1%88%86%E1%89%B0%E1%8D%95
3 ሶበክሆተፕ
ሶበክሆተፕ ሰኸምሬሰዋጅታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1741 እስከ 1701 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሴት መሪብሬ ተከታይ ነበረ። በቶሪኖ ቀኖና ዘንድ ሶበክሆተፕ ሰኸምሬሰዋጅታዊ ለ፬ ዓመት ብቻ ሲለን ለእርሱ ብዙ ሐውልቶችና ቅርሶች ስለሚታወቁ ይህ ስኅተት ይመስላል። ከታወቁት ሐውልቶች መካከል አንዳንድ የቀዳሚው የሴት መሪብሬ ሐውልት ሆነው ነበር፣ ስሙ በመሪብሬ ስም ላይ ተቀረጸ። አንዳንድ የተገኘው ማህተም «የንጉሥ ሊቅ መኮንን ሶበክሆተፕ፣ የንጉሥ ሊቅ መኮንን መንቱሆተፕ ልጅ» አለበት። እንዲሁም ፓፒሩስ ቡላቅ 18 በተባለው ሰነድ «ሶበክሆተፕ» የሚባል «የንጉሥ ሊቅ መኮንን» አለ። የዚህ ፈርዖን አባት ስም «መንቱሆተፕ» መሆኑ ከብዙ ሌላ ጽላት ስለታወቀ፣ ሶበክሆተፕ ፈርዖን ከሆነ በፊት ይህን ወታደራዊ ማዕረግ እንደ ያዘ ይመስላል። ስለዚህ ሶበክሆተፕ በመንፈቅለ መንግሥት እንደ ተነሣ ይታስባል። ሶበክሆተፕ ፈርዖን በሆነው ጊዜ፣ የፈርዖን ስም «ሰዋጅታዊ» (ሁለቱን አገራት የሚያፈራ) ወሰደ፤ ይህም ምናልባት የጌሤም ሥርወ መንግሥት በዚህ ጊዜ በመጨረሱ ሁለቱ አገራት (ላይኛና ታችኛ ግብጽ) ዳግመኛ ስለ ተወሐዱ ሊሆን ይችላል። በዚህ ዘመን በተጻፈ በአንዱ ሰነድ የባርዮች ዝርዝር አለ። በተለይ ትኩረት የሚስበው አንዲቱ ሲፓራ የተባለች ባርያ ስለ ተዘረዘረች። በብዙ ሊቃውንት አስተሳሰብ ይህች ሲፓራ በሙሴ ልደት ወቅት በኦሪት ዘፍጥረት 1:15 የተጠቀሰችው ዕብራዊት አዋላጅ ልትሆን ይቻላል፤ ሶበክሆተፕም የተወለዱት ዕብራውያን ወንዶች ወደ አባይ ወንዝ እንዲጣሉ ያዘዘ እርሱ ይሆናል ባዮች ናቸው። ይህም በመጽሐፈ ኩፋሌ ውስጥ ከተገኘው ዜና መዋዕል ጋር ልክ ይስማማል። የሶበክሆተፕ ጨቲ (ጠቅላይ ሚኒስትር ያህል) ረሠነብ (የአንኹ ልጅ) ነበረ። በተረፈ የሶበክሆተፕ እናት ዩኸቲቡ ተባለች፣ ወንድሞቹም ስነብና ኻካው፤ እኅቱም ረኒሰነብ፣ ሚስቶቹ ሰነብኸናስና ነኒ ተባሉ። የነኒ ሴት ልጆች ዩኸቲቡ ፈንዲ እና ደደታኑቅ ነበሩ። በኩፋሌ እና በሌሎች ምንጮች ዘንድ ሙሴን ያዳነችው ግብጻዊት ልዕልት ተርሙት ተባለች። ዋቢ ምንጭ የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
17932
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%89%A0%E1%88%A9%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%88%A9
ተከበሩ ሰው አይፈሩ
ተከበሩ ሰው አይፈሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
53136
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A1%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%88%AD%20%E1%8A%93%E1%88%B5%E1%88%AD
አቡበከር ናስር
አቡበከር ናሲር አህመድ ( የካቲት 23 ቀን 2000 ተወለደ) በፕሪሚየር እግር ኳስ ሊግ እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፊት ለፊት በማሜሎዲ ሰንዳውንስ ፊት ለፊት የሚጫወት ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለኢትዮጵያ ቡና አ.ማ. የክለብ ሥራ ናስር በ2016 የመጀመሪያውን ክለቡን ሀረር ከተማን ለቆ ወደ ቋሚ ሀያል ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ተቀላቅሏል። ናሲር መጀመሪያ ላይ ከክለቡ ቢ ቡድን ጋር ተጫውቶ በፍጥነት ወደ ከፍተኛ ቡድኑ ከመግባቱ በፊት ነበር። በ2020 ናሲር ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እስከ 2025 ድረስ በክለቡ የሚያቆየውን የኮንትራት ማራዘሚያ ፈርሟል በ2021 የካይዘር ቺፍስ እና የዲኤስቲቪ ፕሪሚየርሺፕ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ኢትዮጵያዊውን ድንቅ አቡበከር ናሲርን ፍለጋ አጠናክረው ቀጥለዋል ተብሏል። በተጨማሪም ናሲርን ለማስፈረም ፍላጎት ያላቸው የአልጄሪያ እና የግብፅ ክለቦች ቻይፍ እና ሰንዳውንስ ብቻ አይደሉም። እንደ ኪክ ኦፍ ዘገባ ከሆነ ቡና ለአጥቂው ተጨባጭ ቅናሾችን ካቀረበ በኋላ ከታንዛኒያው አልባሳት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። ሕትመቱ ናሲር በጆርጂያ እና በስፔን እግር ኳስ ዝቅተኛ ምድቦች ውስጥ ቅናሾች እንዳሉት ዘግቧል። ዓለም አቀፍ ሥራ ዓለም አቀፍ ግቦች ውጤት እና ውጤት የኢትዮጵያን የጎል ብዛት ይዘረዝራል።
18792
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A9%E1%88%8A%E1%88%B2%E1%88%B5%20%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%89%B5
ዩሊሲስ ግራንት
አሊሴ ግራንት (እንግሊዝኛ: ) የአሜሪካ አስራ ስምንተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1869 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሄንሪ ዊልሰን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1877 ነበር። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር የአሜሪካ መሪዎች
20681
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%8C%A0%E1%8C%85%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%8A%AB%E1%88%AA%20%E1%8A%A8%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8A%AB%E1%88%AA
ከጠጅ ወዲያ አስካሪ ከባለቤት ወዲያ መስካሪ
ከጠጅ ወዲያ አስካሪ ከባለቤት ወዲያ መስካሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49529
https://am.wikipedia.org/wiki/4%20%E1%88%B0%E1%8A%91%E1%88%B5%E1%88%A8%E1%89%B5
4 ሰኑስረት
ሰነፈሪብሬ 4 ሰኑስረት በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1592 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የሚታወቅ ከአንድ ትልቅ ሐውልት፣ በ1ኛው ዓመት ከተቀረጸ ጽላትና ከአንዳንድ ጥቃቅን ቅርሶች ነው። ከዚህ በላይ በካርናክ ዝርዝር ላይ «ሰነፈር<...>ሬ» የተባለ ፈርዖን ይገኛል። በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ ከሰኸምሬ ሸድዋሰት ቀጥሎ አምስት የፈርዖን ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ሰነፈሪብሬ በነዚህ አምስት መካከል ነበሩ። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
14650
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%88%9D%20%E1%8D%B2%E1%8D%AE
መስከረም ፲፮
መስከረም ፲፮ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲፮ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፶ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ማቴዎስ እና ማርቆስ ደግሞ ፫፻፵፱ ዕለታት ይቀራሉ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት፣ በዚህ የመስቀል ዋዜማ ዕለት ደመራ ይደመራል፣ ጸሎተ ወንጌል ይደረሳል፣ መዝሙርና ሽብሸባ ይቀርባል፡፡ በመጨረሻም ደመራው ይለኮሳል፡፡ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፵፫ ዓ/ም -የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ መሠረት ፥ኤርትራከኢትዮጵያጋራ ተዋሃደች። ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - በአሜሪካ የፕሬዚደንትነት ምርጫ ተወዳዳሪዎቹ ጆን ኤፍ ኬኔዲ እና ሪቻርድ ኒክሰን በመጀመሪያው የቴሌቪዥን ሙግት ላይ በሺካጎ ከተማ ተሳተፉ። ፲፱፻፶፭ ዓ/ም - የየመን አረባዊ ሪፑብሊክ ተመሠረተ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በፈረንሳይ እና ብሪታንያ በኅብረት የተሠራው ‘ኮንኮርድ’ የተባለው አየር ዠበብ ለመጀመሪያ ጊዜ የአትላንቲክ ውቅያኖስን በማቋረጥ የፍጥነት ክብረ ወሰን አስመዘገበ። ፲፱፻፺፭ ዓ/ም - ‘ጁላ’ () የተባለች የሴኔጋል የንግድ መርከብ ከተፈቀደላት የሰው ጭነት በላይ ሦስት እጥፍ ጭና ስትጓዝ ከጋምቢያ ጠረፍ አካባቢ ላይ ሰምጣ ወደ ፩ሺ ፰፻፷፫ መንገደኞች ሕይወታቸውን አጡ። ፲፱፻፳፱ ዓ/ም - የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት የኔልሰን ማንዴላ የመጀመሪያ ሚስት የነበሩት ዊኒ ማንዴላ ተወለዱ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
2503
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%AD
ሆይ
ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ ሆይ (ወይም ሀውይ) በአቡጊዳ ተራ አምስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን፣ በአራማያ፣ በዕብራይስጥ እና በሶርያም ፊደሎች አምስተኛው ፊደል «ሄ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ሃእ» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 5ኛ ነው። በግሪክ አምስተኛው ፊደል «ኧፕሲሎን» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ «ህ» (ተናባቢ) ሲሆን በግሪክ ግን አናባቢ («ኧ») ሆኗል። በመጀመርያው (ግዕዝ) ቅርጽ (ሀ) በልሳነ ግዕዝ እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ«ኸ» አናባቢ ድምጽ ሆነው ነበር፤ በአማርኛ ግን ድምጹ እንደ አራተኛው (ራብዕ) ቅርጽ (ሃ) አንድላይ ነው። ይህ ስህተት እየታረመ ነው። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ ከሐውት (ሐ) ከኀርም (ኀ) እና ከኻፍ (ኸ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ። የሆይ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የሚደሰት ሰው ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር፤ አጠራሩ ግን «ቀእ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ሄ» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ህ» ሆኖ እንዲሰማ መጣ። የከነዓን «ሄ» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ሄ» የአረብኛም «ሃእ» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ኧፕሲሎን» () አባት ሆነ፤ እሱም የላቲን አልፋቤት () እና የቂርሎስ አልፋቤት () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ሆይ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፭ (አምስት) ከግሪኩ በመወሰዱ እሱም የ«ሀ» ዘመድ ነው። የነዚህ ቁጥሮች ቅርጽ ከግሪክ ፊደላት ቢወስዱም እስከሚቻል ድረስ ቅርሶቻቸው እንደ ግዕዝ ፊደሎች እንዲመሳስሉ ተደረገ። ስለዚህ ቅርጹ የወሰደው መልክ በጥንታዊ ፊደል ጽሕፈት ለ«ሩ» የጠቀመ ቅርጽ ነበር።
44819
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%88%AD%E1%8B%B5%20%E1%88%8A%E1%8B%AC%E1%8B%A5
ስታንዳርድ ሊዬዥ
ስታንዳርድ ሊዬዥ (ፈረንሳይኛ፦ ፣ ሆላንድኛ፦ ፣ ጀርመንኛ፦ ) በሊዬዥ፣ ቤልጅግ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የቤልጅግ እግር ኳስ ክለቦች
16998
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8C%E1%89%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D%20%E1%88%98%E1%8A%A9%E1%88%AA%E1%8B%AB
ጌታቸው መኩሪያ
ጌታቸው መኩሪያ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ ነው። ጌታቸው መኩሪያ ለሙዚቀኛነት የተቀጠረው በ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. ነው። የቴኖርን ሙዚቃ ድምፅ የሚወደው ጌታቸው መኩሪያ የሙዚቃ መሳሪያውን ይዞ እየተቁነጠነጠ «አልማዝ ምን እዳ ነው»፣ «ሽለላ»ና የመሳሰሉትን በሚጫወትበት ወቅት ከማስደሰቱ የተነሳ ከሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ የመወደድን ዕድል ለማግኘት ችሏል። በችሎታው ብዙ አገሮችንም ጎብኝቷል፣ በጉብኝቱም ወቅት ባጨዋወቱ ተደንቋል። የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች
13777
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A0%E1%88%A8%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%88%E1%88%BD%20%E1%89%85%E1%8C%82%E1%8B%8D
ጠረር አድርገሽ ቅጂው
ጠረር አድርገሽ ቅጂው አለቃ አንድ ጊዜ መንደር ጠላ ቤት ይገቡና ሲጠጡ አሳላፊዋ አንዴ እሳቸው ጋር ስትደርስ የተፈጥሮ ነገር ሆኖ ፈስዋ ያመልጣትና ጠርር ታድርገዋለች እየቀዳች። ይህን የሰሙ አለቃ አንድ ጊዜ እሳቸው ጋር መጥታ «አለቃ ጠላ ልጨምርልዎት እንዴ?» ስትላቸው። «አዎዋ እስቲ እንደ ቅድሙ ጠረረ አድርገሽ ቅጂው» አሉ ይባላል። የኢትዮጵያ ቀልዶች
22620
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%88%9D%E1%89%A5%E1%88%AB
ሽምብራ
ሽምብራ (ዱቤ) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ == በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
36167
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8B%B2%E1%8A%95%E1%88%B0%E1%8A%95%20%E1%8A%AB%E1%89%AB%E1%8A%92
ኤዲንሰን ካቫኒ
ኤዲንሰን ሮቤርቶ ካቫኒ ጎሜዝ ( ,የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው። ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች
21856
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%8B%B5%E1%88%AD%20%E1%8C%A6%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%B3%E1%8B%B5%E1%88%AD
ያገር እድር ጦም ያሳድር
ያገር እድር ጦም ያሳድር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያገር እድር ጦም ያሳድር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14931
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%89%B0%E1%8A%95%E1%8A%AE%E1%88%88%E1%8A%9B%20%E1%88%B2%E1%88%89%20%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%89%A0%E1%88%B5%E1%89%A3%E1%88%89%20%E1%88%88%E1%89%85%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%8B%B3%E1%88%89
ለተንኮለኛ ሲሉ ይሰበስባሉ ለቅን ይፈርዳሉ
ለተንኮለኛ ሲሉ ይሰበስባሉ ለቅን ይፈርዳሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
32734
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%83%E1%88%AD%E1%88%8C%E1%88%9D%20%E1%88%BC%E1%8A%AD
ሃርሌም ሼክ
ሃርሌም ሼክ ወይንም አልቢ በ1973ዓም በሃርሌም፣ ኒው ዮርክ የተጀመረ የዳንስ ወይንም ውዝዋዜ አይነት ነው። አመጣጡም ከእስክስታ ሲሆን፣ ለ20 ዓመት በአሜሪካ መንደሮች ሲዘወተር ቆይቶ በመጨረሻ በ1993 ዓ.ም. ጎልቶ የወጣና በቴሌቪዥን የቀረበ የእንቅስቃሴ አይነት ነው። ተጨማሪ ጽሑፍ
16963
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%8C%A3%E1%88%AA%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%88%85%E1%88%8D%20%E1%8C%8C%E1%89%B3%20%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%85%E1%88%8D%20%E1%89%A6%E1%89%B3
ፈጣሪን የሚያህል ጌታ ርስትን ያህል ቦታ
ፈጣሪን የሚያህል ጌታ ርስትን ያህል ቦታ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
50569
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AC%E1%88%AE%E1%88%B2%E1%8A%95
ኬሮሲን
ኬሮሲን ነጭ ጋዝ የሆነ እና በብዛት ለምግብ ማብሰል የሚጠቅም የነዳጅ አይነት ነው።
48565
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%99%E1%88%B6%E1%88%8A%E1%8A%92
ሙሶሊኒ
ቤኒቶ ሙሶሊኒ (1875-1937 ዓም) ከ1915 እስከ 1935 ዓም ድረስ የጣልያን አምባገነን (ጠቅላይ ሚኒስትር) ሆነ። አሁንም እንደ በጣም ክፉ ግለሰብ ይታወሳል። በተለይ ኢትዮጵያን በግፍ ወይም በጭካኔ ለመያዝ የጣረ ሞኝ ወይም እብድ ሰው ነበር። መልካሙን መንግስት ገልብጦ የተወሰኑ ተከታዮችን አፍርቷል።በሞሶሎኒ መሪነት ጣልያን በ2ኛው የዓለም ጦርነት እየተሸነፈ፣ የጣልያን ንጉሥ የሆኑት ፫ ቪክቶሪዮ አማኑኤል ከማዕረጉ ሻረው እና አሰሩት። የጀርመን ሥራዊት ከወህኒ አስወጡትና የጀርመን ሥራዊት የያዛቸውን የጣልያን ክፍሎች አሻንጉሊት ገዥ (የጀርመኖች ገዥ) አደረጉት። ይህ አሻንጉሊት ግዥነት «የጣልያን ኅብረተሠብ ሪፐብሊክ ሲባል ተያዘና ዝም ብሎ በሞት ተቀጣ። እንዳልኖረ ለሕዝብ ለማረጋገጥ፣ አስካሬኑ ከእግሮቹ ተሰቀለ። ከሞተ በኋላ ኢትዮጵያ ከሙሶሎኒ ፋሺስት ነፃ ወጥታለች። የጣልያን ሰዎች
11739
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%88%8D%E1%8A%AB%E1%89%B8%E1%8B%8D%20%E1%88%98%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8A%95
እንዳልካቸው መኮንን
እንዳልካቸው መኮንን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ነበሩ። የኢትዮጵያ ካቢኔ አባላት
44404
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8A%E1%88%8B%E1%8B%B4%E1%88%8D%E1%8D%8A%E1%8B%AB
ፊላዴልፊያ
ፊላዴልፊያ (እንግሊዝኛ፦ ፤ አመሪካዊ አጠራር /ፍለ'ደልፊየ/) የፔንስልቬኒያ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1674 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 1,526,006 አካባቢ ነው። የአሜሪካ ከተሞች
47509
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%88%8A%E1%8A%95%20%E1%8B%B2%E1%8B%AE%E1%8A%95
ሴሊን ዲዮን
ሴሊን ዲዮን (; 1960- ዓም) ካናዳዊት ዘፋኝ ነች።
22348
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%8C%82
ጉጂ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ጉጂ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
14123
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%89%B4%20%E1%8A%A0%E1%8C%8D%E1%88%AE%E1%8B%B5
እቴ አግሮድ
እቴ አግሮድ በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረው የማዕረግ አይነት ነው። የዚህ ሰው ድርሻም ጦርነት ላይ ፍርሃት ያሳየን ወታደር መገሰጽ ነበር። ትርጉሙ ሲብራራ ታዋቂ ፊት እቴጌወች የኢትዮጵያ ማዕረግ
20089
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%AA
ሰኔ ፪
ሰኔ ፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸፪ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፺፬ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፫ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - የወባን በሽታ ከኢትዮጵያ ለማጥፋት፣ የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥትና የአሜሪካ መንግሥት ስምምነት ተፈራረሙ።. ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
34985
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%89%B5%E1%88%AD%20%E1%89%A3%E1%8A%AD%E1%88%9B%E1%8A%95
ዲትር ባክማን
ዲትር ባክማን (17 ዲሴምበር 1940 እ.ኤ.አ. በባዝል ተወልዶ) የስዊዘርላንድ ጸሐፊና ጋዜጠኛ ነው። ዲትር ባክማን «ጀርማናዊነት»ና ፍልስፍና አጠና እና በ1969 እ.ኤ.አ. ከዩኒቨርሲቴ ኦፍ ዙሪክ ተማረቀ። ጋዜጠኛ ሆኖ በመጀመርያ (ከ1970 እ.ኤ.አ.) የቬልትቮክ ምጽሔት አዘጋጅ ነበር፤ ከዚያ ታገስ አንጻይገር ምጽሔት አዘጋጅ ሆነ። በኋላ ላይኛ አዘጋጅ ለስዊስ ባሕላዊ ምጽሔት ዱ ሆነ። ከ1975 እ.ኤ.አ. እና 1985 እ.ኤ.አ. መካከል የፕሮ ሄልቬቲያ ባሕላዊ ጉባኤ አባል ነበረ። ከ2000 እ.ኤ.አ. እስከ 2003 እ.ኤ.አ. ድረስ የኢስቲቱቶ ስቪጸሮ ዲ ሮማ (የሮማ ስዊስ ተቋም) አለቃ ነበረ። ከ2001 እ.ኤ.አ. ጀምሮ በተለይ በጣልያን አገር ይኖራል። ባክማን ደግሞ የስዊስ ጸሐፊዎችና ደራስያን ማሕበር እና የስዊስ ማተሚያ ማሕበር () አባል ነው። 1984 እ.ኤ.አ. - የዙሪክ ጸሐፊዎች ሽልማት፣ አንድ ሰንበታዊ አማት በአርጋው ክፍላገር ተቀበለ። 2001 እ.ኤ.አ. - የግል ጽሑፎች ሽልማት፣ ከስዊስ ሺለር ተቋም ራብ (ልብ ወለድ) 1985 እ.ኤ.አ. ዞርገን ኢም ፓራዲስ (ጭንቀት በገነት) 1987 እ.ኤ.አ. ደር ኩርጸር አተም (ኣጭሩ ትንፋሽ) 1998 እ.ኤ.አ. ግሪምሰልስ ዛይት (የግሪምሰል ጊዜ) 2002 እ.ኤ.አ. ኡንተር ቲረን (በእንስሶች መካከል) 2010 እ.ኤ.አ. ከነዚህ በላይ ብዙ ሌላ አይነት ጽሑፎች በየጊዜ እያቀረበ ነው።
52752
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8A%AE%E1%88%8B%E1%88%B5%20%E1%8A%AC%E1%8C%85
ኒኮላስ ኬጅ
ኒኮላስ ኬጅ (እንግሊዝኛ: ) (ሎንግ ቢች ፣ ካሊፎርኒያ ጥር 7 1964 እ.ኤ.አ.) አሜሪካዊ ተዋናይ እና የፊልም ፕሮዲዩሰር ነው። የአካዳሚ ሽልማት፣ የስክሪን ተዋንያን ሽልማት እና የጎልደን ግሎብ ሽልማትን ጨምሮ የተለያዩ ሽልማቶችን ተሸላሚ ነው። የአሜሪካ የፊልም ተዋናዮች
45803
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8A%93%E1%8A%94
ምናኔ
በአፍሪቃ ቀንድ ላይ ባለችው በዚህች ኢትዮጵያችን ውስጥ ምግባር ባህል ሃይማኖት ልዮ ትኩረት ተሰጥቷቸው ረጅም ከሚባል ዘመን በላይ የተሻገሩ የማንነት እሴቶች ናቸው:: እነዚህ ከብዙ ሃገራት የሚለዩዋት እሴቶች ናቸው እንግዲህ ከባህሉ ከቋንቋው ከኪነ ጥበቡ ከአስተዳደሩ ከዘመን ቀመሩ ከፍልስፍናው… ወ.ዘ.ተ ጋር ተዳምረው ራሷን የቻለች ነፃ ሃገር እና ጥንታዊት የአለም ቅርስ የሚያሰኛት እነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው እሴቶቿ እንዲህ ባለ ረዥም ጊዜ ባስቆጠረ ድህነት እና ውስጣዊ የእርስ በእርስ ጦርነት (ሃይማኖታዊ እና የአስተዳደራዊውን ፍጭት አጠቃሎ) እንዲሁም የውጭ ወረራ እና ዝርፊያ አልፎ በቃልም ይሁን በፅሁፍ ወይም በሌላ በማንኛውም አይነት መንገድ ተጠብቀው ቆይተው ከተሻገሩባቸው እና አሁንም ከተጠለሉባቸው ታዛዎቹ ውስጥ የመሪነቱን ቦታ የሚይዙት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ (ቀደም ሲል ከግብፅ በተሻገረው መንበረ ማርቆስ እህት ቤተ ክርስቲያን ከጊዜ በሁዋላ ደግሞ ራሱን ችሎ መንበረ ተክለ ሃይማኖት ) ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የተጠቃለሉት ገዳማት በዋነኝነት ይመደባሉ:: ታዲያ በእነዚህ ገዳማት ውስጥ በህርመት የሚኖሩ ባህታዊያን እና ካህን መነኮሳት ረዥም ጊዜ በቆየው እና የቀደመ የግብፃዊያንን አስቸጋሪ እና በእጅጉ ፈታኝ የሆነ የምናኔ ህይወት አሁንም ጠብቀውት እና ከእለት እለት ህይወታቸው በፍቃደኝነት እና በፍቅር ይኖሩታል:: በመንፈሳዊው አስተሳሰብ የሚታመንበትን የአጋንንት ውጊያ ከሰው ልጅ የህልውና አቅም በላይ የሆነውን የበረሃውን ንዳድ የአራዊትን ፀብ ሁሉ ስጋዊ ህፀፆችን ከራስ ላይ እየጣሉ ወደ ፍፁም መለኮታዊ አኗኗር መለወጥ በሚል መለኮታዊ ፍልስፍና ተጠምደው ይኖራሉ ይህ አለም ሁሉ በቅጡ ያላጤነው እፁብ የሆነውን ይህ የህይወት ፍሰት በአለም ውስጥ የተደበቀ ሌላ አለም ነው::
3127
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%BD%E1%88%9A%E1%88%AD%E1%8A%9B
ካሽሚርኛ
ካሽሚርኛ (ካሽሚሪ) የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ ቋንቋ ሲሆን በተለይ የሚናገርበት በካሽሚር አካባቢ በ 7.1 ሚልዮን ሰዎች ነው። ካሽሚርም ዛሬ በሕንድ በፓኪስታንና በቻይና የተከፋፈለ አውራጃ ነው። ይህ ቋንቋ ዛሬ በአብዛኛው የተጻፈ ቋንቋ ሳይሆን የሕዝብ መነጋገርያ ብቻ ነው። ሆኖም ድሮ ከ9ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በሻራዳ ጽሕፈት፣ አሁንም በአረብ አልፋቤት ወይም በዴቫናጋሪ ጽሕፈት የተጻፈ አንዳንድ ሥነ ጽሑፍ ይኖራል። በታሪክ ከሁሉ አስቀድሞ የተገኘው የካሽሚርኛ ሰነድ የላለሽቫሪ (እሷም ሴት ገጣሚ የሆነች) ግጥሞች ከ14ኛው ምዕተ ዓመት ናቸው። በቅርብ ጊዜ በፖለቲካ ሳቢያ የማይምነት ጉዳይ በብዛት ቸል ይባል ነበር። መደበኛ ወይም ይፋዊ ቋንቋ የትም ቦታ እንኳን አልነበረም። ባለፉት አስርተ ዓመታቶች በአንዳንድ ከፍተኛ መካነ ጥናት ቋንቋው ቢማርም፣ በልጆች ትምህርት ቤት አይሰማም ነበር። ይህ ሁኔታ ግን በ2001 ዓ.ም. ተሻሸለ፤ አሁን በሕንድ ጃሙና ካሽሚር ግዛት አንደኛ ደረጃ ታማሪ በሙሉ ካሽሚርኛን መማር ያስፈልጋል። በኢንተርኔት ላይ አንድ ጋዜጣ በካሽሚርኛ አለ። ጥቂት የካሽሚርኛ መጽሔቶች በመታተም ላይ ይገኛሉ። በተጨማሪ ለመረዳት ኮሹር የካሽሚርኛ ትምህርቶች (ለእንግሊዝኛ) የካሽሚርኛ ትምህርቶች (ለእንግሊዝኛ) አንድ የካሽሚርኛ መጽሄት ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች
20221
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%88%88%E1%89%A5%E1%8B%AB%E1%8A%94%20%E1%8A%A0%E1%89%A1%E1%8A%95%20%E1%88%88%E1%8A%A9%E1%8A%90%E1%8A%94
ንጉስ ለብያኔ አቡን ለኩነኔ
ንጉስ ለብያኔ አቡን ለኩነኔ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
21295
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%9D%E1%89%85
የሰው ወርቅ አያደምቅ
የሰው ወርቅ አያደምቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሰው ወርቅ አያደምቅ የአርኛ ምሳሌ ነውু። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
3528
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B0%E1%8B%AB
ወልደያ
ወልደያ ወይንም ወልዲያ ከደሴ ሰሜን 120 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ከላሊበላ ደግሞ በደቡብ ምስራቅ ያለ በኢትዮጵያ የአማራ ክልል ከተማ ሲሆን በሰሜን ወሎና በወልዲያ ወረዳ ይገኛል። ከኢኮኖሚ አንጻር ለሕንጻ ስራ የሚያገለግል የኖራ ምርት በአካባቢው በትንሹ መካሄዱ በታሪክ ይጠቀሳል። ወልድያ ከተማ በ1770ዎቹ በታላቁ ራስ ዓሊ የንግሥና ዘመን የተመሰረተች፤ 4 ዋና ዋና የአውራ ጎዳና መንገዶች የሚገናኙባት ለአብዛሃኛው የሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍሎች መገናኛ ከተማ ነች፡፡ ወልድያ ከተማ በ1770ዎቹ በታላቁ ራስ ዓሊ የንግሥና ዘመን የተመሰረተች፤ 4 ዋና ዋና የአውራ ጎዳና መንገዶች የሚገናኙባት ለአብዛሃኛው የሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍሎች መገናኛ ከተማ ነች፡፡ መገኛነቷን ስንቃኝም ከአዲስ አበባ 520 ኪ.ሜ፣ ከባህር ዳር 360 ኪ.ሜ፣ ከላልይበላ 168 ኪ.ሜ፣ ከመቀሌ 260 ኪ.ሜ፣ ከጅቡቲ ወደብ (በአፋር በኩል) 553 ኪ.ሜ እርቀት የተነሱ ሁሉ የሚገናኙባት ናት፡፡ በተጨማሪም በአሁኑ ወቅት የራስ ወሌ ብጡል ቤተ-መንግሥት በነበረበት በመርጦ አቅጣጫ እዜት በርን አቋርጦ በመገንባት ላይ ያለው የደላንታ መንገድም ከተማዋን በማማከል 5ኛ ሀገር አቋራጭ መንገድ መሃል ከተማዋን ያቋርጣል፡፡ ከተማው በታሪካዊ ቦታወች የተከበበ ሲሆን በ1834ዓ.ም. ወልደያን ጎብኝቶ የነበረው ሚስዮኑ ጆዓን ሉዊግ ክራፍ ደጅአዝማች ፋሪስ አሊጋዝ እና ወንድሙ እና ካሊድ ብሩ አሊጋዝ መምሪያቸውን በዚሁ ቦታ አድርገው እንደነበር ዘግቦት ይግኛል። ሁለቱ ወንድማማቾች በዚያን ወቅት ወረ ይመኑን ለመውጋት ተንቀሳቅሰው እንደነበር ይገልጻል፡፡። በ1880ዎቹ ወልደያ ለዝሆን አደን ተስማሚ ስለነበር በታሪክ ተጠቃሽነት አለው። ከ1880ዎቹ እስከ 1950ዎቹ ወልደያ የየጁ አውራጃ ማዕከል ነበር። በዚህ ወቅት፣ የወልደያ ሆስፒታል በ1929 ዓ.ም በኮንተራክተሩ ተገነባ። ሆስፒታሉ ሰፊ ቦታ የያዘና ለሰራተኞች ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ያለውም ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ሆሰፒታሉ ለከተማው ነዋሪና ለተጎራባች ከተሞች (ላሊበላ፣ አላማጣ፡አፋር፣ ጎንደር) ከፍተኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተማዋ ከፍተኛ የመሰረተ ልማት ግንባታ የሚታይባት ስትሆን በሶስት አቅጣጫ የሚነሱት አውራ መንገዶቹዋም በአስፓልት ኮንክሪት የተሰሩ ናቸው፡፡ የ ፪፬ ሰዓት የ ሀይድሮ ኤሌክትሪክ ፓዎር የምታገኝ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ አንድ ዘመናዊ ስታዲዮም ለመስራት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ በከተማዋ ውስጥ ባጃጅ ታክሲዎች በአሁኑ ጊዜ ዋነኞቹ የህዝብ ትራንስፖርት መንገዶች ናቸው፡፡ መልክዓ-ምድር እና የሥነ-ህዝብ ምጣኔ የከተማዋ መልክዓ-ምድር አቀማመጥ ወጣ ገባና በተፈጥሮ በተራራ የተከበበች፣ ጥቁር ውሃ እና አላውሃ በዙሪያዋ የሚፈሱባት ስትሆን አጠቃላይ የቆዳ ስፋቷ ምጣኔም12,213.56 ሄክታር ሲሆን ከዚህ ውስጥ 6,445 በአሁኑ ማስተር ፕላን የፕላን ምድብ የተካተተ ነው፡፡ ከምድረ ወገብ በ11,050 ሰሜን ኬክሮስና ከ39,046 ምስራቅ ኬንትሮስ መካከል ስትገኝ ከባህር ጠለል በላይ 2,112 ሜትር ከፍታ አላት፡፡ የዓየር ንብረቷም 1% ደጋማ፣ 5% ቆላማ፣ 94% ወይና ደጋ ነው:: በ ከመሬት መቀማት ጋር በተነሳ የቀዳማዊ ወያኒ አመጽ ተብሎ በሚታወቀው የ1940 አመጽ ከተማው ላይ በየጁወች ጥቃት ሲደረስ፣ እስር ቤቱ ተከፍቶ እሰረኞች ተለቀቁ። ሆኖም አመጹ የተሳካ አልነበረም አለም አቀፍ ሃብታም በመሆኑ የሚታወቀው መሀመድ አላሙዲ በ1950ወቹ ለ10 አመት በወልደያ እንዳደገ ይጠቀሳል። ጥቅምት 8-9፣ 1980 ከተማዋ በደርግ አውሮፕላን ብትደበደብም የሞተ ሰው ግን አልተዘገበም። ከዚህ በተረፈ ወልደያ ላይ የሚገኙት አኖማ ማርያም (በዛፎች ተሸሽጎ ዋሻ ውስጥ የተደበቀ ቤ/ክርስቲያን) እና ወልደያ ገብርኤል ለአካባቢው ታዋቂነትን ይሰጣሉ። ገነተ ማርያምም ከወልደያ ብዙ ሳይርቅ ይገኛል። የሕዝብ ስብጥር በ 2007 በተደረገው አጠቃላይ የህዝብ ቆጠራ፣ የከተማዋ የህዝብ ብዛት 46,139 ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 23,000 ወንዶችና 23,139 ሴቶች ናቸው። የኢትዮጵያ ከተሞች
21601
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%88%85%20%E1%88%9D%E1%8B%98%E1%8B%9D%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%88%85%20%E1%8D%8D%E1%8B%98%E1%8B%9D
ያለህ ምዘዝ የሌለህ ፍዘዝ
ያለህ ምዘዝ የሌለህ ፍዘዝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያለህ ምዘዝ የሌለህ ፍዘዝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
33805
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%AD%E1%89%83%20%E1%8A%A5%E1%88%BE%E1%88%85
የጭቃ እሾህ
የጭቃ እሾህ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። በማር የተለወሰ መርዝ፣ ላይ ላዩ የማያስታውቅ ግን ውስጡ የሚጎዳ ንግግር ወይንም ድርጊት ወይዘሮ ብርቄ የጭቃ እሾህ ንግግር ትችልበታለች። ፈሊጣዊ አነጋገር
17853
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BC%E1%88%8D%E1%88%B2
ቼልሲ
ቼልሲ በፉልሃም ለንደን የሚገኝ የእግር ኳስ ቡድን ነው። ይህ ቡድን እ.ኤ.አ በ1905 የተመሠረተ ሲሆን ፣ የሚጫወተው ደግሞ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ነው። ቼልሲ ፤ ከምሥረታቸው ጊዜ ጀምሮ የሚጫወቱት 41,837 ሰዎችን የማስተናገድ ብቃት ባለው ስታምፎርድ ብሪጅ ተብሎ በሚጠራው የእግር ኳስ ሜዳ ነው። ቼልሲ፣ የመጀመሪያቸውን ድል የተጎናጸፉት እ.ኤ.አ በ1955 የሊግ ሻምፒዮናውን በማሸነፍ ነበር። ከዚያም እ.ኤ.አ በ1960ዎቹ ፣ 1970ዎቹ ፣ 1990ዎቹ ፣ እና 2000ዎቹ የተለያዩ ዋንጫዎችን ለማንሳት በቅተዋል። ቡድኑ ባለፉት ሁለት ዐሥርት ዓመታት ላቅ ያለ ድል ተጎናጽፏል። ከእ.ኤ.አ 1997 ጀምሮ ደግሞ 15 ያህል ዋና ዋና ዋንጫዎችን ለማንሳት በቅቷል። በአገር ውስጥ፣ ቼልሲ አራት ውድድሮችን አሸንፏል። እነዚህም ፤ ሰባት የኤፍ ኤ ካፕ ፣ አራት የሊግ ካፕ እና አራት የኤፍ ኤ ኮምዩኒቲ ሺልድ ዋንጫዎች ናቸው። በአህጉራዊ ውድድሮች ደግሞ ፤ ሁለት የዩኤፋ ካፕ ዊነርስ ዋንጫ ፣ አንድ የዩኤፋ ሱፐር ካፕ ዋንጫ ፣ አንድ የዩኤፋ ዩሮፓ ሊግ ዋንጫ እና አንድ የዩኤፋ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆኖአል። ቼልሲ የዩኤፋ ሻምፒዮንስ ሊግን ያሸነፈ ብቸኛው የለንደን ቡድን ሲሆን፣ ሦስቱንም የዩኤፋ ውድድሮች በማሸነፍ ከአራቱ አንዱ እና ከእንግሊዝ ደግሞ ብቸኛው ቡድን ለመሆን በቅቷል። የእንግሊዝ እግር ኳስ ክለቦች
11515
https://am.wikipedia.org/wiki/1940%E1%8B%8E%E1%89%B9
1940ዎቹ
ምዕተ አመታት: 19ኛ ምዕተ አመት - 20ኛ ምዕተ አመት - 21ኛ ምዕተ አመት 1900ዎቹ፤ 1910ሮቹ፤ 1920ዎቹ፤ 1930ዎቹ፤ 1940ዎቹ፤ 1950ዎቹ፤ 1960ዎቹ፤ 1970ዎቹ፤ 1980ዎቹ፤ 1990ዎቹ፤ 2000ዎቹ ዘመናት: 1940 1941 1942 1943 1944 1945 1946 1947 1948 1949
21815
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%88%E1%89%81%20%E1%88%B2%E1%89%B3%E1%8C%A0%E1%89%81%20%E1%8B%AB%E1%88%8B%E1%8B%88%E1%89%81%20%E1%89%B0%E1%88%B3%E1%89%80%E1%89%81
ያወቁ ሲታጠቁ ያላወቁ ተሳቀቁ
ያወቁ ሲታጠቁ ያላወቁ ተሳቀቁ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያወቁ ሲታጠቁ ያላወቁ ተሳቀቁ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48596
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%93%20%E1%8B%8A%E1%88%B2
አና ዊሲ
አና ዊሲ (ግሪክኛ፦ ) (1957 እ.ኤ.አ.፣ ቆጵሮስ) የግሪክ ዘፋኝ ነች።
14494
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%88%88%E1%89%A3%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%9B%E1%8C%AD%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%B3%E1%8B%8D%E1%88%B0%E1%8B%8D
ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው
ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። በችግር ላይ ላለ ሰው የበለጠ ችግር የሚፈጥርለት ነገር አታድርግ መደብ : ተረትና ምሳሌ
22142
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%89%81%E1%88%AD%E1%8A%93%20%E1%8A%A8%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%88%85%20%E1%88%98%E1%8A%AB%E1%8A%A8%E1%88%8D%20%E1%89%B0%E1%88%AB%E1%88%AB%20%E1%8B%AB%E1%88%85%E1%88%8D
ድንቁርና ከልብህ መካከል ተራራ ያህል
ድንቁርና ከልብህ መካከል ተራራ ያህል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድንቁርና ከልብህ መካከል ተራራ ያህል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
46392
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%8A%95%E1%8C%8D
ፖንግ
ፖንግ (በእንግሊዝኛ: ) ከ1977 እ.ኤ.አ ቪዲዮ ጌም ነው። እንደ የኮምፒዩተር ጠረጴዛ ቴኒስ ነው እና አንደኛው ቪዲዮ ጌም ነበረ። ቪዲዮ ጌም
22074
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%89%85%E1%89%A4%20%E1%8B%88%E1%8B%B6%20%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%88%8A%E1%88%B8%E1%8A%A8%E1%88%9D%20%E1%8A%90%E1%8B%B6
ድሀ ቅቤ ወዶ ማን ሊሸከም ነዶ
ድሀ ቅቤ ወዶ ማን ሊሸከም ነዶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ ቅቤ ወዶ ማን ሊሸከም ነዶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49037
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%8B%AB%E1%8B%B6%E1%88%8A%E1%8B%B5
ባያዶሊድ
ባያዶሊድ (እስፓንኛ፦ ) የእስፓንያ ከተማ ነው። የእስፓንያ ከተሞች
17354
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%88%AE%20%E1%89%A2%E1%8C%A0%E1%8C%88%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8A%90%E1%89%A0%E1%88%A8%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%95
ተሰብሮ ቢጠገን እንደነበረ አይሆን
ተሰብሮ ቢጠገን እንደነበረ አይሆን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ተረትና ምሳሌ
49008
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%89%A2%E1%8C%A5%20%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%88%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5
የድንቢጥ ክፍለመደብ
የድንቢጥ ክፍለመደብ (ሮማይስጥ፦ ) ሰፊ የሆነ በተለይም የሚዘፍኑ የአዕዋፍ ክፍለመደብ ነው። ከአዕዋፍ ዝርዮች ሁሉ ከግማሹ በላይ በዚህ ትልቅ ክፍለመደብ ውስጥ ናቸው። የቤት ድንቢጥ ስሜናዊ ቁራ ባለ ወፍራም እንቁር ቁራ የአውርስያ ዓቅዓቅ የአውርስያ ዋሪ የመስቀል ወፍ
18980
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B1%E1%88%AD%E1%8A%AD%20%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%89%85%20%E1%8B%93%E1%88%8B%E1%88%9B
የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ
የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ (ቱርክኛ፡ ) በቀይ መደብ መካከል ላይ ነጭ የጨረቃ እና ኮከብ ምልክት ያለው ነው። ባንዲራው የኦቶማን መንግሥትን ምልክቶች ይጠቀማል። የአለም ባንዲራዎች ሰንደቅ ዓላማ
23050
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B5%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%88%98%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9B%20%E1%88%9A%E1%8A%92%E1%88%B5%E1%89%B4%E1%88%AD
የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር
የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር (ሞታክ) በኢትዮጵያ መንግስት ስር ያለ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ነው። ዋና ፅሕፈት ቤቱ አዲስ አበባ ይገኛል። የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ከ2003 ጀምሮ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሆኖ የተዋቀረ ሲሆን የመገናኛው ዘርፍ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስም ተዋቅሯል። የውጭ ንባብ (አማርኛ)የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ( የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ( የመገናኛ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንግስት ሚኒስቴሮች የትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መገናኛ ሚኒስቴሮች
46934
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A9%E1%8A%AD%20%E1%8B%B0%E1%88%B4%E1%89%B6%E1%89%BD
ኩክ ደሴቶች
ኩክ ደሴቶች በፓሲፊክ ውቅያኖስ የሚገኝ የኒው ዚላንድ ራስ-ገዥ ደሴቶች አገር ነው። ደሴቶቹ መጀመርያ በእስፓንያ መርከበኞች በ1587 ዓም ተዘገቡ። የክርስትና ሰባኪዎች ከ1813 ዓም ጀምሮ ደርሰው የኗሪዎቹ ብዛት የክርስትና ምዕመናን ሆነዋል። በ1880 ዓም የፈረንሳይ ቅኝ አገር እንዳይሆኑ ፈርተው በራሳቸው ልመና በዩናይትድ ኪንግደም ጥብቅና ሥር ገቡ፤ በ1893 ዓም ጥብቅናው ወደ ኒው ዚላንድ ተዛውሮ እስካሁን ድረስ ከኒው ዚላንድ ጋር ተባባሪነት አላቸው። ሕዝቡ ግን ምንጊዜም በተግባር ራስ ገዥ ሆነዋል። ይፋዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ እና የኩክ ደሴቶች ማዖሪኛ ናቸው፤ ፑካፑካኛ ደግሞ ይነገራል። ትንሽ ኮኮነት፣ ፓፓያ፣ ሎሚ፣ ቡና፣ ወዘተ. ለአለም ገበያ ይመረታሉ። በባህላዊ ሥነ ጥበብ፣ የእንጨት እጅ ሥራዎች፣ የሽመና ዕቃዎች፣ የሽመና ባርኔጣ፣ ትርዒት የሚያሳይ ድሪቶ፣ ወዘተ. ይሠራሉ። ራግቢ ከሁሉ የሚወድ እስፖርት ጨዋታ ነው። ባህላዊ ጭፈራዎች አሉ። በኩክ ደሴቶች አበሳሰል ስምንት-እግር፣ ዛጎል ለበስ፣ የአሳማ ግልገል፣ የፖሊኔዥያ አሮውሩት፣ ጎደሬ ይበላሉ። ለቅመሞች ዝንጅብል፣ ሎሚ፣ በሶብላ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ኮኮነት ይጨመራሉ። በምግብ አሠራሮቹ መካከል፦ ሩካው - የገደሬ ቅጠል በኮኮነት ወጥና ሽንኩርት ኢካ ማታ - ጥሬ አሣ በሎሚ ተዘፍዝፎ በኮኮነት ቅባት ፖኬ - በሙዝና በኮኮነት ወተት ወይም በፓፓያ የሚሠራ ጣፋጭ አሉ። የአምበሾክ፣ የብርቱካንና የማንጎ ጭማቂዎች ይጠጣሉ፣ እንዲሁም የኮኮነት ውሃ፣ ቢራ፣ ቡና የሚወደዱ መጠጦች ናቸው። ኒው ዚላንድ
44782
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B4%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B2%E1%89%AE%20%E1%8B%B4%20%E1%88%8B%20%E1%8A%AE%E1%88%A9%E1%8A%9B
ዴፖርቲቮ ዴ ላ ኮሩኛ
ዴፖርቲቮ ዴ ላ ኮሩኛ (እስፓንኛ፦ ) በአ ኮሩኛ፣ እስፓንያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የእስፓንያ እግር ኳስ ክለቦች
50788
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%85%E1%8C%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%8D%88%E1%8C%BB%E1%88%9A
ህግ አስፈጻሚ
ህግ በጥቅል ትርጉሙ የደንቦችና የመመርያዎች አተገባበር ስርዓት ሲሆን ÷በህብረተሰቡ እንዲሁም በመንግሥት የሚወጡ ደንቦችና መመርያዎች ተፈፃሚ እንዲሆኑ የሚያስገድድ ስርዓት ነው ። የህግ ትክክለኛ ብያኔ ለዘመናት ያከራከረ ጉዳይ ሲሆን ÷ የተለያዩ የአስተሳሰ ጎራዎች ÷ "ሳይንሳዊና ጥበባዊ የፍትህ አሰጣጥ ነው" ብለው ይጠሩታል ። ለምሳሌ መብራት ሐይል ፖለቲካ ሕግከ ስነ ዜጋ መጸሐነ ረ.ሞ.አ
31689
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%88%B0%E1%8A%96%E1%8A%95
ሻሰኖን
ሻሰኖን (ፈረንሳይኛ፦ የፈረንሣይ ከተሞች
21897
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%88%89%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%8D%20%E1%8B%8D%E1%88%BD%E1%88%9B%20%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%B2%E1%8C%AE%E1%88%85%20%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%88%88%E1%88%8B%E1%88%8D
ይሉኝ አይል ውሽማ ዶሮ ሲጮህ ይማለላል
ይሉኝ አይል ውሽማ ዶሮ ሲጮህ ይማለላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይሉኝ አይል ውሽማ ዶሮ ሲጮህ ይማለላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
17673
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%9D%E1%89%80%E1%89%B5
ጥምቀት
የጥምቀት በዓል በክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ ዓ/ም በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው፣ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ በዓል ነው። መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ታሪክ የሚገኘው በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፫ ቁ ፲፫–፲፯ ውስጥ ነው። በአገራችን፣ ጥር ፲ ቀን፣ በከተራ፣ በገጠር ወራጅ ውሃ የሚከተርበት፣ ታቦታት ከየአቢያተ ክርስቲያናቱ በዓሉ ወደሚከበርበት ቦታ በምዕመናን ታጅበው እየዘመሩ ይሄዳሉ። እዚያም በየተዘጋጀው ድንኳን እንዲያርፉ ተደርጎ ሌሊቱን እዛው ያሳልፋሉ።በከተሞች ግን ሰው ሰራሽ ግድብ ይሰራል። ጥር ፲፩ ቀን የጥምቀት ዕለት፤ በገጠር፣ ጎኅ ሲቀድ ምእመናን እዚያው በድንኳኑ ዙሪያ አስቀድሰው ሲጨርሱ በካህናት መሪነት ሁሉም ወደከተራው ያመራና ውሃውም ተባርኮ ሕዝቡ ይረጫል። የክርስትና ስማቸውንም የረሱ ወደካህናቱ ይቀርቡና አዲስ የክርስትና ስም ይቀበላሉ። «ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ፤ ሰማያዊው በመሬታዊው እጅ ተጠመቀ» የሚለው የዕለቱ ቀለም በሊቃውንቱ አንደበት በያሬዳዊ ዜማ ጎልቶ ይሰማል። ከዚህ ሥነ ሥርዓት በኋላ በመቋሚያ፣ በከበሮና በጽናፅል በሚታጀብ ኃይማኖታዊ ዝማሬና ዘፈን፣ ወንዱ በሆታ፤ ሴቱ በእልልታ፤ ካህኑ በሃሌታ ታቦተ ሕጉን አጅበው፣ እንደያመጣጣቸው ወደየ ቤተክርሲያናቸው ይመለሳሉ። አጃቢው ሕዝብ ከሚያዜሟቸው፦ «እዩት ወሮ ሲመለስ መድኃኔ ዓለም በፈረስ ወሮ ሲመለስ፤ የሚካኤል አንበሳ ሎሌው ሲያገሳ። ማር ይፈሳል ጠጅ በእመቤቴ ደጅ ።» እያሉ ምእመናኑ የታቦት ዘፈኑንም ያዘልቁታል። ታቦተ ሕጉም ቅጽር ግቢው ሲደርስ ሁሉም ምኞታቸውን በፍሡሕ ገጽ እንዲህ እያሉ ይገልጻሉ። «በሕይወት ግባ በዕልልታ የዚህ ኹሉ አለኝታ በሕይወት ግቢ እምዬ እንድበላ ፈትዬ ሲያምር ዋለ ሲታይ የኹላችን ሲሳይ» በየዓመቱ በመላ ኢትዮጵያ የሚከበረው የጥምቀት በዓል፣ ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው፣ በየጥምቀተ ባሕሩ የሚከበሩ በመኾናቸው፣ ሀገሬውን ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፋዊ መስህብ በመፍጠሩ፣ ቱሪስቶችን መሳቡ አልቀረም። ጥቁርና ነጭ፣ ቀይና ብጫ ያለም ዘር፣ ከአዲስ አበባ እስከ ላሊበላ፣ ከአክሱም እስከ ጎንደር በሁሉም ሥፍራዎች በዚሁ ዓይነት ደምቆ ይከበራል። የምእመናኑም ሆነ የካህናትና ዲያቆናት አለባበስ ፍፁም በሚማርክ ባህላዊ አልባሳት የተዋበ በመሆኑ ከውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ ለሚመጡ ጎብኚዎች ሁል ጊዜ አዲስ ነው። ሊቃውንቱ እንደሚናገሩት፣ ዘመነ አስተርእዮ የሚባለው፣ ከጥር ፲፩ ቀን ጀምሮ እስከ ጾመ ነነዌ (ጥር ፲፯ ቀን) ያለው ጊዜ ነው። በዚህ ጊዜ ውስጥ አምላክ ሰው ሆኖ በሥጋ መገለጡ፣ በዮርዳኖስ በተጠመቀ ጊዜ የአንድነትና የሦስትነት ምሥጢር መታወቁ፣ በቃና ዘገሊላ በተደረገው ሠርግ ላይ የመጀመሪያው ተዐምር በመፈጸሙ፣ አምላካዊ ኃይሉ መገለጡ፣ እየታሰበ ምስጋና ይቀርባል። ይህ ሁነት ኢትዮጵያ ብሂልን ከባህል ጋር አዛምዳ ከሌላው የክርስቲያን ዓለም በተለየ አከባበር በዓሉን ማክበሯ፣ አያሌ ቱሪስቶችን ለመሳብ አስችሏታል። ምንጮችየጥምቀት በአል የኢትዮጵያ በዓላት ሃይማኖት ነክ መዋቅሮች
16127
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%89%85%E1%8B%AB%E1%8A%96%E1%88%B5
ውቅያኖስ
ውቅያኖስ በምድራችን ላይ ትልቁ ውሃማ አካል ነው። በዚህም የመሬት 70.9 በመቶው ክፍል በውሀ የተሸፈነ ነው። በአጠቃላይ 5 ውቅያኖሶች ሲኖሩ እነዚህም፦ ሰላማዊ ውቅያኖስ አትላንቲክ ውቅያኖስ ሕንድ ውቅያኖስ ደቡባዊ ውቅያኖስ አርክቲክ ውቅያኖስ ናቸው። የውሃ አካል
4006
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A7%E1%88%B8%E1%88%AD
ኧሸር
አሸር ሬይመንድ አይቪ ወይም ቀለል ብሎ እንደ አሸር፣ አሜሪካዊ ዘፋኝ፣ ሙዚቃ ደራሲ፣ ዳንሰኛ፣ እና ተዋናይ ነው። ሙዚቃን ማቀንቀንም ሆነ መልቀቅን ገና በልጅነት ዕድሜው የጀመረው አሸር በአስራ ዘጠኝ ሰማንያ ዘጠኝ ሁለተኛ አልበሙን ለቆ ስኬትን ጀመረ። የአሜሪካ ዘፋኞች
16660
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%8D%8D%20%E1%89%81%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%B0%E1%8A%98%E1%88%BD%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%89%84%E1%89%A5%20%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%AB%20%E1%88%8B%E1%88%B3%E1%88%AD%E1%88%BD%20%E1%8A%96%E1%88%AE
ቁፍ ቁፍ አሰኘሽ እንደቄብ ዶሮ ለመከራ ላሳርሽ ኖሮ
ቁፍ ቁፍ አሰኘሽ እንደቄብ ዶሮ ለመከራ ላሳርሽ ኖሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
2046
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%93%E1%8B%8B%E1%89%B5%E1%88%8D
ናዋትል
ናዋትል () በኡቶ-አዝቴካዊ የቋንቋ ቤተሠብ የሚከተት በሜክሲኮ ኗሪዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። በተለይ እስፓንያውያን በ16ኛው መቶ ዘመን ከወረሩ አስቅደሞ በጣም ትልቅና መደበኛ ቋንቋ ሆኖ ነበር። እስከ ዛሬ ግን በ1.5 ሚሊዮን ኗሪዎች በሜክሲኮ እየተናገረ ነው። የዛሬውኑ ናዋትል ከስፓንኛ ታላቅ ተጽኖ ተቀብሏል። ኣብዛኛው ተናጋሪዎቹ ስፓንኛ ደግሞ የሚችሉ ናቸውና። ስፓንያውያን በደረሡ ጊዜ ናዋትል የራሱ ጽሕፈት ነበረው። ይህ ጽሕፈት እንደ ጥንታዊ ግብጽ ስዕል ጽሕፈት ይመስል ነበር። ነገር ግን እነዚህ ጽሑፎች በአብዛኛው በካቶሊኮች ስለ ተቃጠሉ፣ ዛሬ ቋንቋው የሚጻፈው በላቲን ፊደል (አልፋቤት) ሆኗል። በናዋትል ሰዋስው አያሌ ባዕድ መነሻዎችና መድረሻዎች አንድላይ ሊቀጣጥሉ ይችላሉ። ስለዚህ አንድ ቃል እጅጉን እንዲረዝም ተችሏል። አንዳንድ ቃል በስፓንኛና በእንግሊዝኛ አማካኝነት በአለሙ ቋንቋዎች በሰፊ ይገኛሉ። ለምሳሌ የሚከተሉት የአማርኛ ቃላት መጀመርያቸው እንዲያውም ከናዋትል ቃላት ነበሩ፦ 'ቸኮላታ' - ከ (ሾኮላትል) 'ቲማቲም' - ከ (ቶማትል) 'ካካዎ' - ከ (ካካዋትል) 'አቡካዶ' - ከ (አዋካትል) የናዋትል ቋንቋ ምሳሌዎች - (ትላነክስቲሊ) - ደህና አደሩ? - (ቾትላኪሊ) - ደህና ይመሹ። ? - (ኪነይኪ ቲነሚ?) - እንደምን ነዎት? - (ኳልጺን ኒነሚ) - ደህና ነኝ። - (ትላክስትላዊ) - አመሰግናለሁ። የስሜን አሜሪካ ኗሪ ብሔሮች
20916
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%89%A5%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%88%AB%20%E1%8B%8B%E1%88%BB%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%BB
ዝናብ ሲያባራ ዋሻ ምን ያሻ
ዝናብ ሲያባራ ዋሻ ምን ያሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝናብ ሲያባራ ዋሻ ምን ያሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48654
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%89%A4%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%AE%E1%8A%BD
ሮቤርት ኮኽ
ሮቤርት ኮኽ (ጀርመንኛ፦ 1836-1902 ዓም) ዝነኛ የጀርመን ሀኪምና ሳይንቲስት ነበረ። በተለይ የባክቴሪያ ጥናት መስራች ስለ መሆኑ ይታወቃል። የጀርመን ሰዎች
32520
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%96%E1%88%AD%E1%89%B0%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8C%8D%E1%8C%A5
የኖርተን እርግጥ
የኖርተን እርጉጥ የተወሳሰቡ የኤሌክትሪክ ኡደቶችን ለማቃለል የሚረዳ ስሌት ነው። እርግጡ እንደሚለው፣ ማናቸውም የምንጮች፣ ኤኤክትሪክ ጅረት ምንጮች እና ኤሌክትሪክ ተቃውሞወች ጥምረት፣ በተመጣጣኝ ሁኔታ በአንድ የኤሌክትሪክ ጅረት ምንጭ እና ከርሱ ትይዩ ባለ የኤሌክትሪክ ተቃዋሚ ሊተካ ይችላል። በአንድ አይነት ብቻ የሚደጋገም ተለዋዋጭ የኤሌክትሪክ ስርዓት እንዲሁ በኖርተን እርጉጥ መሰረት በተመጣጣኝና ቀላል የኤሌክትሪክ ዑደት ሊተካ ይችላልል። በዚህ ወቅት እርጉጡ ለኤሌክትሪክ ተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆን እንደ ካፓሲተር እና ኢንደክተር ላሉ የኢምፒደንስ አይነቶችም ይሰራል። የኖርተን እርጉጥ ስሌት 1. መጀመሪያ የኖርተን ኤሌክትሪክ ጅረትን አግኝ። ይህን ለማድረግ አንድ የኤሌክትሪክ ስርዓት እጫፎቹ እና ላይ ጭነት ቢደረግበት ያን ጭነት ማውረድና በምትኩ ዑደቱን እዚያ ቦታ ላይ መዝጋት ያስፈልጋል። ከዚያ በተዘጋው መስመር ላይ የሚፈሰውን የኤሌክትሪክ ጅረት ማስላት የኖርተን ጅረት ን ይሰጣል። 2. ቀጥሎ የስርዓቱን ኖርተን ቅዋሜውን አግኝ። ኢ-ጥገኛ ምንጮች ብቻ ላሉዋቸው ዑደቶች የሚሰራ በ መካከል ያለውን ቮልቴጅ መጀመሪያ ማግኘት። ይሄውም የሚሆነው በ ላይ ያለን ጭነት በማውረድና ዑደቱን በመክፍተ በሁለቱ ጫፎች መካከል ያለውን ቮልቴጅ በመለካት ነው። እንግዲህ ለ . ሲካፈል ነው ማለት ነው። ወይንም እንዲህ ማስላት ይቻላል፦ ኢጥገኛ የሆኑ የቮልቴጅ ምንጮችን በዝግ ዑደት መተካት እና የኤሌክትሪክ ጅረት ምንጮችን በክፍት ዑደት መተካት። ክ አንጻር የሚሰላው አጠቃላይ ኤሌክትሪክ ቅዋሜ የኖርተን ቅዋሜ . ነው ማለት ነው። የየቴቭኒን ተቃውሞው ክተሰጠ ከኖርተን ተቃውሞ ጋር እኩል ስለሆነ የቴቭኒኑን ቅዋሜ መውሰድ። ጥገኛም ሆነ ኢጥገኛ ምንጮች ላሉዋቸው ዑደቶች የሚሰራ አጠቃላይ ስሌት ላይ ቋሚ የሆነ የጅረት ምንጭ ይሰካል። ይህ ምንጭ 1 ጅረት ያመነጫል። ይህ ከሆነ በኋላ በ መካከል ያለው ቮልቴጅ ይለካል። ቮልቴጁ ለ1 ሲካፈል የኖርተን ቅዋሜው ተገኘ ይባላል። በምሳሌው ላይ አጠቃላይ ጅረት እንዲህ ይሰላል በጭነቱ ውስጥ ሊያልፍ የሚችለው ጅረት በጅረት ማካፈያ ህግ መሰረት እንዲህ ይሰላል: ከክፍቱ የጭነት ማስቀመጫ ወደ ኋላ ስንመለከት የሚገኘው ተመጣጣኝ ቅዋሜው እንዲህ ይሰላል: ስለሆነም ተመጣጣኙ የኖርተን ዑደት 3.75 ጅረትና ከርሱ ትይዩ 2 ቅዋሜ አለው ማለት ነው። ከቴቭኒን ወደ ኖርተን አቀያየር ዘዴ የኖርተን ተመጣጣኝ ኡደት ከ የቴቭኒን ተመጣጣ ዑደት ጋር እንዲህ ይዛመዳሉ፡ ደግሞ ይዩ የቴቭኒን እርግጥ የውጭ ማያያዣ የኖርተን እርግጥ ኤሌክትሪክ ዑደት
20849
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%AD%E1%89%B6%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%88%8B%E1%8A%AD%E1%8A%95%20%E1%8C%A0%E1%88%8B
ዘርቶ ያልበላ አምላክን ጠላ
ዘርቶ ያልበላ አምላክን ጠላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘርቶ ያልበላ አምላክን ጠላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49455
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%A5%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%89%B5
አሥራ አራት
አሥራ አራት በተራ አቆጣጠር ከአሥራ ሦስት የሚከተለው ቁጥር ነው። ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፬ ነው፣ ይህም ከአሥር እና አራት ምልክቶች ነው። በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 14 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) እና 4 (አራት) ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ አራት» ምልክት «» ነበር።
3716
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AB%E1%88%8C%E1%89%B3
ቫሌታ
ቫሌታ የማልታ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር በ1998 ዓ.ም. 6,315 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። የተመሠረተው በ1558 ዓ.ም. ነበር። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
48233
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%8A%E1%8A%92%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%B5%20%E1%8A%A6%E1%89%A5%E1%88%8B%E1%88%B5%E1%89%B5
ካሊኒንግራድ ኦብላስት
ካሊኒንግራድ በሩሲያ ውስጥ የሚገኝ ክፍላገር («ኦብላስት») ነው። የሩስያ ክፍላገራት
17973
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9D%E1%89%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%B3%E1%88%89%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8C%8A%E1%8B%9C%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9D%20%E1%8B%AD%E1%88%8B%E1%88%89
ተገናኝተው ሳሉ ምን ጊዜ እንገናኝ ይላሉ
ተገናኝተው ሳሉ ምን ጊዜ እንገናኝ ይላሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
44639
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%8A%AD
ግዳንስክ
ግዳንስክ (ፖሎንኛ፡- /ግዳኝስክ/) በፖሎኝ የሚገኝ ከተማ ነው። 460,815 ሰዎች ይኖሩበታል። የፖላንድ ከተሞች
21523
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%89%E1%8A%AD%E1%8A%AD%E1%88%AD%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%8C%8B%20%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%8D
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16648
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8B%AD%E1%88%89%20%E1%8B%B2%E1%88%A3%E1%88%A3
ሀይሉ ዲሣሣ
ሀይሉ ዲሣሣ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ የኦሮምኛ ድምፃዊ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ እና ተዋናይ ነው። የህይወት ታሪክ ሀይሉ ዲሣሣ በ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. በወለጋ ክፍለ ሀገር ልዩ ስሙ ዳሌ ዳርቦ ጃሮ ቱሉ ሰዓ በሚባለው በቄለም አውራጃ በደምቢ ዶሎ ከተማ ተወለደ። ሀይሉ ዲሣሣ በ፲፱፻፷፮ ዓ.ም. በሀገር ፍቅር ቲያትር በመቀጠር የኦሮምኛ ግጥምና ዜማን በመድረስ የተለያዩ ባህላዊና ዘመናዊ ዜማዎችን ተጫውቷል። ከዚህ በተጨማሪም በተለያዩ ድራማዎች ላይ በተዋናይነት ተሳትፏል። በተቀጠረበት በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤትም በማገልገል ላይ ይገኛል። የሥራዎች ዝርዝር ሀይሉ ዲሣሣ ሰባት የተለያዩ የኦሮምኛ ካሴቶችን አሳትሟል። ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ የአንጋፋ አርቲስቶች መዝገበ የሕይወት ታሪክ፣ መጋቢት ፳፻፣ ገጽ 20 የኢትዮጵያ ዘፋኞች
19373
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%B5%E1%89%83%E1%8A%95%E1%8A%9B
መስቃንኛ
መስቃንኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። :ጉራግኛ_ሷዴሽ - የመስቃንኛ ቃላት በውክሽኔሪ ሴማዊ ቋንቋዎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች
48598
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%94%E1%8C%8A%20%E1%8B%9A%E1%8A%93
ፔጊ ዚና
ፔጊ ዚና (ግሪክኛ፦ ) (1975 እ.ኤ.አ.፣ አቴና፣ ግሪክ) የግሪክ ዘፋኝ ነች።
36258
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%90%E1%88%9E%E1%88%AD
እነሞር
እነሞር ጉራጌ ዞን ውስጥ ከሚገኙት ወረዳዎች አንዱና ዋነኛው ሢሆን በውስጡም 66 ቀበሌዎች አሉ። በወረዳው የተለያዩ የግብርና ምርቶች የሚመረቱ ሲሆን ከእነዚህም መካከል እንሰት፣ ቡና፣ ጫት ጤፍ እንዲሁም ፍራፍሬዎችም ይመረታሉ። ወረዳዋ ሦስት አይነት የአየር ፀባይ ያላት ሲሆን እነርሱም ቆላ፣ ደጋ፣ ወይናደጋ ናቸው። የወረዳው ዋና ከተማ ጉንችሬ ናት። የኢትዮጵያ ወረዳዎች
31714
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%89%B4%E1%8B%8D%20%E1%8B%B3%20%E1%8D%96
ሞንቴው ዳ ፖ
ሞንቴው ዳ ፖ (ጣልያንኛ፦ ) በፖ ወንዝ ላይ በስሜን ጣልያን የሚገኝ መንደር ነው። በጥንት የሊጉርያ ሰዎች ቦዲንኮማጉስ የተባለ ከተማ በዚህ ሥፍራ ነበራቸው። የዚሁ ስም መጀመርያ ክፍል ከፖ ወንዝ ስም በጥንታዊ ሊጉርኛ «ቦዲንኩስ ወንዝ» ደረሰ። በሮሜ መንግሥት ዘመን የከተማው ስም ኢንዱስትሪያ ሆነ። የጣልያን ከተሞች
53036
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%89%85%E1%88%8D
የራስ ቅል
የራስ ቅል አንጎልን ከአደጋ ከመጠበቅ አልፎ መሰረቱን ያስተካክላል
38672
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%88%E1%88%B3
በለሳ
በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው። ህዝብ ቆጠራ
2774
https://am.wikipedia.org/wiki/1893
1893
1893 አመተ ምኅረት መስከረም 3 - በፊሊፒንስ ጦርነት የፊሊፒንስ ተዋጊዎች በአሜሪካ ሠራዊት ላይ በፑላንግ ሉፓ ውግያ ድል አደረጉ። ጳጉሜ 1 - ሌኦን ቾልጎሽ የተባለ ወንበዴ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት መኪንሊ ተኩሶ ገደለው። ፈረንሳይ ቅኝ አገር በኮት ዲቯር አደረጉት። እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር: እስከ ታኅሣሥ 22 ቀን 1893 ድረስ = 1900 እ.ኤ.አ. ከታኅሣሥ 23 ቀን 1893 ጀምሮ = 1901 እ.ኤ.አ.
45630
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8C%8D%E1%88%9B
ስቲግማ
ስቲግማ () በመጀመርያ በግሪክኛ ቋንቋ «ምልክት»፣ «ነጥብ» ማለት ነበር። የ መሣርያ ከተፈጠረ ጀምሮ፣ በግሪክኛ ሁለት የተያያዙ ፊደላት ለመጻፍ አንዳንድ («ሊጋቹር» ወይም የተያያዘ ፊደል) ይጠቀም ነበር። ከነዚህ አንዱ ሊጋቹር የፊደሎች «» () እና «» () አንድላይ ሲታዩ በ«» ፋንታ የተያያዘው ፊደል «» («ስቲግማ») ተባለ። ስሙ የተነሣ በከፊል የቃሉ ፍች «ምልክት» ስለ ሆነ፣ በከፊልም የ«ስ» እና «ት» ድምጾች ለማመልከት «ሲግማ» የሚለውንም ስም ለመምሰል ነበር። በዚህ ደረጃ፣ የ«ስቲግማ» ቅርጽ እና የ«» ቅርጽ ተመሳሳይ ነበሩ። የ«ዲጋማ» ታሪክ ግን ከ፮ናው ሴማዊው ፊደል ዋው ነበር። በጥንት ይህ ተናባቢ ግሪክኛን ለመጻፍ የማያስፈልግ ሆነ፤ ስለዚህ ስድስተኛው ፊደል ቁጥሩን «ስድስት» ለመጻፍ ብቻ በቃ። በኋላ ትርፉ ፊደል «ዋው» ሲጻፍ፣ «ጋማ» () በመምሰሉ ስያሜው «ዲጋማ» («የሁለት ድርብ ጋማ») ሆነ። ስለዚህ ሁለቱ ምልክቶች «ስቲግማ» እና «ዲጋማ» እንደ በተጻፉበት ጊዜ፣ የቁጥሩ ስድስት ምልክት ደግሞ በግሪክኛ «ስቲግማ» ይባል ጀመር። በጊዜ ላይ፣ የ«ስቲግማ» ጥቅም በተለይ ቁጥሩን «ስድስት» (ግሪክኛ፦ /ሄክስ/) ለመጻፍ ብቻ ሆነ፣ እንጂ ለፊደላት «» ለማመልከት በብዛት አልታየም ነበር። ዛሬም ምልክቱ እራሱ () አልፎ አልፎ ብቻ ስለሚታይ፣ ቁጥሩ ስድስት በዚህ ታሪክ ከ«ስቲግማ» ጋር ግንኙነት ስላገኘው፣ ቁጥሩን ስድስት ለመጻፍ በዘመናዊ ግሪክኛ በሁለቱ ፊደላት እንደ «» ይጻፋል። ከ«ስቲግማ» መጀመርያ ግሪክኛው ትርጉም («ምልክት») የተነሣ ደግሞ፣ በዘመናዊ ልሳናት «መጥፎ ይሉኝታ»፣ «መገለል»፣ «ስድብ» ወይም «እርም» የመሰሉትን ትርጉሞች አሉት። ይህ በጥንት የመተኮስ ምልክት እንደ ቅጣት ስለ ጠቀመ ነበር።
17076
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%8A%AB%E1%88%AB%E1%8C%81%20%E1%8B%AD%E1%8B%8D%E1%88%8B%E1%88%8D
በሬ ካራጁ ይውላል
በሬ ካራጁ ይውላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ በሬ ካራጁ ይዉላል
43325
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9A%E1%89%B3%E1%89%A5%20%E1%89%A3%E1%89%BB%E1%8A%95
አሚታብ ባቻን
አሚታብ ባቻን (ሂንዲ ፡ ) ህንዳዊ ተዋናይ ናቸው። ህንዳዊ ተዋናይ
20994
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D
የሌለው ሚስት የለው ወዳጅ የለው
የሌለው ሚስት የለው ወዳጅ የለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሌለው ሚስት የለው ወዳጅ የለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
32839
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%90%E1%89%A5%E1%8B%A8
ጐብየ
ጐብየ በድሮው የራያና ቆቦ አውራጃ የምትገኝ ከተማ ናት። አቀማመጧም በወልደያ - ቆቦ መንገድ ላይ ከአለሁዋ ወንዝ ማዶ ፣ ከወሎው ሸዋ ሮቢት ሳይደረስ ነው። ይሄውም ከአዲስ አበባ 335 ኪሎሜትር መሆኑ ነው። ጐብየ፣ የቃሉ ትርጉም፣ ኤሊ ማለት ነው። በ1960 ዓ.ም. የጐብየ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት 77 ወንድ ተማሪዎችና 21 ሴት ተማሪዎች፣ እንዲሁም 3 አስተማሪዎች ነበረው።
43775
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%8A%95%E1%8C%8E%E1%8A%93%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95
ሊንጎናውያን
ሊንጎናውያን (ሮማይስጥ፦ ሊንጎኔስ) በጥንታዊ ጋሊያ (የአሁን ፈረንሳይ አገር ያኽል) የተገኘ የኬልቶች ብሔር ነበረ። ዋና ከተማቸው አንደማንቱኑም ሲሆን ይህ ከተማ በኋላ «ሊንጎኔስ» በመባል እና ዛሬ ላንግረ ተብሎ ይታወቃል። በ410 ዓክልበ. ግድም ከሊንጎናውያን አንዳዶቹ በስሜን ጣልያን በፖ ወንዝ አካባቢ ወዳለው አገር ፈለሱ። በ398 ዓክልበ. ሮሜ ከተማን ከበዘበዙት ነገዶች መካከል እንደ ተሳተፉ ይመስላል። በጋሊያ የቀሩት ሊንጎናውያን በ፩ናው ክፍለ ዘመን ዓ.ም. የሮማውያን ባሕል ተለመዱ። የራሳቸውን መሐልቆች ሠሩ። በ61 ዓ.ም. የሮሜ ታሪክ ጸሐፊ ታኪቱስ እንደ ገለጸው፣ እነዚህ ሊንጎናውያን በተከሠተው የባታውያ ዓመጽ ተሳተፉ። ጸሐፊው ሴክስቱስ ዩሊዩስ ፍሮንቲኑስ እንዳለው፣ በሮሜ ንጉሥ ዶሚቲያኑስ ዘመን (73-88 ዓ.ም.) ሊንጎኔስ እጅግ ሀብታም ከተማ ሆኖ በዩሊዩስ ኪዊሊስ መሪነት አመጸ። የንጉሡ ሠራዊት ሲቀርብ ኗሪዎቹ ሊንጎናውያን ከተማቸው እንዳይፈርስ ፈርተው ነበር። አንዳችም ነገር ስላልተጎዳ ግን ተደንግጠው ወደ ታማኝነት ተመለሱና ፸ ሺህ ወታደሮች አስረከቡ። በ፩ኛውና ፪ኛው ክፍለ ዘመናት ከሊንጎናውያን ብሐር ፪ ኮሆርት (ሠራዊቶች) ለሮሜ መንግሥት ነበሯቸው። የአውሮፓ ታሪክ
45342
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%8D%93%E1%8A%9B
ኦፓኛ
ኦፓኛ በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን የሚነገር የናይሎ ሳህራዊ ቋንቋ ነው። ንኡስ የቋንቋ ቤተሰቡ በስነልሳን ምሁራን ዘንድ ኮማን ሲባል ፥ በዚህ ንኡስ የቋንቋ ቤተሰብ ስር ከኦፖ በተጨማሪ በጋምቤላ እና በቤኒ ሻንጉል ክልልሎች የሚነገረው ኮሞኛ፥ በቤኒ ሻንጉል ክልል እና በደቡብ ሱዳን የሚነገሩት ኡዱክኛ እና ደቡብ ሱዳን ውስጥ ይነገር የነበረ ጉሌ የተባለ የሞተ ቋንቋ ይካተተሉ። በተጨማሪም ጉሙዝኛም በዚሁ ንዑስ የቋንቋ ቤተሰብ ሊካተት እንደሚችል ይገመታል። ኦፖ በዋናነት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገረው በጋምቤላ ክልል፥ ኢታንግ ልዩ ወረዳ፥ ዋንኬ እና ሜራ በተባሉ ሁለት ቀበሌዎች ነው። እነዚህ ቀበሌዎች ከጋምቤላ ከተማ በስተ ሰሜን የሚገኙ ሲሆን በሰሜን ከቤኒ ሻንጉል ክልል፥ ከምዕራብ ደግሞ ከደቡብ ሱዳን ይዋሰናሉ። የኦፖኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች እራሳቸውን ኦፓ ቋንቋቸውን ደግሞ «ጣ ኦፓ» ብለው ይጠራሉ። ጣ ኦፓ ማለት «የኦፖዎች ቋንቋ» ማለት ነው። ኦፖኛ በኢትዮጵያ ከሚነገሩና በምጥፋት ላይ ከሚገኙ ቋንቋዎች መሀል አንዱ ነው። ምንም እንኳን የትምህርትን አስፈላጊነት በሚገባ በማህበረሰቡ ውስጥ ግንዛቤ ባለመኖሩ ልጆች በበቂ ሁኔታ በስረዓተ ትምህርቱ ውስጥ እየትሳተፉ ባይሆንም በአሁን ወቅት ስርዓተ ጽህፈት ተዘጋጅቶለት፤ የማስተማሪያ መጽሀፍቶች ተዘጋጅተውለት፤ የትምህርት ቋንቋ ሆኖ ተመሪዎች እየተጠቀሙበት ይገኛል። ኦፖዎች በጋምቤላ ክልል ከሚገኙ ብሄረስቦች መሀከል እጅግ ዝቅተኛ ቁጥር ያላችው ሲሆን አጠቃለይ ቁጥራቸውም በኢትዮጵያ ከ2500 እንደማይበልጥ ይገመታል። ለምሳሌም በ2007 እ.ኤ.አ. የተደረገው የህዝብ ቆጠራ 999 ብቻ እንደሆኑ ይገልጻል። ኦፖዎች በዋናነት የምጣኔ ሀብታቸው የተመሰረተው በግብርና እና በዓሳ ምርት ላይ ሲሆን በተጨማሪነት የማር ምርትም ይጠቀሳል። ናይሎ ሳህራዊ ቋንቋዎች
20941
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%8C%85%E1%89%A5%E1%88%8D%20%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%88%89%E1%88%85%20%E1%88%9B%E1%8A%90%E1%8A%9D%20%E1%89%B5%E1%88%8D
ዝንጅብል ማን ቢሉህ ማነኝ ትል
ዝንጅብል ማን ቢሉህ ማነኝ ትል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12986
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%8C%8D%20%E1%88%9D%E1%8C%8D%E1%89%A5
ኑግ ምግብ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከኑግና አንድ አንድጊዜም ስኳር ነው። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ አበሳሰል
23015
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%B2
ሰኔ ፲
ሰኔ ፲ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፮ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፭ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፶፭ ዓ/ም - የሃያ ስድስት ዓመቷ መቶ ዓለቃ ቫለንቲና ተሬሽኮቫ () በሶቪዬት ኅብረት የጠፈር መንኮራኩር ‘ቮስቶክ ስድስተኛ’ ወደጠፈር ስትተኮስ በዓለም የመጀመሪያዋ ሴት ሆነች። ፲፱፻፷፰ ዓ/ም - በደቡብ አፍሪቃ ሶዌቶ ከተማ ውስጥ በተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ፣ በፖሊሶችና ወጣት ጥቁሮች መኻል የተከተለው ግጭት ምክንያት አሥራ ሁለት ሰዎች ሞተዋል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
1697
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A8%E1%89%A1%E1%8B%95
ረቡዕ
ረቡዕ (ወይም ሮብ) የሳምንቱ 4ኛ ቀን ሲሆን፦ ከማክሰኞ በሁዋላ ከሐሙስ በፊት ይገኛል።
20380
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8C%B8%E1%88%80%E1%8B%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%9E%E1%89%80%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%89%83%20%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%98%E1%89%80%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3%20%E1%8B%AB%E1%88%B8%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%89%80
እንደ ጸሀይ የሞቀ እንደ ጨረቃ የደመቀ እንደ አበባ ያሸበረቀ
እንደ ጸሀይ የሞቀ እንደ ጨረቃ የደመቀ እንደ አበባ ያሸበረቀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
20794
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%BB%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%88%BB
ውሻ ምን አገባት እርሻ
ውሻ ምን አገባት የሰው እርሻ የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14967
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%8A%94%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8D%88%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%88%9D%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8B%AD%20%E1%8C%AB%E1%8A%90%E1%89%A3%E1%89%B5
ለእኔ እናት ምን ደላት ያም አፈር ያም ድንጋይ ጫነባት
ለእኔ እናት ምን ደላት ያም አፈር ያም ድንጋይ ጫነባት የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16947
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%AA%20%E1%8D%88%E1%88%AB%E1%8A%93%20%E1%8A%A5%E1%8C%89%E1%8B%B5%E1%89%A3%20%E1%89%A2%E1%89%B0%E1%8A%9B%20%E1%8C%86%E1%88%AE%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%8B%AB%E1%8B%AD%E1%8C%A5%20%E1%89%80%E1%89%A0%E1%8A%9B
ፈሪ ፈራና እጉድባ ቢተኛ ጆሮውን በላው ያይጥ ቀበኛ
ፈሪ ፈራና እጉድባ ቢተኛ ጆሮውን በላው ያይጥ ቀበኛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የፍርሃትን አዋራጅነት ያሳያል መደብ :ተረትና ምሳሌ
22197
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B6%E1%88%AE%E1%8A%95%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%89%B3%E1%88%8D%E1%88%8F%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%98%E1%8C%AB%E1%8A%9B%20%E1%8C%A3%E1%88%8F%E1%89%B5
ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት
ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20557
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%8A%A5%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%89%A1%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%8D%8B%E1%88%8D%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%8D
እጅ እያጠቡት ያድፋል ልጅ እየነገሩት ያጠፋል
እጅ እያጠቡት ያድፋል ልጅ እየነገሩት ያጠፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። እጅ እያጠቡት ያድፋል ልጅ እየነገሩት ያጠፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
46909
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A9%E1%8C%8E%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%89%AA%E1%8B%AB
ዩጎስላቪያ
ዩጎስላቪያ ከ1911 ዓም እስከ 1933 ዓም ድረስ እና እንደገና ከ1937 ዓም እስከ 1984 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ አገር ነበር። ከ1984 ዓም ጀምሮ አገሩ ተለይቶ አሁን 7 አገራት እነርሱም ስሎቬኒያ፣ ክሮኤሽያ፣ ቦስኒያ፣ ሰርቢያ፣ ኮሶቮ፣ ሞንቴኔግሮ እና የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ይባላሉ። የአውሮፓ ታሪካዊ አገሮች
53208
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%88%85%E1%88%9B%E1%89%B5%20%E1%88%9A%E1%8B%AB
ራህማት ሚያ
መሀመድ ራህማት ሚያ (; እ.ኤ.አ. በታህሳስ 8 ቀን 1999 የተወለደው) የባንግላዲሽ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ለባንግላዲሽ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ አባሃኒ ሊሚትድ ዳካ እና የባንግላዲሽ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ሆኖ ይጫወታል። በሁለቱም በኩል መጫወት የሚችል ሁለገብ ፉልባክ ነው። እሱ ደግሞ የባንግላዲሽ ብሄራዊ ከ23 አመት በታች የእግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
22744
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%89%B5%E1%8A%AD%E1%89%B3
ክትክታ
ክትክታ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም በፍቼ በተደረገ ጥናት፣ የቅጠሉ ለጥፍ በቅቤ ለቁስል ወይም ለችፌ ያክማል፤ የቅጠሉም ጢስ ዝምብን ለመከልከል ይጠቅማል። የኢትዮጵያ እጽዋት